fa
Feedback
Fidel Teaching Media ፊደል የትምህርት ሚዲያ

Fidel Teaching Media ፊደል የትምህርት ሚዲያ

رفتن به کانال در Telegram

የቻናሉን ዪቲዩብ ገጽ ሰብስክራይብ ሲያደርጉ 👇 https://www.youtube.com/@Fidel_Teaching_Media በአካውንቲንግና ፋይናንስ፤ በኦዲቲንግ በባንኪንግና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፎች የሚሰጡ ሁሉንም ኮርሶች በቀላሉና ግልጽ በሆነ የማስተማሪያ ዘዴ ይማራሉ!

نمایش بیشتر
560
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+65
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+560
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 دسامبر+1
15 دسامبر+2
14 دسامبر+2
13 دسامبر+11
12 دسامبر+43
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر0
07 دسامبر+1
06 دسامبر+1
05 دسامبر0
04 دسامبر+3
03 دسامبر+1
02 دسامبر0
01 دسامبر0
پست‌های کانال
የቻናሉን ዪቲዩብ ገጽ ሰብስክራይብ ሲያደርጉ 👇 https://www.youtube.com/@Fidel_Teaching_Media በአካውንቲንግና ፋይናንስ፤ በኦዲቲንግ በባንኪንግና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፎች የሚሰጡ ሁሉንም ኮርሶች በቀላሉና ግልጽ በሆነ የማስተማሪያ ዘዴ ይማራሉ! ሀምሌ 7/2015 ዓ.ም ለአካውንቲንግ እና ፋይናንስ እንዲሁም Cooperative Accounting and Auditing" የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን በተከታታይ ክፍል በመስራት ላይ እንገኛለን። #part1 👉 https://youtu.be/U36C1M1Toes #Part2 👉 https://youtu.be/8HfueqtMb0w #Part3 👉 https://youtu.be/alVAHBg6rKw Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═════════=======══╗ ♨️ @FidelTeachingMedia♨️ ╚═════════=======══╝

2
https://youtu.be/alVAHBg6rKw
7 802
3
👉አባይ ባንክ በ 0 ዓመት Abay Bank S.C invites interested and qualified individuals to apply for the vacant position listed below. 👉Job Title: Customer Service Officer -II (CSO – II) 👉Job Summary: The CSO attends customer inquiries, handles payments and collections, works on deposit mobilization and search for potential customers, ensures that correct receipts and advices are issued to customers for all transactions, balances daily cash transaction and prepares daily cash position. 👉Required Education & Experience: BA degree in Management or Economics or Accounting & Finance or Marketing or Banking & Finance, Business Administration and any business related field of study. 👉CGPA: For Female 2.25 & above 👉For male 2.5 & above 👉Age: Below 30 years 👉Place of Work: Branches under Addis Ababa District 👉Branches under Hawassa District 👉Branches under Bahirdar District 👉Branches under Dessie District 👉Branches under Gondar District 👉Branches under Debre Berhan District and 👉Branches under Adama District (including all Oromia regions) 👉Salary: As per the Bank’s Scale 👉Application Deadline: August 6 , 2023 👉Interested & qualified applicants fulfilling the above criteria can apply only through Abay Bank S.C 👉NB: Only Graduates of 2023 👉Applicants should pass the National Exit Examination. 👉The candidates who apply more than one place of work will be disqualified. 👉Apply Online 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc08Jhr0JLnYxMpRDfWwcsfkz5Lhsf0jNyespBkmaokhLRuUA/viewform Google Docs Abay Bank S.c Application Form for the position Customer Service Officer - II
786
4
https://youtu.be/8HfueqtMb0w
https://youtu.be/8HfueqtMb0w
3 499
5
https://www.youtube.com/@Fidel_Teaching_Media
https://www.youtube.com/@Fidel_Teaching_Media
704
6
https://youtu.be/U36C1M1Toes
5 136
7
#ከላይኛውየቀጠለ 👆 2.3. የመረጃው መለያየት(Measures of Dispersion) ፤ በዚህ ውስጥ የሚታዩት Range and Inter-Quartile Range(IQR) ናቸው ። አንድ ትንታኔ ብቻ ላቅርብ ፤ ከላይ እንዳልኩት ይህ የትንሽ ናሙና ጥናት ነው ። በእንደዚህ አይነት ጥናት አማካኝ መለካት ያለበት በMedian ነው ። የኢኮኖሚክስ እና ማኔጅመንት ተማሪዎች አማካኝ የማለፍ ምጣኔ 85% ሲሆን የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎች የማለፍ ምጣኔ ግን 19% ነው ። ልዩነቱ 60% ነው ። ይህም ማለት ከባድ ውድቀት ነው ። ይህን 60% ውድቀት ደግሞ በስታቲስክስ አይን ትልቅ ወይም ትንሽ ቁጥር መሆኑ Non-Parametric Tests ተወስደው ይፈተሻል ፤ ከፍ ወዳለው ወደዚያ ትንታኔ ግን አልሄድም ። በግርድፉ ግን የ60% ውድቀት ከባድ ቁጥር ስለሆነ ይህን ችግር የፈጠረውን ምክንያት ፈልፍሎ ማጥናት ይጠይቃል ። 3. ለአሁኑ ምን ይደረግ ? ትምህርት ሚኒስቴር ገለልተኛ ኮሚቴ አዋቅሮ ነገሩን በጥልቀት ያስጠናው እና ኮሚቴው በሚደርስበት የውሳኔ ሃሳብ መሰረት የማስተካከያ እርምጃ ይወሰድ ።
2 873
8
የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት (Exit Exam Results) ጉዳይ ፤ (በዶ/ር ለጤናህ እጅጉ ዋለ) 1. መግቢያ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎች በአገር አቀፉ የዩ
የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት (Exit Exam Results) ጉዳይ ፤ (በዶ/ር ለጤናህ እጅጉ ዋለ) 1. መግቢያ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎች በአገር አቀፉ የዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ላይ ለምን ዝቅተኛ ውጤት አመጡ የሚለውን ወቅታዊ ጉዳይ በመጎርጎር ላይ እንገኛለን ። ለዚህም መረጃ መሰብሰቡ ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በየዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችም ጉዳዩ በትምህርት ሚኒስቴር እንዲመረመር እየጠየቁ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው ። ከላይ በተያያዘው ሰንጠረዥ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎችን የመውጫ ፈተና ውጤትን ከተቀራራቢ ዲፓርትመንት ተማሪዎች ውጤት ጋር ለማወዳደር ተሞክሯል ። ለአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተቀራራቢ የሚባሉት ደግሞ የኢኮኖሚክስ እና ማኔጅመንት ዲፓርትመንቶች ናቸው ። 2. መጠነኛ ትንታኔ የንስር አይን ላለው ሰው ሰንጠረዡ ብዙ ነገር ይናገራል ። ይህ ጥናት የናሙና ብዛት 21 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው ። ናሙናው 21 ብቻ ስለሆነ ጥናቱ ባለ ትንሽ ናሙና ጥናት (Small Sample Research) ይባላል። በሰንጠረዡ ያስቀመጥኩት ብዙ የስታቲስቲክ መረጃዎች ቢሆንም የትንሽ ናሙና ጥናት የሚጠቀማቸውን የስታቲስቲክስ መረጃዎች ብቻ ለይታችሁ ተንትኗቸው ። ለማንኛውም በሰንጠረዡ ያስቀመጥኩት የሚከተሉትን የስታቲስቲክስ መረጃዎችን ነው ። 2.1. አማካኝ ነጥቦች (Measures of Central Tendency) ፤ በዚህ ውስጥ የምታዩት Mean እና Median ናቸው ። Median ሌላ ስሙ Q2 ነው ። 2.2. የመረጃው ቅርፅ (Measures of Shape) በዚህ ውስጥ የሚታዩት ደግሞ Min., Max., Q1, Q3, The difference between Median and Mean, Skewness and Kurtosis ናቸው ።
2 721
9
የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የዩኒቨርስቲ መውጫ (University Exit Exam) ውጤት በሀገር አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ መሆኑ የፈተና አወጣጥ ችግር ወይስ የተማሪዎች አቅም ማነስ የሚሉው ጉዳይ ሰሞኑን
የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የዩኒቨርስቲ መውጫ (University Exit Exam) ውጤት በሀገር አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ መሆኑ የፈተና አወጣጥ ችግር ወይስ የተማሪዎች አቅም ማነስ የሚሉው ጉዳይ ሰሞኑን አጀንዳ ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል። በዛሬው ዕለት ምክንያቱ በግልጽ ባልታወቀ ሁኔታ የአንዳንድ ተማሪዎች ውጤት ከበፊቱ ከአንድ እስከ አምስት ነጥብ ጭማሪ መደረጉን ፊደል የትምህርት ሚዲያ አረጋግጣለች። በተያያዘ ዜና ከደቂቃዎች በፊት በEBC የምሽት 2 ስዓት የአማረኛ ዜና የትምህርት ሚኒስትር የጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ሀላፊ አቶ ሰኢድ ሙሐመድ በጉዳዩ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሚከተለውን ማብራሪያ ተጥተዋል። እኔ እንደ መምህር ተማሪዎቻችን በሶስቱም ዙር (session) የተፈተኗቸውን ጥያቄዎች በትምህርት ክፍላችን በኩል ለ "open discussion" ክፍት እንዲሆንልን እጠይቃለሁ። ጥያቄያችን በሁለትና ሶሰት ነጥብ ጭማሪ እንዲመለስ ሳይሆን ስህተቱ በግልጽ ተነግሮ በአጭር ጊዜያት ተማሪዎቻችን ድጋሜ ለፈተና እንዲቀርቡልን ነው። ውድ ተማሪዎቻችን ደግሞ ከየአቅጣጫው በሚሰራጨው አሉባልታዎች ሳትረበሹ ተረጋግታችሁ ጥያቄዎችን በመስራት እና በማንበብ እራሳችሁን እንድታዘጋጁ እመክራለሁ። https://t.me/FidelTeachingMedia https://www.youtube.com/channel/UC9iLz7-ghWnTJYrollMNO5Q
1 588
10
https://youtu.be/llUrAr52ml0
762
11
https://www.youtube.com/channel/UC9iLz7-ghWnTJYrollMNO5Q+2
https://www.youtube.com/channel/UC9iLz7-ghWnTJYrollMNO5Q
2 939
12
የመውጫ ፈተና ውጤት መታየት ጀመረ። የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በ " ኦላን ላይን " ማየት ጀምረዋል። ምንም እንኳን ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት መታየት የሚጀምረው ከማታ ጀምሮ መሆኑን
የመውጫ ፈተና ውጤት መታየት ጀመረ። የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በ " ኦላን ላይን " ማየት ጀምረዋል። ምንም እንኳን ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት መታየት የሚጀምረው ከማታ ጀምሮ መሆኑን ቢገልጽም ከዚህ ሰዓት አንስቶ ተማሪዎች የፈተናውን ውጤት እየተመለከቱ መሆኑን አረጋግጠናል። የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታየው በ result.ethernet.edu.et ላይ Username እና Password በማስገባት ነው። ድረገፁ ተመራቂዎች ፈተናውን ማለፍ አለማለፋቸውን ካገኙት ውጤት ጋር Pass / Fail እያለ ያሳውቃቸዋል።
7 532
13
የመውጫ ፈተና ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል? የመውጫ ፈተና የወሰዱ የ2015 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች ውጤታቸውን ከነገ እሁድ ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም ማታ ጀምሮ ውጤታቸውን ኦንላይን ማየት ይችላሉ፡፡ ፈ
የመውጫ ፈተና ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል? የመውጫ ፈተና የወሰዱ የ2015 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች ውጤታቸውን ከነገ እሁድ ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም ማታ ጀምሮ ውጤታቸውን ኦንላይን ማየት ይችላሉ፡፡ ፈተና የወሰዳችሁ ዕጩ ተመራቂዎች ለፈተናው የተሰጣችሁን User Name በመጠቀም በ https://result.ethemnet.edu.et/ በመግባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። (ከትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ)
6 271
14
بدون متن...
557
15
Good morning 🌞 I hope you all are in a good health. For more AcFn courses teaching videos and university exit model exam pls
Good morning 🌞 I hope you all are in a good health. For more AcFn courses teaching videos and university exit model exam pls #subscribe my YouTube channel and #share it with your network. 👇 https://www.youtube.com/channel/UC9iLz7-ghWnTJYrollMNO5Q I appreciate your support!
1 588
16
Please subscribe my YouTube Channel
606
17
9. Questions addressed by the study of financial management do not includes:
550
18
8. From a financial point of view, a company that decides to develop new product is making
489
19
7. What is the first step in an analysis of financial statements?
439
20
6. A correlation coefficient of zero means that the two sets of returns for two securities are_
415