cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 786
مشترکین
+624 ساعت
+147 روز
+7530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኣዳር እንዴት ነበረ
نمایش همه...
🥰🥰🥰
😓😓😓
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
መዝሙር ክለብ || MEZMUR_CLUB
ልባም ሴት
AGAPE SONGS
RUHAMAH🔥
chat ከገጠምኩ ለኢየሱስ
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
NEW GOSPEL SONG
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
Lid_graphics
🔥fire_prayer_fellowship 🔥
የመዝሙር አልበም
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
SAMI Music
🌹 JOIN 🌹
◎ Your Stories 🦋
ሁሉን
እሁድ 22/02/13 የማይወሰድ መልካም እድል       " ሲሄዱም እርሱ ወደ አንዲት መንደር ገባ፤ ማርታ የተባለች አንዲት ሴትም በቤትዋ ተቀበለችው። ለእርስዋም ማርያም የምትባል እኅት ነበረቻት፥ እርስዋም ደግሞ ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች። ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች፤ ቀርባም፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው። ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። " ሉቃ10:38-41   የማርታ ጥሪ ኢየሱስን አስቀምጠሽ ተነሽ ለእርሱ የሚያስፈልገውን እናዘጋጅለት ፣ እናገልግለው የሚል ነው ። እንዲሁ ብዙወቻችን ለመፍትሔአችን የመጣውን እርሱን አስቀምጠንና ቸል ብለን በራሳችን ሁኔታዎችን ለመለወጥ እንዳክራለን ። ይህ ያባክናል ፣ እንደ ማርታ ያነጫንጫል እረፍት የለበትም ከእርሱ እግር ስር ተቀምጦ መስማት ግን እረፍት ይሰጣል ።   መጽሐፍ ምን ይላል ? “ እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም። ” ማር10፥45    የኛ አሳብ እርሱን ማገልገል ነው የእርሱ አሳብና ተልዕኮ ደግሞ ሊያገለግለን ፣ ሊሰጠን እንጂ እንድናገለግለው አይደለም ። የኛ ጥረት ለእርሱ አንድ ነገር ማድረግ ነው ። የእርሱ መሻት ደግሞ ከእርሱ አንዳች ነገር እንቀበል ዘንድ ነው ። ጌታ ከእርሱ በሚቀበሉ ሰወች ደስ ይለዋል ። ከእርሱ መቀበል የቻለ ሰው እርሱን ማገልገል ይችላል ።     ከእግሩ ስር ቁጭ ብለን ስንሰማ ከእርሱ ብዙ እንቀበላለን ጴጥሮስ ለሊቱን ሙሉ አሳ ለማጥመድ ወደ ባህሩ ከጓደኞቹ ጋር መጥተዋል በእዚህ ጊዜ ኢየሱስ መጥቶ ቢሆን ኖሮ እነዚህ አሳ አጥማጆች አይሰሙትም ጊዜው የሚዋከቡበት አሳ ወደሚገኝበት በመሄድ ብዙ አሳ የማግኘት ሙሉ ልብ ይዘው ግርግር የሚፈጥሩበት ሰአት ነው ስለዚህ አይሰሙትም ነበር ። እርሱ ግን በማለዳ ደክመው ተስፋቸው ሁሉ ተሟጦ ዳግመኛ ለመሞከር ምንም የሚያነሳሳ ልብ ባልነበራቸው ጊዜ መጣ ታንኳቸውን ጠይቆ ማስተማር ጀመረ አሁን ምንም መዋከብና ግርግር የለም ቁጭ ብለው ስሙት አየህ ሰው የራሱን ካልጨረሰ የሌላውን አይሰማም ። ከእርሱ እግር ስር መቀመጥ የቻለ ሰው ልቡ በቃሉ የታረሰ ሰው ጌታ ምንም ቢያዘው ያንን ለማድረግ አቅም አለው ጴጥሮስ በራሱ ጥረት አንዳች አላገኘም በጌታ እግር ስር የመቀመጥ እድል በማግኘቱ ጀልባው ሊሰጥም እስኪደርስ ብዙ አሳ ተቀበለ ። ቃሉን ስንሰማ ብዙ እንቀበላለን ። ይህ መልካም እድል ነው ። የእርሱ ቃል ነው ፈውሳችን ፣ በረከታችን ፣ ድላችን ፣ ምሪታችን ወዘተ... ሁሉ ነገራችን በቃሉ ውስጥ ነው። 👇👇ይቀላቀሉን ቴሌግራም  ቻናላችንን እና የመወያያ ግሩፓችንን👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist https://t.me/Gosphelofchrist """""""""""""___ https://t.me/yekiristos_wongel https://t.me/yekiristos_wongel 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍ #ይ🀄️ለ🀄ሉ☝☝☝☝
نمایش همه...
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4

1🔥 1
እምነት እና ሥራ - ክፍል 4 በያዕቆብ 2 ውስጥ ስለጽድቅ የተሰጠው ትምህርት ✍️ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ በእምነት ብቻ እንደሚጸድቅ በሮሜ እና በገላትያ መልእክታት የተሰጠውን ትምህርት በአግባቡ ተረድቶ ያንን ሳይረሱ ያዕቆብ ምዕራፍ 2ን ማንበብ ተገቢ ነው። ✍️ ሁሉም ቅዱሳት መጻሕፍት በአንዱ መንፈስ ቅዱስ የተጻፉ መሆናቸውን የሚያምን እንባቢ በጥንቃቄና በመንፈቅዱስ በመመራት ሲያነብ የያዕቆብ መልእክት በሮሜና በገላትያ ከተሰጠው ትምህርት ጋር ተመጋጋቢ ትምህርትን እንደሚያቀርብ ይረዳል። በዚህ ጽሑፍ ውስጥም በያዕ.2 ውስጥ የተጻፈልን ትምህርት በጥንቃቄ እየተብራራ ቁጥር በቁጥር  በተከታታይ ይቀርባል። ✍️በያዕ.2 ውስጥ የምናገኘው ትምህርት ጽድቅ ወይም መዳን በሰው ዘንድ የሚታየው ወይም የሚረጋገጠው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራም እንደሆነ የሚገልጽ ነው፡፡ በሰው ዘንድ የአንድ ሰው እምነት እውነተኛ እምነት መሆኑ ሊታይ የሚችለው በሥራ ነው፤ በቊ.14 ላይ «ወንድሞች ሆይ እምነት አለኝ የሚል ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል፤ እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?» በማለት ያዕቆብ ጥያቄ ያነሳል፤ እዚህ ላይ «እምነት አለኝ» የሚለው ያ ሰው ራሱ ነው፡፡ ✍️ እግዚአብሔር ይህ እምነት እውነተኛ መሆን አለመሆኑን በራሱ አምላካዊ እውቀት ያውቃል፤ ሰው ግን ይህን የሚያውቀው ሥራውን አይቶ ነው፤ እዚህ ላይ የተጠቀሰው «እምነት አለኝ» ባዩ ሰው ደግሞ ሥራ እንደሌለው ታውቋል፤ ስለዚህ በቊ.17 ላይ «ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው» ተብሏል፡፡ ✍️በእግዚአብሔር ዘንድ እውነተኛ እንደሆነ የሚታወቅ እምነት ግን ሥራ የሌለው ሊሆን አይችልም፤ በጊዜው ባይገለጥ እንኳ እግዚአብሔር ጽድቅ አድርጎ የቈጠረው እምነት ከሆነ በሥራ መገለጡ አይቀርም፡፡ ያን ጊዜም በሰው ዘንድ ይታያል፤ ስለዚህ በቊ.18 ላይ እንደተጠቀሰው «አንድ ሰው አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ ይላል» ተብሎ በሁለት ሰዎች መካከል በዚህ ጉዳይ ሊባል የሚችለው ነገር ተነግሮናል፤ እነዚህ ሁለት ሰዎች አንዱ "እምነት አለኝ" የሚለው ሰው ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ያለውና እምነቱን በሥራው ማሳየት የሚችለው ሰው ነው፤ እየተናገረ ያለውም ይህ እምነቱን በሥራው ማሳየት የሚችለው ሰው ነው፡፡ «እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ» በሚለው አገላለጽም ሥራ እውነተኛ እምነት በሰው ዘንድ(በሰው ፊት) የሚገለጥበት ማሳያ መሆኑን እንረዳለን። ✍️ይህ እምነቱን በሥራው ማሳየት የሚችለው ሰው ሥራ የሌለው እምነት ያለውን ሰው እንዲህ እያለ ይወቅሰዋል፤ «እግዚአብሔር አንድ እንደሆነ አንተ ታምናለህ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል፡፡» ይለዋል /ቊ.19/፡፡ በዚህ ቃል ውስጥ ሥራ የሌለው እምነት ያለው ሰው እምነቱ የተነጻጸረው ከአጋንንት እምነት ጋር መሆኑ ሰውየው የዳነ ሰው እንዳልሆነ ያሳያል፤ ምክንያቱም መዳን በእምነት ነው ሲባል በእውነተኛ እምነት እንጂ እንደ አጋንንት እምነት ባለ በዚህ ዓይነት እምነት አይደለምና፡፡
نمایش همه...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
نمایش همه...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16
نمایش همه...
5👍 2
ፓስተር_እንዳለ_ወ/ጊዮርጊስ #ምንም ◉New_Song◉ ◎◎◎◎◎◎◎         ▷▷Join Us◁◁ share💯share 💯share 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/zega1044 https://t.me/zega1044 #ይ🀄️ለ🀄ሉ☝☝☝☝
نمایش همه...
ምንም_ፓስተር_እንዳለ_ወ_ጊዮርጊስ_Pastor_Endale_W_Giorgis_June_2024128k.m4a7.78 MB
👍 2
🥞🥞የዕለት_እንጄራ🥞🥞 (  2 / 11 /2016 ዓ.ም) 🟥 #ጸጋና_እውነት ግን #በኢየሱስ_ክርስቶስ ሆነ። ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ #ቃልም ሥጋ ሆነ፤ #ጸጋንና_እውነትንም ተመልቶ በእኛ #አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው #ክብሩን አየን። ¹⁵ ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ #ስለ_እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ። ¹⁶ እኛ ሁላችን #ከሙላቱ_ተቀብለን #በጸጋ ላይ #ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ¹⁷ #ጸጋና_እውነት ግን #በኢየሱስ #ክርስቶስ ሆነ። መልካም ቀን 🙋🙋 @Essube23@Essube23🙏 👇👇👇ይቀላቀሉን ቴሌግራም  ቻናላችንን እና የመወያያ ግሩፓችንን👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist https://t.me/Gosphelofchrist """""""""""""___ https://t.me/yekiristos_wongel https://t.me/yekiristos_wongel 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
نمایش همه...
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4

👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.