cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiopian Academic Staff Association

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
10 232
مشترکین
-124 ساعت
-107 روز
-4530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢመማ የሐውልት ስብስብ ነውዮሐንስ ባንቴ ከ30 ዓመታት በላይ እራሱን በእራሱ በመሾም ለውጥ መካች በመሆን ዕድሜውን አስቆጥሯል። ከአጠቃላይና ከ2ኛ ደረጃ መ/ራን በሚዋጣው የአባልነት መዋጮ ላይ ከፍተኛውን % የያዘውን ፈሰስ ከተወሰኑ ዩኒቨርስቲ መ/ራን በስተቀር በመውሰድ 1. ት/ቱን ውጪ ሀገር 2ቱንም ተማረበት 2. ልጆቹ ከፍተኛ ተካፋይ ከሆኑ የአዳሪ ት/ቤቶች አስተማረበት፣ እያስተማረም ይገኛል። 3. አ/አ መሀል ከተማ ላይ 20 ሚሊዮን የጨረሰ ቤላ ቤት ሰራበት 4. የተለያዩ የአውሮፓ ሀገራትን ተንሸራሽሮባታል 5. የዩኒቨርስቲ መምህራን እኔ አልወቅልም በማለት ሐምሌ 2011 ጄጄ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ በማድረግ ከሌሎች ያነሰ ክፍያ እንዲከፈላቸው አደረጎል 6. 75% በላይ የዩኒቨርስቲ መ/ራን በማህበር አልተደራጁም ። ሌሎችንም የተደራጁት እርስ በእርሳቸው ቀድሞ ከተደራጁት ልምድ በማስፋፋትና በመቀያየር የተደራጁ ሲሆን ጉዑዝ ኢመማ ምንም ተዋፅኦ የለውም።በስራ አድማ ወቅት ከህዳር 26_30 ቀን 2015 ዓ ም ይህ የፅንፈኞች አድማ ነው ኢመማን ዕወቅና አልሰጠውም በማለት መንግስታዊ ወገንተኝነቱን 100% ያሳየ ሐውልት ነው። ዛሬ ላይ ለኢመማ 36% ፈሰስ ክፈሉና አብርን እንሁን እያለ የወንዜ ሴራ አየሰራ ይገኛል። የሚከፍል ዩኒቨርስቲ መ/ማ ካለ መ/ራን ይጠይቃሉ? ለኛ ምን ታሪካዊ ለውጥ ለአመጣ ነው የሚከፈለው? አሳልፎ ሰለሸጠን? # ለ30 አመታት እንዴት ቀጠለ? እኛ የዩኒቨርስቲ መ/ራን የዩኒቨርስቲዎች መምህራን ማህበር (ዩ መማ) በአንቀጽ 39 መሰረት እናቋቁማለን ። የዩኒቨርስቲ መምህራን ማህበር ተጠሪነቱ ለመረጠው መምህራንና መ/ራን ብቻ ነው!!!
نمایش همه...
👍 51💯 3 1
እጅግ በጣም በጣም የሚያሳዝነው ነገር አሮጌ የሴራ ፖለቲከኛ traditional policial thought ኢመማ በምንም ሁናቴ የዩኒቨርስቲ መ/ራንን አይወክልም ፣ በየትኛው ዘመናትም ወክሎ አያውቅም ። ሳይኖር ለሞተው ሙትቻ ስርዓት እኛን ከምድር ገዝግዘው እስከ መጨረሻ ለመጣል የሚሰራ አሮጌ አቆማዳ ነው። ይህንን አፋኝና ሴሬኛ ስርዓት ለመገርሰስ አሁን ላይ ጫፍ ደርሰናል። የተጠየቁ መሠረታዊ የዩኒቨርስቲ ጥያቄዎችን ካልመለሰ በመዋቅሩ የሚመራ ምሁር ነው። ህዝባችን ሀይላችን ነው። ዘረኛ ና ሰፈረኛ ያልሆንህ ምሁር ይህንን የኮስሞቲክስ ሲስተም ውስጥ የሚቃጀውን ስርዓት ለመገርሰስ ና ለራስህ ለመሆን ከጩኸት በመውጣት ዛሬም እንደ ትላንቱ ተነሳ ። ያሊያ የአንድ ሰሞን ጩኸት ውጤት የለውም አቀጣጥል
نمایش همه...
👍 47 4🙏 1
"በኦሮሚያ ክልል መሬት ያልወሰዱ መምህራን ለመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ እንዲሰጣቸው ታዘዘ" "በኦሮሚያ ክልል የመኖሪያ ቤት የሚሰሩበት መሬት ላልወሰዱ የክልሉ መምህራን ቦታ እንዲሰጣቸው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ትእዛዝ መስጠታቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ የትምህርት ቢሮ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት አድርጎ 8 የውሳኔ ሀሳቦችን ያስተላለፈ ሲሆን ከ8ቱ ነጥቦች አንዱ በከተማ ቤት መስሪያ ቦታ ላልወሰዱ መምህራን በአስቸኳይ ሊሰጣቸው ይገባል የሚል እንደሆነ ተጠቅሷል። ከዚህ ቀደም መምህራኑ የቤት መስሪያ ቦታ እንዲሰጣቸው መመሪያ ወጥቶ እንደነበር የተጠቀሰ ሲሆን ከቆይታ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች እገዳ ተጥሎ እንደነበርና በክልሉ ት/ት ቢሮ ጥያቄ መሰረት ዳግም የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ለመምህራኑ  እንዲሰጣቸው ትእዛዝ መሰጠቱ ተጠቁሟል። ጉዳዩም ተፈፃሚ እንዲሆን የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ትዕዛዝ መስጠቱም ተገልጿል። " ምንጭ @Ethiopian_Digital_Library @EUASAs
نمایش همه...
👍 36 7
NEVER DEAL WITH THE CROOKS AND CRUELS.
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ምሁራን ጥያቄ አለን። በሰላማዊ መንገድ ከሚመለከታቸው ጋር ውይይት በማድረግ እንዲፈታ ጠየቅን። 👉 ቃል ተገባ። 👉 እሽ ብለን ዝም አልን 👉 አልተገበር ሲል አድማ አደረግን 👉 የቦርድ አመራሮች እና ጠ/ሚሩ ያወያዩን አልን 👉 ካቢኔው በየዩኒቨርሲቲው ዘምተው አወያይተው በጠቅላዩ ጥር 16/2015 ማጠናቀቂያ ውይይት ተደረገ 👉 ምላሽ የሰጣል ተባለ። ደስታ ሆነ። 👉 ግን ይሄው አመት አለፈው። ጠቅላዩም ውይይትን እንደ ቀን መግዣ ቆጠረው። በውይይት የሚገቡ ቃሎች ተፈፃሚ የማያደርግ መንግስትን ማን እንዲያምነው ነው ? ይህን ያሉት ሚንስቴር ዲኤታ አምና ላይ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ጥያቄ በሁለት ወር ውስጥ ይመለሳል ብለው ለተሰበሰቡ መምህራን በአደባባይ የተናገሩ ሰው ናቸው። ማንን እንመን ? @EUASAs
نمایش همه...
👍 40
The major challenges through which the academic staffs of Ethiopian universities passing are the following: 1. Low Salaries and Poor Remuneration: Academic salaries in Ethiopia are relatively low compared to other professions and countries in the region. This makes it difficult to attract and retain quality faculty members, as many seek better-paying opportunities elsewhere. 2. Inadequate Funding and Resources: Ethiopian universitives often suffer from inadequate funding, leading to shortages of modern teaching and research facilities, libraries, laboratories, and equipment. This hampers the quality of education and research output. 3. Limited Research Opportunities: Research is crucial for academic development, but Ethiopian universities face constraints in funding, infrastructure, and resources for conducting high-quality research. This can limit the professional growth and career advancement of academic staff. Sadly, the ruling government is not showing an interest to solve some of these issues. Therefore we have to be united and committed till we get any positive responses from the respective officials.
نمایش همه...
30👍 12
Dear Ethiopian Academic Staff Members, you can also post and share information that you think they are relevant via the 🔗https://t.me/tu_2024 so that academic staff from Tigray universities will be informed.
نمایش همه...
የተጨማሪ አድሚን ቅጥር ማስታወቂያ እንደሚታወቀው የትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ስራ በሙሉ አቅማቸው መጀመራቸው ይታወቃል። ስለሆነም ከትግራይ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ውስጥ ለ @EUASAs ተጨማሪ አድሚኖችን ማካተትና ትግሉን ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ የሚከተሉትን የሚያሟላ መምህር Admin የሚሆን ይሆናል፣ 1. ከአገዛዙ ጋር ምንም አይነት የፓለቲካ ግንኙነት የሌለው፣ 2. የመምህራን በኑሮ መሰቃየት የሚሰማው 3. የመብት ጥያቄዎች እንዲመለሱ በትጋት የሚሰራ 4. Online ውይይቶችን ለመጀመር እና ለማጠናከር የሚሰራ 5. በየወቅቱ መምህራንን የሚጠቅሙ መረጃዎችን የሚያደርስ ፈቃደኛ የሆናችሁ መምህራን @MessageELAbot ላይ ላኩልን። @EUASAs
نمایش همه...
👍 29
👆 Nov 16 From Yohannes Benti የሚገርመው እንኳን መምህራን የሚያስፈልገንን ተሟግቶ ሊያስመልስ ቀርቶ የታዘዘውን የማይሰራ በስመ የኢመማ ፕሬዝዳንት የሚሸቅል አውርቶ አደር ነው። የምርጫ ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ በነበረበት ወቅት ጭራውን እየቆላ በፍጥነት ያስፈፀመ ነው። ይሄው ለተሾመበት ስልጣንና ሀላፊነት ግን ደንታ የማይሰጠው ግለሰብ ነው። ደግሞ ባያወራስ 😂😂😂 @EUASAs
نمایش همه...
The PM told me it is already discussed but may require me one more talk to other high official to know exactly whether circulars are required or any sort of consensus with the regional govt chiefs(presidents)
نمایش همه...
👍 5🙏 1