fa
Feedback
Dr Shems@Apex Sexual health Clinic

Dr Shems@Apex Sexual health Clinic

رفتن به کانال در Telegram

Apex Sexual Health Clinic ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 4-8:30 ቀጠሮ ለመያዝ: 0988009944/0980807980

نمایش بیشتر
2 457
مشترکین
-224 ساعت
-87 روز
-3330 روز
آرشیو پست ها
የቴስቴስትሮን ህክምና የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው?ውጤታማነቱስ?/ዶ/ር ሸምሴ/ https://youtu.be/lRiuEmEqbGk

ስለ ጾታዊ ግኑኝነት መታወቅ ያለባቸው 10 ነጥቦች https://youtu.be/lRf2uVGt69I

እንኳን ለ 1447ተኛው ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ! ዒድ ሙባረክ! Apex Sexual Health Clinic
እንኳን ለ 1447ተኛው ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ! ዒድ ሙባረክ! Apex Sexual Health Clinic

በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ ይችላሉ?
በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ   የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ ይችላሉ? የፕሮስቴት እብጠት (Benign Prostatic Hyperplasia - BPH) ካንሰር ያልሆነ የፕሮስቴት እብጠት ሲሆን ከ50% በላይ በሚሆኑ እድሜያቸው ከ50 በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ነው። የፕሮስቴት እብጠት ብቻውን አስጊ ባይሆንም ህክምናዎቹ በወሲብ ጤና ላይ ግን ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። አንዳንድ መድሃኒቶች፣ በተለይ 5-አልፋ ሪዳክታዝ እንደፊናስቴሪድ (Finasteride) ያሉ ምርቶች የወሲብ ፍላጎትን መቀነስ እና በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን ሊያመጡ  ይችላሉ። እንዲሁም አንዳንድ ቀዶ ህክምናዎች፣ ለምሳሌ የሚታወቀው Transurethral Resection of the Prostate (TURP) በወንድ ዘር መርጨት ሥርዓት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህም የወንድ ዘር ወደ ብልት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሽንት ማጠራቀሚያ እንዲሄድ ያደርገዋል(Retrograde Ejaculation)። አዳዲስ መመሪያዎች እነዚህን የጐንዮሽ ጉዳቶች ከሕክምናው በፊት ከታካሚው ጋር መወያየት እና የተሟላ ውሳኔ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳሉ። የ አፔክስ ክሊኒክ ሀኪሞችን በአካል ለማግኘት ቀጠሮ :- 0988009944/ 0948339660 ይያዙ። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://apexsexualhealthclinic.com

መውሰድ የሚገቡንን ሰፕሊመንቶች እንዴት ማወቅ እንችላለን? https://youtu.be/aE8ez0TFYlk

በሴቶች የግንኙነት ፍላጎት መቀነስ ቢኖር እነዚህን 9 መፍትሄዎች ይጠቀሙ። https://youtu.be/PXMiONxItbw

ብዙ ሰዎች ብልታቸው አካባቢ ማበጥ ሲኖር ፈርተው እና ተጨንቀው ሀኪም ጋር ከመሄድ ይዘገያሉ። የዘር ፍሬ አከባቢ እባጭ በብዛት የሚታይ ችግር ነው ነገር ግን ሀኪም ጋር ቀርበው ካልታከሙት ችግሮች ሊባባሱ ይችላሉ። በዚህ ቪድዮ ስለ የወንድ ዘር ፍሬዎች ማበጥ እና ተያያዥ ችግሮች መፍትሄዎቻቸው ካልታከምናቸውስ ምን ችግር ይፈጥራሉ የሚሉትን እናያለን። የ አፔክስ ክሊኒክ ሀኪሞችን በአካል ለማግኘት ቀጠሮ 0988009944 0980807980 ይያዙ። https://youtu.be/_J77DIIFIYI

በስነ ሩካቤ ዙርያ ለሚፈጠሩ ችግሮች መፍትሄ https://youtu.be/MLLpqkSqYok

በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ምንድነው? የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ
በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ምንድነው? የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ ይችላሉ? የፕሮስቴት እብጠት (Benign Prostatic Hyperplasia - BPH) ካንሰር ያልሆነ የፕሮስቴት እብጠት ሲሆን ከ50% በላይ በሚሆኑ እድሜያቸው ከ50 በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ነው። የፕሮስቴት እብጠት ብቻውን አስጊ ባይሆንም ህክምናዎቹ በወሲብ ጤና ላይ ግን ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። አንዳንድ መድሃኒቶች፣ በተለይ 5-አልፋ ሪዳክታዝ እንደፊናስቴሪድ (Finasteride) ያሉ ምርቶች የወሲብ ፍላጎትን መቀነስ እና በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን ሊያመጡ ይችላሉ። እንዲሁም አንዳንድ ቀዶ ህክምናዎች፣ ለምሳሌ የሚታወቀው Transurethral Resection of the Prostate (TURP) በወንድ ዘር መርጨት ሥርዓት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህም የወንድ ዘር ወደ ብልት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሽንት ማጠራቀሚያ እንዲሄድ ያደርገዋል(Retrograde Ejaculation)። አዳዲስ መመሪያዎች እነዚህን የጐንዮሽ ጉዳቶች ከሕክምናው በፊት ከታካሚው ጋር መወያየት እና የተሟላ ውሳኔ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳሉ። የ አፔክስ ክሊኒክ ሀኪሞችን በአካል ለማግኘት ቀጠሮ :- 0988009944/ 0948339660 ይያዙ። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://apexsexualhealthclinic.com

ወንዶችን ሚያስጨንቃቸው ጥያቄ-/ዶ/ር ሸምሴ/ https://youtu.be/QrJscklExmM

የወንድ የጾታ ሆርሞኖች/ቴስቴስትሮን ለምን ይጠቅማል?/ዶ/ር ሸምሴ/ https://youtu.be/AxFYdbuREgQ

የስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) መድኃኒቶች! የስንፈተ ወሲብ ችግርን ለማከም በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉት የ PDE5 inhibitors በመባል የሚታወቁ መድኃኒቶች ናቸው። እነዚህ መድኃኒቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ: Sildenafil (Viagra) Tadalafil (Cialis) Vardenafil (Levitra) Avanafil (Stendra) እንዴት ነው የሚሰሩት? እነዚህ መድሃኒቶች የሚሰሩት በብልት ውስጥ ያሉ የደም ስሮች እንዲከፈቱ እና የደም ዝውውር እንዲጨምር በማድረግ ነው። ይህ የሚሆነው PDE5 የሚባለውን ኢንዛይም (enzyme) በመከላከል ነው። የ PDE5 ኢንዛይም የብልት ጡንቻዎች እንዲኮማተሩ እና የደም ፍሰት እንዲቀንስ ያደርጋል። ስለዚህ እነዚህ መድሃኒቶች የ PDE5 ኢንዛይምን ሲገቱት የብልት ጡንቻዎች ዘና እንዲሉ በማድረግ ደም በቀላሉ ወደ ብልቱ እንዲፈስ ያደርጋሉ፣ ይህም ለግንኙነት የሚያስችል ጥንካሬ ያለው ብልት እንዲቆም ይረዳል። ማን መውሰድ የለበትም? እነዚህን መድሃኒቶች ከመውሰድዎ በፊት የጤና ሁኔታዎን ለሀኪምዎ መንገር በጣም አስፈላጊ ነው። በተለይም የሚከተሉት የጤና ህመሞች ካሉዎት እነዚህን መድሃኒቶች መውሰድ የለብዎትም: የልብ ህመም ካለብዎት: ለልብ ህመም ናይትሬት (nitrate) የያዙ መድኃኒቶችን የሚወስዱ ከሆነ። እነዚህን መድሃኒቶች ከናይትሬት ጋር አብሮ መውሰድ ለሞት ሊዳርግ የሚችል ከባድ የደም ግፊት መቀነስ ሊያስከትል ይችላል። የደም ግፊት ችግር ካለብዎት: ዝቅተኛም ሆነ ከፍተኛ የደም ግፊት ካለብዎ። የጉበት ወይም የኩላሊት በሽታ ካለብዎት: የመድሃኒቱ ተጽእኖ በሰውነትዎ ውስጥ የሚቆይበት ጊዜ ሊራዘም ስለሚችል የጎንዮሽ ጉዳቶችን ሊያባብስ ይችላል። ከሀኪም ወይም ከሳይኮሎጂስት ጋር መነጋገር: የስንፈተ ወሲብ መንስኤ የአእምሮ ጭንቀት ወይም ስነልቦናዊ ከሆነ ከሙያተኛ ጋር መነጋገር ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። እነዚህ ምክሮች ከመድኃኒቱ ጋር ተዳምረው የበለጠ ውጤታማነት እንዲያገኙ ይረዳዎታል። የ አፔክስ ክሊኒክ ሀኪሞችን በአካል ለማግኘት ቀጠሮ :- 0988009944/ 0948339660 ይያዙ። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://apexsexualhealthclinic.com 📲 የ አፔክስ ሴክሹዋል ኀልዝ መተግበሪያን ከ ጉግል ፕሌይ በነፃ ያውርዱ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.apexsexualhealth.android

በወንድ አካል ላይ ያለው የፕሮስቴት እብጠት (BPH) በወሲብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ምንድነው?   የፕሮስቴት ሕክምናዎች የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን (Erectile Dysfunction) ሊያስከትሉ ይችላሉ? የፕሮስቴት እብጠት (Benign Prostatic Hyperplasia - BPH) ካንሰር ያልሆነ የፕሮስቴት እብጠት ሲሆን ከ50% በላይ በሚሆኑ እድሜያቸው ከ50 በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ነው። የፕሮስቴት እብጠት ብቻውን አስጊ ባይሆንም ህክምናዎቹ በወሲብ ጤና ላይ ግን ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። አንዳንድ መድሃኒቶች፣ በተለይ 5-አልፋ ሪዳክታዝ እንደፊናስቴሪድ (Finasteride) ያሉ ምርቶች የወሲብ ፍላጎትን መቀነስ እና በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት የወንድ ብልት አለመቆም ችግርን ሊያመጡ  ይችላሉ። እንዲሁም አንዳንድ ቀዶ ህክምናዎች፣ ለምሳሌ የሚታወቀው Transurethral Resection of the Prostate (TURP) በወንድ ዘር መርጨት ሥርዓት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህም የወንድ ዘር ወደ ብልት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሽንት ማጠራቀሚያ እንዲሄድ ያደርገዋል(Retrograde Ejaculation)። አዳዲስ መመሪያዎች እነዚህን የጐንዮሽ ጉዳቶች ከሕክምናው በፊት ከታካሚው ጋር መወያየት እና የተሟላ ውሳኔ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ያስረዳሉ። የ አፔክስ ክሊኒክ ሀኪሞችን በአካል ለማግኘት ቀጠሮ :- 0988009944/ 0948339660 ይያዙ። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://apexsexualhealthclinic.com To join our social media Facebook | Telegram | TikTok

ስለ BLUE BALLS / የዘር ፍሬ ህመም /ሰማያዊ የዘር ፍሬ ምን ያውቃሉ 📌ሴቶች በወር አበባ ጊዜ ህመም እንደሚያጋጥማቸው ወንዶችስ ተመሳሳይ ህመም ያጋጥማቸዋልን ? 📌blueballs /ሰማያዊ የዘር ፍሬ ህመም የሚባለው በወንዶች ላይ የሚያጋጥም ችግር ሲሆን ይህም የሚከሰተዉ ወንዶች ረዘም ላለ ጊዜ በወሲብ ተነቃቅተው (ለምሣሌ በመሳሳም ፤ በመተሻሸት) ቆይተው ያለ ወሲብ ወይም ያለ እርካታ / orgasm ሲያቆሙ የዘር ፍሬያቸው ላይ ከፍተኛ የህመም ስሜት ያጋጥማቸዋል ። 📌ይህ ህመም ጊዜያዊ ሲሆን ምንም የጤና ጉዳት አያስከትልም ። እንዲሁም ህመሙ ከተወሰነ ቆይታ በኋላ በራሱ ጊዜ ወይም ደግሞ የዘር ፈሳሽን በማፍሰስ ይጠፋል። 📌ሰማያዊ የዘር ፍሬ የተባለበት ምክንያት በተወሰነ መልኩ የዘር ፍሬው ላይ ያለው ቆዳ ወደ ሰማያዊ ስለሚቀየርና ወንዶችን የሀዘን ስሜት እንዲሰማቸው ስለሚያደርግ ነው (ሰማያዊ = ሀዘን)። 📌ይህ ችግር ከጊዜያዊ ህመም ባሻገር ምንም አይነት የጤና ጉዳት አያመጣም ነገር ግን የህመም ስሜቱ ከባድ ሊሆን ይችላል። 📌 መፍትሔ ፦ ቀዝቃዛ ሻወር ፤ በጀርባ መተኛትና እንቅስቃሴ ለተወሰነ ሰዓት መቀነስ ፤ በበረዶ ወይም ሞቅ ባለ ውሃ በጨርቅ የዘር ፍሬን ለማ 10 ደቂቃ መያዝ። 📌ከጊዜ በኋላ ህመሙ ካልጠፉ ሀኪሞትን ያማክሩ። የ አፔክስ ክሊኒክ ሀኪሞችን በአካል ለማግኘት ቀጠሮ :- 0988009944/ 0948339660 ይያዙ። ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 https://apexsexualhealthclinic.com To join our social media Facebook | Telegram | TikTok 📲 የ አፔክስ ሴክሹዋል ኀልዝ መተግበሪያን ከ ጉግል ፕሌይ በነፃ ያውርዱ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.apexsexualhealth.android