Mt photo edit & funny 🤣 😂
Well come blenal🙌 እዚ ግሩፕ ገብቶ ☝ አለመሳቅ ከባድ ነው ፈታ በሉ😜🤣🤣 Photo እንድሰራላቹ ከፈለጋችሁ👇👇 @Mado_Mt1
نمایش بیشتر294
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
🗣 አስተማሪ : ት/ቤት የመተኛ ቦታ አይደለም
🗣 backbencher : ቤትም የማጥኛ ቦታ አይደለም
👍 3
አንድ ጥቁር ልጅ ላይ ፌደሪለሰ
በጨለማ ጥይት ተተኩሶበት ቀለሀዋ
ተመልሳ ምን ብትል ጥሩ ነው
#ባትሪ አብሪልኝ😋😋😂😂
ምን ግርም እንደሚለኝ ታቃላቹ...
...አሁን ይህን ጹሁፍ ሁልሽም
በሆድሽ እያነበብሽ መሆኑ ነው...
ልጅ - አባዬ መሬት ለምንድን ነው ክብ የሆነችው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
ልጅ - ለምንድን ነው ቀን እና ለሊት የኖረው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
ልጅ - አየር ላይ ለምንድን ነው መብረር ማንችለው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
ልጅ - ለምን......
ብሎ ሳይጨርስ እናት በመሀል ትገባና
"ምን አለ አባትክን ባታስጨንቀው" ስትል
አባት - ተይው እንጂ ይጠይቅ
ካልጠየቀ ምን ያውቃል
😜😜😜😜😜😜
🤣 2
#አቤ 🤠 >>እኛ ቤት ቢራ ልንጠጣ ነው:: እኔን ጨምሮ 20 ልጆች ሆነናል:: ትመጣለህ?
#ከቤ👨💼 >>እሺ ግን ይሄ ሁሉ ሰው ለምን?
#አቤ 🤠 >>ቢራው "ከ21 በታች ለሆኑ የተከለከለ ነው" ስለሚል ነዋ!
😂😂😂
😁 2
نمایش همه...