6 512
مشترکین
+1024 ساعت
+717 روز
+3430 روز
آرشیو پست ها
6 512
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 512
እሱ :- ቤብ እወድሻለሁ : ሚስቴ ሁኚ
እሷ :- በልቤ ውስጥ ምንም ቦታ የለህም 💔
እሱ :- ዐይምሮሽ ውስጥ አስቀምጪኝ 😭 ባዶ እንደሆነ አውቃለሁ
ሁ ሁ ሁ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
6 512
🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️
😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0
6 512
🌼• እንኳን ለ2019 ዘመን መለወጫ አዲስ አመት በዓል በሰላም አደረሳቹ ውድ ተከታታዮቻችን ❤
● አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት በየስራ ዘርፎቻቹ የስኬት ይሁንላቹ ። ያሰባችሁት ብቻ ሳይሆን ካሰብችሁት በላይ ይሁንላቹ ። ሀሳባችሁ ይሳካላቹ ። ያቀዳችሁት ሁሉ ይስመር ። ጤና እና ሀብት ለራሳችሁም ለምትመኙትም ሰው በሙሉ ፈጣሪ ይስጥላቹ
በዚሁ አጋጣሚ ሃሳብ መልክት አስተያየታችሁን በኮመንት ማስቀመጫው ስጡን በአዲሱ አመት ይበልጥ የተሻለ ነገር እንድናረግ
🌼📝 @Bemmnet
🌼📝 @Bemmnet
6 512
🟢•
ያስፈራኝ ያቃጠልኩት ቀን አይደለም እሱ ትዝታ ነው ያስፈራኝ እንደአንተ ለመውደድ እና ለማመን የሚጠብቀኝን የቀን ክምር ሳስበው ነው !!
ላንተ የሰጠሁ ነገር አያሳሳኝም የሚያሳሳኝ ላንተ የሰጠሁክን ያህል ለመስጠት የሚጠበቀው ግዜ ብዛት ነው !!
ታውቃለህ በቶሎ መውደድ አልችልም ። ታውቃለ ለማመን ግዜ ይፈጅብኛል ፣ታውቃለህ ቁጥብ ነኝ፣ ታውቃለህ በጣም ነው የወደድኩህ!!
🟢• ያዘንኩት ቃልህን ስላልጠበክ አይደለም ያዘንኩት በብዙ ማሰላሰል እና ማመንታት የገነባሁት እምነት ሲፈርስ ተመልክቼ ከዚ ኋላ ለማመን የምሄደውን እርቀት ሳስበው ነው ሀዘን የተጣባኝ !!
ያዘንኩት የመጣሁበት መንገድ ምክንያት አይደለም የምሄድበት መንገድ እርቀት ሳብያ ነው ።
ማን ያውቃል... ነገ የተዋበ ቀን የኔ ይሆናል ❤
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET6 512
🌼😍• እንኳን አደረሳቹ •😍🌼
🌼• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ !🌼
6 512
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
6 512
በፍቅር ውስጥ ትልቁ ስህተት ሴቷ ወንዱን እንደ ሴት እንዲያስብ ስትጠብቅ፣ ወንዱ ደግሞ ሴቷን እንደ ወንድ እንድታስብ ሲፈልግ ነው። ወንዶች ችግር ሲገጥማቸው በፍጥነት መፍትሔ መፈለግ ይቀናቸዋል፤ ሴቶች ደግሞ መፍትሔ ከመፈለጋቸው በፊት ስሜታቸው በትኩረት እንዲደመጥላቸው ይፈልጋሉ።
ስለዚህ ወንዶች፣ሴታችሁን ለመምከር ከመቸኮላችሁ በፊት ስሜቷን አዳምጡላት፤ ሴቶች ደግሞ ወንዶች ችግራቸውን በራሳቸው ለመፍታት ዝም ሲሉ አትጨቅጭቋቸው። እርስ በእርስ ያላችሁን ተፈጥሯዊ የፍቅር ባህሪና ስሜታችሁን ተረዱ ። 💜🙏
📕 ርዕስ፦ እንደ ሴት ሁኚ፤ እንደ ወንድ አስቢ
✍ ደራሲ፦ ስቲቭ ሃርቪ
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET6 512
ታድናለህ ወይም ትታደናለህ !!!
ዳርክ ሳይኮሎጂ
👍 ይሄ ዳርክ ሳይኮሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ ማንም እንደፈለገ እንዳይጫወትብህ የሚረዳ አስተሳሰብህን የሚቀይርና በሕይወትህ እንዴት በጥበብ መጫወት እንዳለብህ የሚያስተምር እጅግ ምርጥ መጽሐፍ ነው።
👍
የዋህነት በዘመናችን ትልቅ ወንጀል ነው። ቅን መሆን ብቻውን ዋጋ የለውም፤ ሰዎች ደግነትህን እንደ ድክመት ይቆጥሩታል፣ ግልጽነትህን ተጠቅመው ያጠቁሃል። ይህ የ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍም የተከለከለውን እውቀት በመግለጥ ዓለም እንዴት እንደምትሰራ ያሳይሃል ።
👍 መጽሐፉ የሥነ-ልቦና ጨዋታ ምሥጢሮች በመበታተን፣ ሰዎች አንተን ለመቆጣጠር የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች ያሳይሃል። እውቀቱ በእጅህ ሲገባ፣ ከአሻንጉሊትነት ወደ መሪነት ትሸጋገራለህ ።
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የምትማራቸው የኃይል ሕጎች፡-
✅ ማኑፕዩሌሽን (Manipulation): ሰዎች ሳያውቁት ወደ ፈለግከው አቅጣጫ እንዴት እንደምትዘውራቸው፣
✅#የማታለል_ጥበብ (Deception): እውነተኛ ዓላማህን በመደበቅ፣ ጠላቶችህን እንዴት እንደምታዘናጋ እና እንደምትጥላቸው፣
✅#ስሜታዊ_ጫና (Emotional Blackmail): የሰዎችን ፍርሃት፣ ፍቅር እና ድክመት በመጠቀም እንዴት ተጽዕኖ እንደምትፈጥር፣
✅ የአዳኞች_ሥነ_ልቦና: ናርሲሲስቶች እና ሳይኮፓቶች የሚጠቀሙበትን ስልት ቀድሞ በመረዳት እንዴት ጥቃታቸውን ማክሸፍ እንደምትችል።
ይህ መጽሐፍ ለደካሞች የተዘጋጀ አይደለም። እውነቱን ለመጋፈጥ ለሚደፍሩ፣ የሕይወታቸውን ዙፋን ለሌሎች አሳልፈው ለመስጠት ፈቃደኛ ላልሆኑ እና ጨለማውን ተረድተው ብርሃኑን ለመቆጣጠር ለሚፈልጉ ብቻ ነው።
ኃይልህ የዕውቀት ውጤት ነው።
መጽሐፉን አንብብ፤ ጨዋታውን ተቆጣጠር!
ዳርክ ሳይኮሎጂ መጽሐፍ
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET6 512
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
6 512
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
6 512
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
6 512
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
6 512
✍️ርዕስ፦ መሸጋገር
✍️ደራሲ፦ ቀሲስ ታምራት ወሌ
⌨️የታተመበት ዘመን፦ 2011 ዓ.ም.
📖📖 ይዘት ፦
የጳጉሜን ወር በማስመልከት የተዘጋጀ መንፈሳዊ ትምህርት ሲሆን፣ ስለ ጊዜና ዘመን መሸጋገር፣ እግዚአብሔር ጊዜንና ፍጥረታትን እንዴት እንደፈጠረ፣ የሰው ልጅ የጊዜ ግንዛቤ (time consciousness) ስላለው በጊዜ ውስጥ የሕይወቱንና የሥራውን ፍሬ መመርመር እንደሚገባው፣ እንዲሁም ከኃጢአት ወደ ጽድቅና ወደ አዲስ ማንነት መሸጋገርን ሰፊ መንፈሳዊ ማብራሪያ የሚሰጥ ጽሑፍ ነው ።
📚የገጽ ብዛት፦ 4 ገጾች
EOTC መጻሕፍት 📚
🟢• ለወዳጅ ዘመዶቾ ያጋሩ !
📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️
📚📝 @BEMMNET
📚📝 @BEMMNET6 512
🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
6 512
🥰🥰🥰••• ለክርስቲያን ልጆች የሚሆኑ 80 መጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ••• 🥰🥰🥰
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
1 ዲቦራ ፦ንብ ማለት ነው።
2 ዮዳሔ፦ እግዚአብሔር ያውቃል ማለት ነው።
3 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ ማለት ነው።
4 ኑኃሚን፦ደስታየ ማለት ነው።
5 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው።
6 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል ማለት ነው።
7 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል ማለይ ነው
8 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው።
9 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ ማለት ነው።
10 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል ማለት ነው።
11 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው።
12 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ማለት ነው
13 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነው።
14 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው! ማለት ነው።
15 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል ማለት ነው።
16 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት ማለት ነው።
17 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው።
18 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ ማለት ነው።
19 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ ማለት ነው።
20 ሣራ፦ልዕልት ማለት ነው።
21 ስምዖን፦ሰማ ማለት ነው።
22 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ ማለት ነው።
23 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው።
24 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
25 አልዓዛር፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው።
26 አስቴር፦ኮከብ ማለት ነው፣
27 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ ማለት ነው።
28 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው ማለት ነው።
29 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።
30 አብራም፦ታላቅ አባት ማለት ነው።
31 አብርሃም፦የብዙዎች አባት ማለት ነው
32 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው ማለት ነው።
33 አክዐብ፦የአባት ወንድም ማለት ነው።
34 ባሮክ፦ቡሩክ ማለት ነው።
35 አዳም፦መልካሙ ማለት ነው።
36 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው።
37 ባርቅ፦መብረቅ ማለት ነው።
38 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው ማለት ነው።
39 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል ማለት ነው።
40 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ ማለት ነው።
41 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል ማለት ነው።
42 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት ማለት ነው።
43 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
44 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ ማለት ነው።
45 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው ማለት ነው።
46 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው ማለት ነው።
47 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል ማለት ነው።
48 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው።
49 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው።
50 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል ማለት ነው።
51 ኤዶም፦ቀይ ማለት ነው
52 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል ማለት ነው።
53 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው ማለት ነው።
54 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ ማለት ነው።
55 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ ማለት ነው።
56 ሰሎሞን፦ሰላማዊ ማለት ነው።
57 ኬብሮን፦ኅብረት ማለት ነው
58 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው።
59 ኤደን፦ደስታ ማለት ነው።
60 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው።
61 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል ማለት ነው።
62 ይሳኮር፦ ዋጋዬ ማለት ነው
63 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ ማለት ነው።
64 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው ማለት ነው።
65 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው ማለት ነው።
66 ዮሴፍ፦ይጨምር ማለት ነው።
67 ዮናስ፦ርግብ ማለት ነው።
68 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
69 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው።
70 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው ማለት ነው።
71 ምናሴ ማስረሻ ማለት ነው ።
