fa
Feedback
SantimPay Financial Solutions

SantimPay Financial Solutions

رفتن به کانال در Telegram

SantimPay Financial Solutions S.C. is a simple and secure payment system that operates under the National Bank's Payment System Proclamation No. 718/2011. We simplify transactions between customers and merchants locally and internationally.

نمایش بیشتر
2 751
مشترکین
-524 ساعت
-117 روز
-3130 روز
آرشیو پست ها
የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች ገበያው ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና የክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል። ፈጣን እና አስተማማኝ ግብይቶች እንዲካሄዱ ከማድረግ ባሻገር ሁለቴ አይቆር
የሳንቲምፔይ ፖስ ሌሎች ገበያው ላይ ካሉ ፖስ ማሽኖች በተለየ መልኩ ከሁሉም ባንኮች እና የክፍያ መንገዶች ክፍያን ይቀበላል። ፈጣን እና አስተማማኝ ግብይቶች እንዲካሄዱ ከማድረግ ባሻገር ሁለቴ አይቆርጥቦትም፤ ይህም እያንዳንዱ ክፍያ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ከችግር ነጻ እንዲሆን ያደርጋል። ሳንቲምፔይ ፖስ - ቀላል እና ምቹ! #SantimPay #SoSimple #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia #MINT

ዒድ ሙባረክ !🌙 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር እንዲሆንልዎ እንመኛለን! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidMubarak #Eid
ዒድ ሙባረክ !🌙 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር እንዲሆንልዎ እንመኛለን! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #EidMubarak #EidAlFitr #Eid1447 #SantimPay #DigitalPayments #FintechEthiopia #Ethiopia #SoSimple

ሳንቲምፔይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች ወረዳዎች በበልግ ዝናብ ምክንያት በተከሠተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች የተሰማንን ሃዘን እንገልፃለን:
ሳንቲምፔይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች ወረዳዎች በበልግ ዝናብ ምክንያት በተከሠተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች የተሰማንን ሃዘን እንገልፃለን::

መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #SantimPay #Ethio
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #SantimPay #EthiopianFintech

መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #YaYaWallet #Digi
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day! #IWD2026 #March8 #WomensDay2026 #ForAllWomenAndGirls #YaYaWallet #DigitalWallet #EthiopianFintech

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰዎ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #አድዋ130 #የአድዋድል #AdwaVictory #VictoryOfAdwa #ኢትዮጵያ #ProudlyEthiop
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰዎ! ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #አድዋ130 #የአድዋድል #AdwaVictory #VictoryOfAdwa #ኢትዮጵያ #ProudlyEthiopian #Santimpay #SoSimple

ረመዳን ከሪም! 🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። የሰላምና የፍቅር ጾም እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ- በጣም ቀላል! #Ramada
ረመዳን ከሪም! 🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ። የሰላምና የፍቅር ጾም እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ- በጣም ቀላል! #RamadanKareem #SantimPay #Ramadan2026 #DigitalPayments #Ethiopia #SoSimple

ሳንቲምፔይ ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ወቅት እንዲሆንልዎ ይመኛል። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #OrthodoxFasting #Ethiopia #
ሳንቲምፔይ ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ወቅት እንዲሆንልዎ ይመኛል። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #OrthodoxFasting #Ethiopia #OrthodoxChristian #FastingSeason

የቫለንታይን ቀን ግብይትዎን ቀላልና ከጭንቀት ነፃ ያድርጉ። ለፍቅረኛዎ የሚገባዉን ስጦታ በመስጠት፣ ደስታቸዉን ይጨምሩ። ለዚህም በሳንቲምፔይ ፖስ ወይም ኪዉ-አር ኮድ ይክፈሉ እና ፍቅርዎን በቀላሉ ያ
የቫለንታይን ቀን ግብይትዎን ቀላልና ከጭንቀት ነፃ ያድርጉ። ለፍቅረኛዎ የሚገባዉን ስጦታ በመስጠት፣ ደስታቸዉን ይጨምሩ። ለዚህም በሳንቲምፔይ ፖስ ወይም ኪዉ-አር ኮድ ይክፈሉ እና ፍቅርዎን በቀላሉ ያካፍሉ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #ValentinesDay #SoSimple #SantimPayPOS #PayWithLove #EasyPayments

የኅዘን መግለጫ መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በኢቢኤስ ቴሌቭዥን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመ
የኅዘን መግለጫ መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በኢቢኤስ ቴሌቭዥን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! #SoSimple #SantimPay #ModernPaymentSolution #ክፍያ #DigitalEt
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! #SoSimple #SantimPay #ModernPaymentSolution #ክፍያ #DigitalEthiopia #DigitalPayments #Fintech #በጣምቀላል #ጥምቀትበዓል #epiphany

ሳንቲምፔይ ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ መልካም የከተራ በዓል እንዲሆንሎት ይመኛል። መልካም በዓል! #SoSimple #SantimPay #ModernPaymentSolution #ጥምቀትበዓል #ephipha
ሳንቲምፔይ ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ መልካም የከተራ በዓል እንዲሆንሎት ይመኛል። መልካም በዓል! #SoSimple #SantimPay #ModernPaymentSolution #ጥምቀትበዓል #ephiphany #ketera

መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን።
መላው የሳንቲምፔይ ሠራተኞች በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን።

እያንዳንዱን ክፍያ ያለምንም ጭንቀት! ከጥሬ ገንዘብ ችግሮች እራስዎን ያላቁና ቀለል ያለ፣ ከስህተት ነፃ የሆነ ግብይት ይፈፅሙ። ለሁሉም ክፍያ ሳንቲምፔይን ይጠቀሙ። ሳንቲምፔይ - ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ! #SantimPay #SoSimple #POS #POSsolution #DigitalPayments #Fintech #MerchantSolutions #DigitalEthiopia

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በደስታ የተሞላ የበዓል ጊዜ እንዲሆንልዎ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #መል
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በደስታ የተሞላ የበዓል ጊዜ እንዲሆንልዎ እንመኛለን። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #መልካም_የገና_በዓል #HolidaySeason #EthiopianChristmas #በዓል #FestiveVibes #ሳንቲምፔይ #በጣምቀላል #ገና2018

መልካም የገና በዓል! በዚህ የበዓል ወቅት ካሽ መያዝ የሚያመጣውን ጭንቀት ሁላችንም እናዉቃለን። ሳንቲምፔይ ደግሞ ግብይትዎን ቀላል እና ከጭንቀት ነፃ ለማድረግ ሁሌም ዝግጁ ነው። በሳንቲምፔይ ፖስ ወይም ኪዉ-አር በቀላሉ ይክፈሉ። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! #SantimPay #SoSimple #EthiopianChristmas #Gena #CashlessPayments #DigitalPayments #FintechEthiopia #POS #QRPayments #HolidayEase #DigitalEthiopia #SmartPayments

Welcoming 2026 with growth and seamless connections! Thank you to our global community for your trust. Smarter payments. Shar
Welcoming 2026 with growth and seamless connections! Thank you to our global community for your trust. Smarter payments. Shared success. SantimPay - So simple. #HappyNewYear2026 #SantimPay #GlobalCommunity #SeamlessPayments #DigitalFinance #CrossBorderPayments #SoSimple

2025 was a year of growth, impact, and innovation for SantimPay. New milestones reached, stronger connections built and we’re just warming up. 2026? Bigger. Better. Stronger. SantimPay - So Simple! Happy New Year! 2025 ለሳንቲምፔይ የእድገት እንዲሁም የኢኖቬሽን ዓመት ነበር። አዳዲስ ስኬቶች ተመዝግበዋል፣ ግንኙነቶች ተጠናክረዋል ይህ ደግሞ ገና ጅማሪያችን ነዉ። 2026 ደግሞ ይበልጥ ትልቅና የተሻለ ይሆናል። ሳንቲምፔይ - በጣም ቀላል! መልካም አዲስ ዓመት! #Holidays #SeasonsGreetings #NewYear2026 #SantimPay #SantimPay2025 #RoadTo2026 #FintechGrowth #DigitalFuture #SoSimple

ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሥራም ተፅዕኖም የፈጠሩ ጀግኖችን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኢቢሲ እውቅና ሰጥቶዋል:: እውቅና ከተሰጣቸዉ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ትንሳኤ ደሳለኝም ይገኙበታል:: ይህንን እውቅና ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን! https://www.ebc.et/Home/NewsDetails?NewsId=3703 #DigitalInnovation#EthiopianTech #LeadershipRecognition#DigitalImpact#EBC #SantimPay

ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሥራም ተፅዕኖም የፈጠሩ ጀግኖችን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኢቢሲ እውቅና ሰጥቶዋል:: እውቅና ከተሰጣቸዉ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ትንሳኤ ደሳለኝም ይገኙበታል:: ይህንን እውቅና ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን! ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሥራም ተፅዕኖም የፈጠሩ ጀግኖች #DigitalInnovation#EthiopianTech #LeadershipRecognition#DigitalImpact#EBC #SantimPay