cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Remedial students 2015

Remedial students

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استامهری2 084آموزش16 143
پست‌های تبلیغاتی
4 840
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+117 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ለወልቂጤ ዩንቨርሲቲ #ለሬሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ ውድ የሬሚዲያል ተማሪዎች ውጤት መገለፁን ተከትሎ ተማሪዎች ቅሬታ እንዳላችሁ እየገለፃችሁ ስለሆነ በሚከተለውን የኢሜል አድራሻ እስከ ዕለተ አርብ ቀን 28/11/2015 ዓ.ም ብቻ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ቅሬታ ማቅረቢያ የኢሜል አድራሻ👇 [email protected]
نمایش همه...
نمایش همه...
Remedial students 2015

Remedial students

✅ውጤት የለቀቁ ዩንቨርስቲዎች ቁጥር 20 ሞልቷል። አሁን ላይ የሪሜዲያል ፕሮግራም ከተቀበሉ የመንግስት ዩንቨርስቲዎች አብዛሀኛዎቹ ውጤት ለቀዋል።   1-ጎንደር ዩንቨርስቲ   2- ሀዋሳ ዩንቨርስቲ   3- ባህርዳር ዩንቨርስቲ   4- ወለጋ ዩንቨርስቲ   5- አምቦ ዩንቨርስቲ   6- ቀብሪ ደሃር ዩንቨርስቲ   7- እንጂባራ ዩንቨርስቲ   8- ደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ   9- መቱ ዩንቨርስቲ   10- ቦንጋ ዩንቨርስቲ   11- ጅግጅጋ ዩንቨርስቲ   12- ደባርቅ ዩንቨርስቲ   13- ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ   14- ቦረና ዩንቨርስቲ   15- አርሲ ዩንቨርስቲ   16- ወልዲያ ዩንቨርስቲ   17- ጋምቤላ ዩንቨርስቲ   18- ወራቤ ዩንቨርስቲ   19- ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ ( በከፊል)   20- ድሬድዋ ዩንቨርስቲ ለእውነተኛ እና ፈጣን መረጃ
نمایش همه...
#Hawasa_Remedial_Result 📚 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። 👇👇👇 https://sis.hu.edu.et/sa
نمایش همه...
Student - HU Online Portal

Welcome to Hawassa University Online Portal: Information for students, alumni, and parents from Hawassa university, research, teaching, and public engagement..

Hawasa_Remedial_Result 📚 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። 👇👇👇 https://sis.hu.edu.et/sa https://t.me/remidialstudents
نمایش همه...
Student - HU Online Portal

Welcome to Hawassa University Online Portal: Information for students, alumni, and parents from Hawassa university, research, teaching, and public engagement..

መልካም እድል ! የዘንድሮው አመት የ12ተኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ወደ ተመደቡባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመግባት በቀጣዮቹ ቀናት ሃገር አቀፍ ፈተናውን የሚወስዱ ይሆናል። እኛም ተፈታኝ ለሆኑ የቻነላችን ቤተሰቦች መልካም እድልን እንመኛለን ! ❤️
نمایش همه...
የGONDER UNIVERSITY የREMEDIAL ውጤት ተለቀዋል ከታች በለው መስፈንጠሪያ በመንካት መየት ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Remedial students can see their grade via this portal http://213.55.79.200 https://t.me/remidialstudents
نمایش همه...
Remedial students 2015

Remedial students

https://merkato.plus/4492/8 ቦርጭ ላስቸገረን ሠዎች #delivery #Ethiopian #Addis Abeba
نمایش همه...

نمایش همه...