cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አሴር 📝 12

በዐይን፣በፁሑፍ፣በጆሮ፣ በመስማት፣ በማየት፣በቃል፣በመንካት የመጡትን ጥሩ፣ደስታ ቆጣቢ፣እውነት ቆጣቢ፣ ውሸት፣ክፋት፣ምቀኝነት፣መጥፎ፣አስደሳች ለባለቤቱ እንመልሳቸው ጥሩውን በማፅናት መጥፎውን በመቀየር አብረን ያጠፋነውን አብሮ በመመለስ ብቻችን ያጠፋነውን እያስተካከልን የራሳችን ኗሪ እንሁን። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 https://t.me/Burakelekuluseb12

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
460
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-3730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
🥰 2👍 1
نمایش همه...
አንቀጸ ብፁዓን

አንቀጸ ብፁዓን. 27 likes · 5 talking about this. ✝✝✝ይህ የወለንጭቲ ደብረ መዊእ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት ገጽ ነው ።✝✝✝ የተለያዩ ነገሮች ይስተላለፉበታል!

🥰 2
ሰላም እንዴት? የ ቲክ ቶክ ገጽ-> Page አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት የ Youtube channel አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት የ Facebok page አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት የ Telegram_channel
نمایش همه...
🥰 2
نمایش همه...
Pxellap tutorial in Amharic part 1 | Pixellap ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ

የተለያዩ ጥያቄ ካላችሁ በ comment ላይ አስቀምጡ pixellap App ያልወረደላችሁ ካላችሁም comment ላይ አስቀምጡ። በተጨማሪም Subscribe,share,like እያደረጋችሁ እንተጋገዝ! ከዚህ በፊት የተሠራ ምስል(ቪዲዮ)👇

https://youtu.be/GKU-ji1cKhQ?si=XL1GsTSG1_uwl0Xh

👍 2
5
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #እንባሽን_አልጠላውም 🥹 ያኔ የሐዘን ጢሳንጢስ ከልብሽ ተሞልቶ፤ የያዘው ላቦትሽ ሲተን ሲወጣ ተቀድቶ፤ ስታነቢ...ሲወርዱ   ዕንባሽ..በጉንጮጭሽ፤ ይሠራ ይቀዳ ነበር አንድነት ሥምረትሽ፤ ያንን እንባ ያንን ሐዘን ባልወደውም፤ የሠራንን የገደበን ያንን እንባ አልጠላውም፤ ስለሠራን ስላበጀን በእንባ መባ ስለሞላን እንባሽ ሲፈስ በአንድነቱ ስለቀዳን፤ ሐዘንሽን ባልወደውም ያጣመረን ያንን እንባ አልጠላውም።                                         - አበበልኝ - https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA ➖➖➖➖➖➖🙏➖➖➖➖➖
نمایش همه...
👍 4
👍 4
🥰 1