fa
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

رفتن به کانال در Telegram

Bashewam School Grade 1-8

نمایش بیشتر
2 763
مشترکین
+524 ساعت
+157 روز
+6530 روز
آرشیو پست ها
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆች የትምህርት ቤት የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥባቸው አካባቢዎች ከታች የተዘረዘሩ ሲሆን ፡ አገልግሎቱን መጠቀም የምትፈልጉ ማክሰኞ 08/01/2016ዓም ትምህርት ቤት በመምጣት ፋይናንስ ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ። እነዚህም፡ መብራት ሐይል አስራ ስምንት ልኳንዳ ኪባድ ፊሊጶስ አጠናተራ እፎይታ አጠናተራ ድልድይ አጠናተራ ጤና ጣቢያ ሹራብ ማህበር ፡ ግሪን ፓርክ ጠሮ ስላሴ ዊንጌት ብርጭቆ ሚኪላድ 40/60 ኮንዶሚኒየም አዲስ ሰፈር መሆናቸውን እናሳውቃለን ።

+9
Grade 1 Science P5.mp313.86 MB

የሬዲዮ ትምህርት

Grand Canyon Have you ever heard of Grand Canyon? The Grand Canyon is one of the most spectacular natural features on earth.
Grand Canyon Have you ever heard of Grand Canyon? The Grand Canyon is one of the most spectacular natural features on earth. It is listed as one of the Seven Natural Wonders and became a United States national park in 1919. The park covers an area of nearly 5,000 km². Carved by the Colorado River, the Grand Canyon slices deep into the Colorado Plateau and forms one of the most scenic landscapes in the world. Up to 1963, when the Glen Canyon Dam was built, the Colorado river moved 143 million tons of stones each year. ❖•🌺🌸•❖

Progress is impossible without ... ♻️ ══❖•🌺🌸•❖═══╗
Progress is impossible without ... ♻️ ══❖•🌺🌸•❖═══╗

photo content

Word Roots: 🌍🌕 GE & GEO = EARTH, SOIL & GROUND HELIO = SUN - Heliocentric (adj.) = Having or relating to the SUN as the cen
Word Roots: 🌍🌕 GE & GEO = EARTH, SOIL & GROUND HELIO = SUN - Heliocentric (adj.) = Having or relating to the SUN as the center. - Geocentric (adj.) = Having or relating to the EARTH as the center. ══❖•🌺🌸•❖═══╗

Word Roots: 🌎🌍🌏 GE & GEO = EARTH, SOIL & GROUND #Vocabulary ══❖•🌺🌸•❖═══╗
Word Roots: 🌎🌍🌏 GE & GEO = EARTH, SOIL & GROUND #Vocabulary ══❖•🌺🌸•❖═══╗

☑️✔️ Past Perfect Continuous Tense --------------------------------- 🔶Affirmative form Sub + had + been + v-ing 🔷Negative form Sub + hadn't + been + v-ing 🔴Interrogative form Had + sub + been + v-ing? 🔘🔘Usage #1⃣) to describe an event which was in progress for a period of time before another event in the past.((አንድ ድርጊት ከመከናወኑ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ያለማቋረጥ(continuously) ሲከናወን የነበረ ድርጊትን ለመግለፅ ፡ ስለዚህ ሁለት ድርጊት አሉ ማለት ነው።) ድርጊት 1: ለተወሰነ ጊዜ(for a period of time) ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ የመጀመሪያው ድርጊት ድርጊት 2: ያለማቋረጥ ሲከናወን ከነበረው ከመጀመሪያው ድርጊት በሗላ የተከናወነው ሁለተኛው ድርጊት። ስለዚህ ድርጊት 1 በ past perfect continuous tense ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል ማለት ነው። ምሳሌ፡ መምህሩ ከክፍል ገብቶ እያስተማረ ነበር ፡ ከጨረሰ በሗላ ከክፍል ወጣ። 2 ድርጊት አለ፡ 💎ድርጊት 1: መምህሩ ለተወሰነ ጊዜ(ለ 40 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ) ያለማቋረጥ ማስተማሩ የመጀሪያው ድርጊት ነው። 🔘ድርጊት 2: መምህሩ ለሆነ ጊዜ ያክል አስተምሮ ከጨረሰ በሗላ ከ ክፍል መውጣቱ ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ ድርጊት 1 continuous መሆኑ ና የመጀመሪያ ድርጊት በመሆኑ በ past perfect continuous ይገለፃል። so, E.g1) The teacher had been teaching before he left the class. ሌላ ምሳሌ፡ ትናንት ለ 1:00 ያክል መፅሀፍ እያነበብክ ነበር፡ አንብበህ ከጨረስክ በሗላ ምሳ፡በላህ ። ስለዚህ ድርጊት 1: ለ 1 ሰአት ያክል መፅሀፍ ማንበብ የመጀመሪያው ድርጊት ና continuous ስለሆነ በ past perfect continuous ሲገለፅ ድርጊት 2: ካነበብክ ቡሗላ ምሳ መብላትህ ሁለተኛው ድርጊት ስለሆነ በ simple past ይገለፃል። so, E.g2) I had been reading by the time I ate my lunch. #2⃣) past perfect continuous tense is used with 'For' and 'Since' to describe an event which was in progress in the past.(ከአሁን በፊት ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ ድርጊትን For ና Since ን ተጠቅመን በ past perfect continuous tense እንገልፀዋለን) 🔘🔘'For' ን ተጠቅመን በ past perfect continuous የምንገልፀው ድርጊት ለሆነ ጊዜ ያክል ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ ፡ በፊት(past) ላይ ተከናውኖ ያለቀ መሆን አለበት ይኸ ማለት ድርጊቱ አሁን ላይ የለለ። ምሳሌ፡ ትናንት ማታ ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም ብታይ እና ዛሬ ላይ ጓደኛህ ትናንት ማታ ምን ምን አደረክ ብሎ ቢጠይቅህ እና ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም እያየሁ ነበር ብለህ በ English እንድህ ብለህ ትነግረዋለህ " I had been watching a film for 2 hrs"! እዚጋ ማስተዋለን ያለብን ነገር past continuous ተጠቅመን ማታ ፊልም እያየሁ ነበር ብለን መግለፅ እንችላለን" I was watching a film" ልዩነቱ 🔵 I had been watching a film for 2 hrs( ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም እያየሁ ነበር። 🔴I was watching a film( ፊልም እያየሁ ነበር፡ እዚህ የጊዜው ርዝማኔ ወይም duration አለመገለፁ ነው past continuous ን እንድንጠቀም ያረገን። ስለዚህ 'For' ነው ማለት ነው ልዩነቱ።) 🔘🔘'Since' ን ተጠቅመን በ past perfect continuous tense የምንገልፀው ድርጊት ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ አሁን ላይ ግን ያልተከናወነ ነው።) ምሳሌ፡ ትናንት ማታ ከ 2 ሰአት ጀምሮ ፊልም ብታይ እንድህ ተብሎ ይገለፃል፡ " I had been watching a film since 2:00 p.m" So, የ For ና Since ልዩነቱ For ማለት 'ለ' ( ለ 2 ሰአት ፡ ለ 4 አመት፡ ለ 10 ሰአት...) Since ማለት 'ከ' ( ከ 2 ሰአት ጀምሮ፡ ከ 4 አመት ጀምሮ፡ ከ 10 ሰአት ጀምሮ.....) 🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚

Past Perfect tense ------------------------------------- 🔘Affermative form Sub + had + past participle 🔷Negative form Sub +hadn't+pastparticiple 🔶Question form Had + Sub + past participle 📢Usage #1🔉) to describe an event which happened before another event in the past.(አንድ ድርጊት ከመፈፀሙ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ: ስለዚህ ሁለት ድርጊቶች አሉ ማለት ነው።) ድርጊት 1: አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነ ድርጊት(event 1) ድርጊት 2: የመጀመሪያው ድርጊት ከተከናወነ በሗላ ቀጥሎ የሚመጣው ድርጊት(event 2) So, ድርጊት 1 በ past perfect tense ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል ። ስለዚህ past perfect ን የምንጠቀመው አንድ ድርጊት ከመከናወኑ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነውን ድርጊት ለመግለፅ ነው። ምሳሌ፡ ትናንት የ English teacher አስተምሮ ጨርሶ ከክላስ ወጣ ግን ከመውጣቱ በፊት blackboardዱን አፅድቶ ነበር የወጣው። ስለዚህ ሁለት ድርጊት ነው የተከናወነው። ድርጊት 1: ከክላስ ከመውጣቱ በፊት ቦርዱን ማፅዳቱ የመጀመሪያው ድርጊት ነው። ድርጊት 2: ቦርዱን ካፀዳ ቡሗላ ከክፍል መውጣቱ ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ ድርጊት 2 ከመከናወኑ በፊት የተከናወነው ድርጊት 1 በ past perfect ይገለፃል ማለት ነው። So, E.g1🔵) The teacher had cleaned the blackboard by the time he left the class.(by means before). ምሳሌ 2 : ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ወደ ሌላ ቦታ ለመሔድ ብለህ ወደ መናኸሪያ ስትሔድ ግን ልትሔድበት የነበረው bus መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት አስቀዶሞ ወጣ ና አመለጠህ። ስለዚህ ሁለት ድርጊት አለ፡ ድርጊት 1: መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት ባሱ ከመናኸሪያ መውጣቱ ድርጊት 2: ባሱ ከወጣ ቡሗለ አንተ መናኸሪያ መድረስህ። ስለዚህ ድርጊት 1 የመጀመሪያው ድርጊት ስለሆነ በ past perfect ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል። so, E.g2🔊) The bus had left before I arrived at hub.(hub ማለት መናኸሪያ ማለት ነው።) #2🔘🔘) Past Perfect Tense is used with 'Since' and 'For'. 'For' means period of time( ለዚህን ያክል ጊዜ ፡ ለ 10 አመት ፡ ለ 90 ደቂቃ .....) 'Since' means point of time ( ከዚህ ጊዜ ጀምሮ፡ ከ 1995: ከ 10 ሰአት ጀምሮ.....) እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር since ና for ን ተጠቅመን ያለፉ ድርጊቶችን በ past perfect ስንገለፅ ድርጊቶቹ አሁን ላይ ላይ ያልተከናወኑ ከአሁን በፊት ተከናውነው ያለቁ መሆን አለባቸው። ምሳሌ: የ አንደኛው የአለም ጦርነት የተካሔደው ከ 1914 - 1918 ለ 4 አመት ያክል ነው። so e.g🔺 The first world war had been held for four(4) years. e,g🔻The first world war had been held since 1914. Do u look at the difference between for and since? ማስታወሻ: Entrance Exam ላይ Past perfect tense በተደጋጋሚ ጥያቄ ስለሚወጣበት ትኩረት እንድታረጉ።

Past continous tense -------—-------------_---------------- Affermative form 🔴You/We/They + were + verb + ing. ✔️I/He/She/It + was + verb + ing Negative form 🔸You/We/They + weren't + verb + ing. 🔹I/He/She/it/+ wasn't + verb + ing Question form ♣️Were + /You/We/They + Verb + ing? ♠️Was + I/he/she/it + verb + ing? 🔘Usages ------------------- #1⚫️) to talk about events that were in progress at certain time.( በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ቀጣይነት የነበረውን ድርጊት ለመግለፅ) e.g🔘 She was reading a fiction last night. #2🔷) to talk about an action which happend for sometime in the past and was then interrupted.( በሆነ ጊዜ እየተካሔደ የነበረ ድርጊት በሌላ ድርጊት ሲቋረጥ እና የተቋረጠውን ድርጊት በ past continous tense ሲገለፅ ድርጊቱን ያቋረጠው ሌላኛው አጭር ድርጊት በ simple past ይገለፃል። here we usually use adverbs of time like when, while ,as...we will discuss their use in detail) ምሳሌ ትናንትና ፊልም እያየህ/ ሽ እያለ መብራት ቢጠፉ ◾️ I was watching a film when the light vanished. ብለን እንገልፀዋለን ስለዚህ ፊልም ማየቱ continuous ነበር ይኸ continous event መብራት በመጥፉት ቅፅበታዊ ድርጊት ሲቋሰጥ e.g2🔈) As I was going to school, I saw my friend.(ወደ ት/ቤት መሔድ ቀጣይነት(continous) የነበረው ተግባር ነበር ፡ ጓደኛን ማየት ደግሞ continous የነበረውን ተግባር(ወደ ት/ቤት መሔድ) በቅፅበት የሚያቋርጠው(interrupt) ክስተት ነው ማለት ነው። #3🔵) to tell parallel actions which were in progress in the past.((ቀጣይነት የነበራቸውን ትይዩ ክስተቶችን ለመግለፅ፡ ትይዩ ማለት በተመሳሳይ ጊዜ የነበሩ(happening at the same time) ድርጊቶች)) 🔻🔺note : here we usually use the adverb 'while'. ምሳሌዎችን እንመልከት፡ 🔸ድርጊት 1: ትናንት 11:00 አካባቢ ዝናብ እየዘነበ ነበር። 🔹ድርጊት 2: ትናንት 11:00 አካባቢ ልጆች ኳስ እየተጫወቱ ነበር። ድርጊት 1 እና 2 ትይዩ ወይም በተመሳሳይ ሰአት continuously ሲካሕዱ ነበር ስለዚህ እነዚህን ትይዩ ድርጊቶች(parallel action) በ past continous እንገልፃቸዋለን ማለት ነው። so 🔵 While it was raining,some kids were playing football. e.g2⚫️) She was cooking lunch while her elderly sister was washing clothes. N.B : spelling rules If a verb ends with the letter 'e', delete the 'e' before adding --'ing'. EXAMPLE: 🔵Have --- Having 🔵Drive ---- Driving 🔵Use ------- Using etc we have finished today's lesson! ═══❖•🌺🌸•❖═══╗

Next we will see types of past tense ✔️ Past Continuous tense ✔️ Past Perfect tense ✔️ Past Perfect continous tense in Detail

Today we are going to learn about tenses Tense(ጊዜያት ሰዋሰው) --------------------------------------- Tense -- is used to describe time of an action( ድርጊቶችን በጊዜ ምጣኔ የሚገልፅ የ ሰዋሰው ክፍል ነው :: ጊዜ ስንል ደግሞ ያለፈ ÷ አሁን ና ወደፊትን የሚገልፅ ነው: ስለዚህ Tenses are classified in to 1) past tense 2) present tense 3) future tense For now, we discuss about past tense and it's division. 1) Past tenses ✔️ Simple past tense ✔️ Past Continuous tense ✔️ Past Perfect tense ✔️ Past Perfect continuous tense ♦️ Simple past tense ----------------------—-------------- 🖍affermative form ----------------------------- Subject + verb 2 🖍Negative form ------------------------- Sub + didn't + infinitive verb(e.g see,know,play...) 🖍 Question form -------------------------- Did + Sub + infinitive verb + object 🔵 Use A) 📣📣Used to tell or talk about finished events , stories, jokes etc in the past.( we usually use here time of an action like yesterday,last week, ago,in 1998......) 🔸🔸e.g1) He saw a film yesterday(affirmative form) e.g2) He didn't see a film yesterday(negative form) e.g3) Did he see a film( Question form). Note: Sub means subject ═══❖•🌺🌸•❖═══╗