Bashewam Primary & Junior School 1-8
رفتن به کانال در Telegram
2 758
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+5130 روز
آرشیو پست ها
✍️ወደ 7ኛ ክፍል ለተዛወራችሁ ነባር እና አዲስ ለመመዝገብ ላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ::⭐
ምዝገባ የምናካሂደው ለነባር ተማሪዎች ሰኞ እና ማክሰኞ ሐምሌ 15 እና 16/2016ዓ.ም ሲሆን አዲስ ለመመዝገብ ያመለከታችሁ ተማሪዎች ሰኞ ሐምሌ 15/2016ዓ.ም ምዝገባ የምናካሂድ ስለሆነ ሚኒስትሪ ያለፋችበትን ዉጤት እና ት/ቤቱ የሰጣችሁን የክፍል ዉጤት በመያዝ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን::
ት/ ቤቱ
🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
