fa
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

رفتن به کانال در Telegram

Bashewam School Grade 1-8

نمایش بیشتر
2 753
مشترکین
+324 ساعت
+47 روز
+5130 روز
آرشیو پست ها
👍👍👍ባሸዋም አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ20/03/17ዓ.ም ከመ/ራን ጋር የተለያዩ ውይይቶችን አደረገ፡🌸🌸🌸1.በ2016ዓ.ም በተካሄደ የእውቅና ፈቃድ እድሳት ግምገማ በከተማ ደረጃ 1ኛ ደረጃ በመውጣት በተገኘ የምስክር ወረቀት እና የዋንጫ ሽልማት ዙሪያ 2.በ2017ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ አመት የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክቶ 3.በተ.ሙ.ማ ፣በጥናትና ምርምር እና በሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ አተገባበር ዙሪያ

ባሸዋም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት BASHEWAM PRE-PRIMARY, PRIMARY & JUNIOR AND GENERAL SECONDARY SCHOOL በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የት/ት እና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2016ዓ.ም በተደረገ የእውቅና ፍቃድ እድሳት ምዘና ከተሰራላቸው ት/ቤቶች መካከል ባሸዋም አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተሻለ ግብዓትና አደረጃጀት በመፍጠር ከፍተኛ ውጤት (90.87%) በማስመዝገብ 1ኛ ደረጃ በመያዝ ስላጠናቀቀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የት/ት እና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ከታላቅ ምስጋና ጋር አበርክቶለታል፡

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

Gggo
Gggo

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content