cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማራኪ SPORT24'™

⚽📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ! በማራኪ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦ ➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ ➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን 📌Creator:- @TMbaby44 @maraki24sport_bot 🔊 2016ዓ.ም ኢትዮጲያ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 484
مشترکین
+224 ساعت
+147 روز
+2030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
📝✅ || አይፕስዊች ታውን ጃኮብ ግሬቭስን ከሃል ሲቲ በ 18 ሚሊየን ፓውንድ አስፈርሟል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
➛ በሳንቲያጎ በርናቦ ለሚደረገው የኪሊያን ምባፔ ከደጋፊዎች ጋር ትውውቅ ትኬቶች ተሽጠዋል! ከ80,000 በላይ ትኬቶች ተሽጠዋል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
🚨 ፓትሪስ ኤቭራ በፈረንሳይ ውስጥ ያሉትን ልጁ እና ሚስቱን ጥሎ በመሄዱ በእስራት ተቀጣ። ➛ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ካፒቴን ፍርድ ቤቱ በወንጀሉ ጥፋተኛ ሆኖ በማግኘቱ የ12 ወራት እስራት ፈርዶበታል። ➛ እንዲሁም ሚስቱ እና ልጁ የተጠቀሙበት ወደ 1 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ ያልተከፈለ ቀለብ ዕዳም አለበት። [ምንጭ፦ ሌ ፓሪስየን ] @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
😁 3🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
✅ || የላዚዮ አጥቂ የሆነው ቼሮ ኢሞቢሌ ቤሽክታሽን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ || በአሰልጠኝ አንዞ ማሬስካ የሚመሩት ቼልሲዎች ሬናቶ ቬይጋን ከባዜል በይፋ በ 14 ሚልየን ፓውንድ አስፈርመዋል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✅የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጨዋች ጄደን ሳንቾ ከቡድኑ ጋር መደበኛ ልምምድ መጀመሩን ክለቡ ይፋ አድርጓል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ጆሽዋ ዚርክዜ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ዝውውር  ለማጠናቀቅ ያደረገውን የህክምና ምርመራ ማጠናቀቁ ተገልጿል። ➛ ተጨዋቹ አሁን ላይ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ያካተተ የአምስት አመት ኮንትራቱን መፈረሙ ተገልጿል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✅ || ኢንተር ሚላን የአሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊን ኮንትራት ለተጨማሪ 2 አመታት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ || ጆኒ ኢቫንስ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለተጨማሪ አንድ የውድድር አመት ለመቆየት ፊርማውን ማኖሩ ተገልጿል። @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✅ || የሌስተር ሲቲው አማካኝ ዊልፍሬድ ንዲዲ በክለቡ እስከ ሰኔ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈርሟል፡፡ @marakisport360 @marakisport360
نمایش همه...
👍 4
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.