cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🤍 ጣፋጭ ታሪኮች ©️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ➤ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴀᴅᴠᴇʀᴛɪsɪɴɢ 📩 @nati_promotion & @Natiiiye

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
131 617
مشترکین
-25624 ساعت
-337 روز
+9 65630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:30
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
10 ✳️
0 ✳️
20 ✳️
Photo unavailableShow in Telegram
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ
نمایش همه...
❤️መስከረም❤️
🩷ጥቅምት🩷
🧡ህዳር🧡
💛ታህሳስ💛
💚ጥር💚
🩵የካቲት🩵
💙ሚያዝያ💙
💜ግንቦት💜
🖤ሰኔ🖤
🩶ሀምሌ🩶
🤎ነሀሴ🤎
🤍ጷጉሜ🤍
Repost from N/a
💸😃😗😳😔 በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ማመን ነው🏆👇
نمایش همه...
Join
Photo unavailableShow in Telegram
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
نمایش همه...
🔴 ሊቨርፑል 🔴
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🔴
🔴 አርሰናል 🔴
🔵 ቼልሲ 🔵
🌐 ማንችስተር ሲቲ 🌐
⚪️ ቶተንሃም ⚪️
⚪️ ሪያል ማድሪድ ⚪️
🔵 ባርሴሎና 🔵
🔵 ኢንተር ሚላን 🔵
⚫️ ጁቬንቱስ ⚫️
🟡 አል ናስር 🟡
🟣 ኢንተር ሚያሚ 🟣
‍ 🥀🍂🥀🍂🥀🍂🥀🍂🥀 የ18 አመቷ ታዳጊ አሳዛኝ ወግ እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛 #ክፍል5 << የዛን ቀን ማታ መ/ር ይግረም አምሽቶና ስክር ብሎ መጣ፡፡ እዉነት እንደዚ ቀን ፈርቸው አላውቅም ወይ ጣጣ! እናቴ ህግ በሌለበት ሀገር ፖሊስ ጣቢያ መሄዷን እንድትረግም አደረጋት፡፡ በመጀመሪያ የህይወትንም የኔንም አፋችንን አፍኖ እጃችንን የኅሊት ከወንበር ጋር ጠፈረን፡፡ይህን ያህል ጭካኔ ግን ምን ብንበድለው ይሆን? እንዲ ሲል ተረተብን <በቅሎ ገመዷን በጠሰች ቢለው በራሷ ጊዜ አሳጠረችው አለው አሉ> ብሎ በቀል በተጠማ ስሜት ከንፈሩን ሸርመም አርጎ እየተመለከተ ሳቀብን፡፡ ከዛ የማንደጃውን እሳት ወደኔ እያስጠጋ <ልጅሽ ስታድግ አንቺን መምሰሏ ስለማይቀር ካሁኑ ልክ ላስገባት> ብሎ የከሰሉ ፍም ላይ በርበሬ ነስንሶ በሞትና በጣረ ሞት መሀል ያንገላታኝ ያዘ፡፡ መማሪያ ይሁናችሁ ብሎ ሹካ ማንኪያ አግሎ ደረቴ ላይ ካጎጠጎጠች ጡቴ ስር ትንሽ ዝቅ ብሎ በጋለው ሹካ ጠበሰኝ፡፡ ሌላ ቦታ ቢደግመኝ የምሞት ነበር የሚመስለኝ! ድኖ ሳየው ያለችው ትንሽየ ባለ ሶስት መሥመር ጠባሳና በሰአቱ የነበረው የህመም ስቃይ ፍፁም የተራራቁ ናቸው፡፡ ከኔ ይልቅ ግን ከማየት ውጭ ለመጮህ እንኳን መብት የሌላት እናቴን እንደለመደው አንድም ጥፊ ሳያሳርፍባት ክፉኛ ማሳመምና ልቧን በሀዘን ማድማት ቻለ፡፡ከኔ ይልቅ አንጀቷ እየተንሰፈሰፈ እንባዋን ብቻ ስትደፋ ከኔ በፊት ራሷን ሳተች፡፡ እሱም አንጀቱ ቅቤ ጠጣና <ሁለትሽም ዋጋሽን ነው የሰጠሁሽ> ብሎ እየተኩራራ እኔን ብቻ ፈቶኝ እናቴን ግን አፏን የጠቀጠቀበትን ጨርቅ ብቻ አውጥቶላት ከታሰረችበት ሳይፈታት ወደ መኝታው ሔደ፡፡ እኔ እራሴን ያወኩት እኩለ ሌሊት አካባቢ ነው፡፡ ስነቃ እናቴ ቀድማኝ ነቅታ ከላይ ከላይ ቁና ቁና ትተነፍሳለች፡፡ እያጣጣረች መሰለኝና ተንደርድሬ የታሰረችበትን ገመድ አላቅቄ ሳሎን እኔ የምተኛበት ፍራሽ ላይ ደግፌ አስተኛኃት፡፡ እሱም እንቅልፍ አልተኛም መጥቶ አጠገባችን ቆሞ <አያችሁኝ አደል!?> በሚል አስተያየት አጉረጠረጠብን፡፡ እስካሁን ያልገባኝ እስከ ዘለአለም ድረስ ልረዳው የማልችለው ግን ይህን አይነት ግፍ በሁለት ሴቶች ላይ ያለ በቂ ምክንያት ለምን እንዳደረገብን ነው፡፡ ሰይጣን አልለውም ሰይጣን ራሱ መ/ር ይግረምን ሲያየው ለራሱ ፈርቶ የሚሸሸው ነው የሚመስለኝ፡፡እናቴ ለራሷ ከዛሬ ነገ ሊገላት በሚችል በሽታ ትሰቃያለች እኔም ገና 12 ዓመቴ ነው ይሔ ሁሉ ጭካኔ ይገባናል? ብቻ የሆነው ሆኖ እናቴ በድጋሚ ፖሊስ ጣቢያ ልትሔድ ይቅርና ከአልጋ ላይ መነሳት እየከበዳት መጣ.....>> Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏 ክፍል ስድስት (6) ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።           ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉          ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ                  💗💗------💗💗------        💛 @Melkam_Liiboch 💜        💛 @Melkam_Liiboch 💜
نمایش همه...
👍 19😢 10 3❤‍🔥 1🔥 1🥰 1😍 1💘 1😘 1
(አሳዛኝ ታሪክ) አንዲት ሴት ለፍቅረኛዋ ያለእሷ አንድ ቀን እንዲኖር challenge ትጠይቀዋለች፣ ምንም ሳያወሩ ሳይገናኙ ቀኑን ካሳለፈ ለዘላለም እንደምታፈቅረው ትነግረዋለች እሱም ይስማማል። በቀጣዩ ቀን ፍቅረኛዋ ቀኑን ሙሉ መልእክት ሳይልክ ሳይደውል ዋለ ግን ያላወቀው ነገር ቢኖር ፍቅረኛው በካንሰር በሽታ ምክንያት ለመሞት 24 ሰአታት ብቻ ነበር የቀራት በቀጣዩ ቀን ልጁ ወደፍቅረኛው ቤት ሄደ "አደረኩት የኔ ፍቅር🥰" አለ ግን ከመቀፅበት ከአይኖቹ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ ምክንያቱም ፍቅረኛው በሬሳ ሳጥን ውስጥ ነበረች😔 ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈችለት ደብዳቤ ይህ ነበር....." አደረከው ፍቅሬ በል አሁን ሁልቀን አድርገው  እሺ እወድሀለው"❤️ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንድ....😓      🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀 🔔@Kurach_kalat💭 📣@Kurach_kalat💬
نمایش همه...
‍ 🥀🍂🥀🍂🥀🍂🥀🍂🥀 የ18 አመቷ ታዳጊ አሳዛኝ ወግ እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛 #ክፍል4 << አንድ ቀን ጠዋት ቤቷን ለቆላት እንዲወጣ በቆራጥ አማርኛ ነገረችው፡፡የንቀቱ ንቀት ግን ከምንም ሳይቆጥራት እንጥሉ እስኪወርድ ስቆ አሹፎባት ወደ ስራው ሔደ፡፡ሰተትብሎ እንደገባ ሹልክ ብሎ መውጣት ምኑ ያስቃል፡፡ወንዶች ከሴቶች ጋርአብረው እስከኖሩ ሁሌም የበላይ ነኝ ብለው ያቅራራሉ፡፡እኛ ደግሞ ማንንም እንደማንመካ ያውቃል፡፡እናቴ ህመሟ እየበረታባት በዛም ላይ <በእንቅርትላይ ጆሮ ደግፍ>እንዲሉ ደም ግፊት የሚ ባል በሽታ ተጨምሮባት ስራ መግባት ካቆመች 2ወር ሞልቷት ነበር፡፡መሬት ላይ ድፍት ብላ ፀፀትና ንዴት እያንገበገባት ተንሰቅስቃ እግዜርን እያማረረች አነባች፡፡ዳሩ እንባ መች ጉልበት ይሆናል፡፡በማልቀስ የሚ ጠቀመው ህፃን ልጅ ብቻ ነው፡፡መፃፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ራሔል ከእናቴ የበለጠ እንባ አንብታ ይሆን አረያም ድረስ የደረሰላት? እኔም ወደ ትምህርትቤት ልሔድ የያዝኩትን ደብተሬን እናቴ እግር ስር ጥየ ጀርባዋን አቅፌ ከ1ሰአት ያላነሰ አነባን፡፡በለቅሶየ ውስጥ ብዙ ምኞት እመኛለሁ፡፡ፈጣሪ እንደማይክል ታይሰን አይነት ተአምራዊ ጉልበት ሰቶኝ ጆሮ ጆሮውን በቡጢ እየነረትኩ የመመታትህመም እንዴት እንደሚ ያም የእናቴን እግር እያስላስኩ አንዴ በኩርኩም አንዴ በጥፊ እንዳላጋው አምላኬን እለምናለሁ፡፡ሳድግ አለቀውም እላለሁ፡፡ እግዜር ግን ያለችንንም እንባ እስክታልቅ ዝም አለን፡፡ድሮም የወደቀ ግንድ ምሣር ይበዛበታል፤እግዜር ጨርሶ ረስቶ የተወን መሠለኝ፡፡ከመ/ር ይግረም ጋር ስንኖር 3አመት ሆኖን ነበር፡፡እናቴ ት/ቤት እንዳልሔድ ነግራኝ መጣሁ ብላኝ ወጣች፡፡ለነገሩ ሰዓትም ረፍዶ ነበር፡፡ግን ብሔድም የአስተማሪ ልጅ በመሆኔ ዘበኛው ሳያንገራግር ያስገባኛል፡፡የአስተማሪ ልጅ ሙስና የሚጀምረው ከዚ ነው፡፡ እናቴ ስትመለስ ብቻዋን አልነበረችም፡፡አብረዋት ሁለት ፖሊሶች ነበሩ፡፡መ/ር ይግረም ሲመጣ ፖሊሶቹ ቤት ቁጭ ብለው ጠበቁት፡፡ መጀመሪያ በጣም ደንግጦ ነበር ግን በፍጥነት ራሱን አረጋግቶ በሚ ገርም ትህትና ሰላም አላቸው፡፡ሲታይ ጨዋነቱ ከገፅታው የሚያስደስት የተረጋጋ ስብዕና ባለቤት የሚ መስል ለስላሳ የእባብ ቆዳ ስላለው ፖሊሶቹ እናቴ በነገረቻቸው ብቻ እያዳፉ ይዘውት መሔድ ከበዳቸው፡፡መ/ር ይግረም <ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ> የሚ ባልአይነት መሠሪ ነው፡፡ስለሁኔታው ሲጠየቅ ማታ ተበሳጭቶ እንደነበርና በድንገት የተፈጠረ አለመግባባት እንደሆነና ከትላንት በስተቀር እዚ ቤት ፀብም ሆነ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደማያውቅ ህይወትም ይህን ያህል ማምረሯንም አንዳላወቀ አሁንም በጣም አንደተፀፀተም ጭምር ተናግሮ በድንገት የእናቴን እግር ይዞ ይቅር በይኝ እያለ ፖሊሶቹን ቅቤ በሚ ቆላ ምላስና የአስመሳይ ትወናው ሸነገላቸው፡፡እናቴ ግን አሻፈረኝ አለች፡፡ ፖሊሶቹም ከጎረቤት ምስክር የሚሆኑ ሰዎች ወይም በአካሏ ላይ የደረሰ ጉዳት ካለ እንደማስረጃ ጠየቋት፤ይሄ ግን መልስ የሌለው ጥያቄ ነበር፡፡የነገረቻቸው እውነት ለመሆኑ ጎረቤቶች እንዴት ሊመሰክሩ ይችላሉ አንድም ቀን እንድንጮህ እድል ተሰቶን አያቅም፡፡ለመጮ ህምኮ ነፃነት ያስፈልጋል፡፡ፊቷን በጥፊ የሚ ያጋያት በማዲያት ተሸፍኗል፡፡የኔንጭ ንቅላት ፀጉሬን ካላጩ ት እብጠቱ ናብልዘቱ ከጭ ንቅላት ቅርፄ በምን ይለያል?እናቴ ማስረጃ ማቅረብ ሲያቅታት አይተው ፖሊሶቹ እንደወፈፌ ቆጠሯት፡፡እናቴ የምታደርገው ግራ ገብቷት እውነትም እንደ እብድ አደረጋት፡፡እየጮ ኸች በደፈናው አልፈልገውም አለቻቸው ፖሊሶቹ ግን መ/ርይግረም ስላሳመናቸው አንድ እድል ብቻ እንድትሰጠው ለምነዋትት ተዋት ሔዱ፡፡እኔም እናቴም ሀሞታችን ፍስስ አለ፡፡ስንቱ በሀሰት ተፈርዶበት ስንት ስቃይ አይቶ ስንቱ ተስፋው ሞቶ በየቀኑ ማስረጃ የለም በሚ ልስንት ፍርድ ተዛብቶ ይሆን?ወይ ህግ!እውነት ስመች ይሆን ቀኗ?የዛንቀን ማታመ/ር ይግረም አምሽቶና ስክር ብሎ መጣ.......>> Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት❤️😘😍👍🥰🙏 ክፍል አምስት (5) ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።           ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉          ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ                  💗💗------💗💗------        💛 @Melkam_Liiboch 💜        💛 @Melkam_Liiboch 💜
نمایش همه...
‍ 🥀🍂🥀🍂🥀🍂🥀🍂🥀 የ18 አመቷ ታዳጊ አሳዛኝ ወግ እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛 #ክፍል4 << አንድ ቀን ጠዋት ቤቷን ለቆላት እንዲወጣ በቆራጥ አማርኛ ነገረችው፡፡የንቀቱ ንቀት ግን ከምንም ሳይቆጥራት እንጥሉ እስኪወርድ ስቆ አሹፎባት ወደ ስራው ሔደ፡፡ሰተትብሎ እንደገባ ሹልክ ብሎ መውጣት ምኑ ያስቃል፡፡ወንዶች ከሴቶች ጋርአብረው እስከኖሩ ሁሌም የበላይ ነኝ ብለው ያቅራራሉ፡፡እኛ ደግሞ ማንንም እንደማንመካ ያውቃል፡፡እናቴ ህመሟ እየበረታባት በዛም ላይ <በእንቅርትላይ ጆሮ ደግፍ>እንዲሉ ደም ግፊት የሚ ባል በሽታ ተጨምሮባት ስራ መግባት ካቆመች 2ወር ሞልቷት ነበር፡፡መሬት ላይ ድፍት ብላ ፀፀትና ንዴት እያንገበገባት ተንሰቅስቃ እግዜርን እያማረረች አነባች፡፡ዳሩ እንባ መች ጉልበት ይሆናል፡፡በማልቀስ የሚ ጠቀመው ህፃን ልጅ ብቻ ነው፡፡መፃፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ራሔል ከእናቴ የበለጠ እንባ አንብታ ይሆን አረያም ድረስ የደረሰላት? እኔም ወደ ትምህርትቤት ልሔድ የያዝኩትን ደብተሬን እናቴ እግር ስር ጥየ ጀርባዋን አቅፌ ከ1ሰአት ያላነሰ አነባን፡፡በለቅሶየ ውስጥ ብዙ ምኞት እመኛለሁ፡፡ፈጣሪ እንደማይክል ታይሰን አይነት ተአምራዊ ጉልበት ሰቶኝ ጆሮ ጆሮውን በቡጢ እየነረትኩ የመመታትህመም እንዴት እንደሚ ያም የእናቴን እግር እያስላስኩ አንዴ በኩርኩም አንዴ በጥፊ እንዳላጋው አምላኬን እለምናለሁ፡፡ሳድግ አለቀውም እላለሁ፡፡ እግዜር ግን ያለችንንም እንባ እስክታልቅ ዝም አለን፡፡ድሮም የወደቀ ግንድ ምሣር ይበዛበታል፤እግዜር ጨርሶ ረስቶ የተወን መሠለኝ፡፡ከመ/ር ይግረም ጋር ስንኖር 3አመት ሆኖን ነበር፡፡እናቴ ት/ቤት እንዳልሔድ ነግራኝ መጣሁ ብላኝ ወጣች፡፡ለነገሩ ሰዓትም ረፍዶ ነበር፡፡ግን ብሔድም የአስተማሪ ልጅ በመሆኔ ዘበኛው ሳያንገራግር ያስገባኛል፡፡የአስተማሪ ልጅ ሙስና የሚጀምረው ከዚ ነው፡፡ እናቴ ስትመለስ ብቻዋን አልነበረችም፡፡አብረዋት ሁለት ፖሊሶች ነበሩ፡፡መ/ር ይግረም ሲመጣ ፖሊሶቹ ቤት ቁጭ ብለው ጠበቁት፡፡ መጀመሪያ በጣም ደንግጦ ነበር ግን በፍጥነት ራሱን አረጋግቶ በሚ ገርም ትህትና ሰላም አላቸው፡፡ሲታይ ጨዋነቱ ከገፅታው የሚያስደስት የተረጋጋ ስብዕና ባለቤት የሚ መስል ለስላሳ የእባብ ቆዳ ስላለው ፖሊሶቹ እናቴ በነገረቻቸው ብቻ እያዳፉ ይዘውት መሔድ ከበዳቸው፡፡መ/ር ይግረም <ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ> የሚ ባልአይነት መሠሪ ነው፡፡ስለሁኔታው ሲጠየቅ ማታ ተበሳጭቶ እንደነበርና በድንገት የተፈጠረ አለመግባባት እንደሆነና ከትላንት በስተቀር እዚ ቤት ፀብም ሆነ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደማያውቅ ህይወትም ይህን ያህል ማምረሯንም አንዳላወቀ አሁንም በጣም አንደተፀፀተም ጭምር ተናግሮ በድንገት የእናቴን እግር ይዞ ይቅር በይኝ እያለ ፖሊሶቹን ቅቤ በሚ ቆላ ምላስና የአስመሳይ ትወናው ሸነገላቸው፡፡እናቴ ግን አሻፈረኝ አለች፡፡ ፖሊሶቹም ከጎረቤት ምስክር የሚሆኑ ሰዎች ወይም በአካሏ ላይ የደረሰ ጉዳት ካለ እንደማስረጃ ጠየቋት፤ይሄ ግን መልስ የሌለው ጥያቄ ነበር፡፡የነገረቻቸው እውነት ለመሆኑ ጎረቤቶች እንዴት ሊመሰክሩ ይችላሉ አንድም ቀን እንድንጮህ እድል ተሰቶን አያቅም፡፡ለመጮ ህምኮ ነፃነት ያስፈልጋል፡፡ፊቷን በጥፊ የሚ ያጋያት በማዲያት ተሸፍኗል፡፡የኔንጭ ንቅላት ፀጉሬን ካላጩ ት እብጠቱ ናብልዘቱ ከጭ ንቅላት ቅርፄ በምን ይለያል?እናቴ ማስረጃ ማቅረብ ሲያቅታት አይተው ፖሊሶቹ እንደወፈፌ ቆጠሯት፡፡እናቴ የምታደርገው ግራ ገብቷት እውነትም እንደ እብድ አደረጋት፡፡እየጮ ኸች በደፈናው አልፈልገውም አለቻቸው ፖሊሶቹ ግን መ/ርይግረም ስላሳመናቸው አንድ እድል ብቻ እንድትሰጠው ለምነዋትት ተዋት ሔዱ፡፡እኔም እናቴም ሀሞታችን ፍስስ አለ፡፡ስንቱ በሀሰት ተፈርዶበት ስንት ስቃይ አይቶ ስንቱ ተስፋው ሞቶ በየቀኑ ማስረጃ የለም በሚ ልስንት ፍርድ ተዛብቶ ይሆን?ወይ ህግ!እውነት ስመች ይሆን ቀኗ?የዛንቀን ማታመ/ር ይግረም አምሽቶና ስክር ብሎ መጣ.......>> ✎ ክፍል ሶአምስት (5) ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።           ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉          ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ                  💗💗------💗💗------        💛 @Melkam_Liiboch 💜        💛 @Melkam_Liiboch 💜
نمایش همه...
👍 52 7🥰 2🙊 2❤‍🔥 1😍 1🤗 1🎅 1💘 1😘 1
نمایش همه...
💞መልካም ልቦች💞

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ➤ ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴀᴅᴠᴇʀᴛɪsɪɴɢ 📩 @nati_promotion & @Natiiiye

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.