cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇾🇪فَوَائد أَبِيِ مُحَمَدٍ شَاْمِلَ الوَزِيْرِيِ 🇪🇹

👌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የወንድማችን አቡ ሙሀመድ ሻሚል አል ወዚሪ :- ✓ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች አዳዲስ ሙሀደራዎች ✓ ኹጥባዎችም ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔗 https 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abumuhemmedalweziriy

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
646
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በሰዎች ተገረምኩኝ 👇 🔥ኢኽዋንን ኢኽዋን ማለት ዳዕዋ ይበታትናል !! ጀምዕይ ጀምዕይ ማለት ህዝ ያሳጣናል!! ተብሊግ ተብሊግ ካልነው ከኛ ይርቃል!! 🔥ተክፊሪን ተክፊር ካልነው ወደ አላህ አያቃርበንም!!!!! 👉እንላቸዋለን ጀርህ ወተዕዲል ከሌለ ሱና የለም። የኡለማዎች ሲራ አጥኑ ኢማም አል ቡኻሪ ትንሽ ውሸት እንኳን ያለባቸው ሪጃሎችን ከሰሂሁ አልዘገበለትም  እንኳን የአቂዳ ችግር ያለበት ይቅርና!! 👉ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ካልነው ሰው ይሸሸናል ወደ አላህ አያቃርበንም የሚል ካለ መጀመሪያም ንያው ሰው መሰብሰብ እንጂ ዳዕዋ አይደለም እንወቅ ሲቀጥል ሰዎችን ወደ እራሱ እየተጣራ መሆኑ እንወቅ። እኛ ማነኛውም ፊርቃ/ቡድን አስፈላጊ በሆነ ሰዓት ከመናገር ወደ ኋላ አንልም ምክንያቱም አቂዳ ነው አዎ አንተ ልብስ ልትገዛ ሱቅ ስትወጣ አገሌ ፎርጂድ ነው የሚይዘው ብትባል መርሀባ ብለህ አርባ ክንድ ትርቀዋለህ!! ነገር ግን አገሌ የአቂዳ ሌባ ነው ተጠንቀቅ ስትባል የሚያምህ ከሆነ እወቅ ችግር አለብህ ችግርህ አስተካክል። 🌍👉አል-መር ሚድያ 🌍👉https://t.me/abumuazibrahim
نمایش همه...
👉አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ🌕

نصائح والموعظة አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ማንኛውም ጥያቄ ና አስተያየት ካላችሁ 👉 @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን

شرح الرحلة لزيارة إخواننا ومشايخنا أهل المزرعة في عاصمة أديس أبابا የዝያረዉ ማብራርያ በሚል በዉስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ዉስጥ ⭕️ የአላህ ፀገ በኛ ለይ ብዙ መሆኑን ⭕️ የመዝረዓ ወንድሞች ለዕልም የላቸዉ ነሻጥ/እንድህ ስበል ሌላዉን ለመተቸት እንዳልሆና ጠንቅቃቹህ እዎቁ !!!! ⭕️ ለወንድማመችናት የላቸዉ ትግል ⭕️ የእንግደ አቀባበለቸዉ እንዴት ነዉ ? ⭕️ በሴቶች ለይ ያለቸው ተርብያ እንዴት ነዉ ? ⭕️ የፈርቃንም መሽዕኾች በሚን ለይ እንደሉ 🎙 በኡስታዝ አቡ እስሃቅ  (አብድሸኩር ስራጅ ) አላህ ይጠብቀው። 🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ አለም ገበያ መድረሳ 📅 ሀሙስ :- 08/09/2016 EC ። https://t.me/Abueshek/7220
نمایش همه...
👎 3👍 2
بحمدلله فقد وصلنا بعون الله وتيسييره إلى الحيو الجيبوتي 🇩🇯 كتبه أبو محمد الوزيري
نمایش همه...
✈️✈️✈️✈️✈️✈️🚉يا حبشة وداعا مع سلام دائم ✈️✈️
نمایش همه...
👍 1
قال لقمان: «يا بُنيّ، اتق الله، ولا تر الناس أنك تخشاه ليكرموك، وقلبك فاجر» الزُّهد لابن المبارك(١٩٢)📚 🌍👉አል-ቀመር ሚድያ           __                 ጆይን                    👇 🌍👉https://t.me/abumuazibrahim
نمایش همه...
👉አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ🌕

نصائح والموعظة አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ማንኛውም ጥያቄ ና አስተያየት ካላችሁ 👉 @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን

قال الشاعر: ومن ذا الذي ينجو من الناس سالما وللناس قال بالظنُّون وقيل እንዲህ ይላል፦ ከሰው ልጆች ሰላም እና ስኬታማ የሚሆነው ማነው፣ንግግራቸው በግምት (በጥርጣሬ)ና አሉ ተባለ የገነቡ!! ------------------------------------------- ማለትም የሆነ ንግግር ማስረጃ ሳይኖረው በግምትና አሉ ተባለ በማለት ብቻ በሆነ ነገር ላይ ፍርድ መስጠት/መናገር እንደሌለብን ነው ። 🌍👉አል-ቀመር ሚድያ👇 _____ ሼር <> ሼር 👇 🌍👉https://t.me/abumuazibrahim
نمایش همه...
👉አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ🌕

نصائح والموعظة አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ማንኛውም ጥያቄ ና አስተያየት ካላችሁ 👉 @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን

👎 1
👇👇👇👇 ( هَٰذَا بَيَانٌ لِّلنَّاسِ وَهُدًى وَمَوْعِظَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ )
نمایش همه...
👍 2
بسم الله الرحمن الرحيم 👉⭕️ይደመጥ ይደመጥ ሼር ይደረግ ‼️ 👉🛑ሙስጦፋ ተክፊሪይ እና አጫፋሪዎቹ ከኡለማዎች ጋር ናቸው ወይስ በኡለማዎች ላይ ናቸው❓ 👉⭕️ሙስጦፋ ተክፊሪይ ለቂጥ እና አምሳያዎቹ የሚሄዱበት አካሄድ በሰፊው የተብራራበት በያን‼️ 👉⭕️ከኡለማዎች ስር ነን እያሉ ሰዎችን እንዴት ከኡለማዎች እንደሚያሸሹና ለኡለማዎች የሚሰጧቸው ቦታ ምን እንደሆነ‼️ 👉🛑ይህ ለቂጥና ተክፊሪይ ሙስጦፋ በኡለማዎች ክብር ላይ ሲረማመድ ከሱ መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ የሁሉም ሙስሊምና ሰለፍይ ግዴታ እንደሆነ❓ 👉🛑ለዚህ ሁሉ የዳረገው ኡለማዎች ዘንድ አለመማሩና የኡለማዎችን ቀድር ስለማያውቅ እንደሆነ እና ከኡለማዎች ስር ቁጭ ብሎ አለመማሩ እንደሆነ‼️ 👉🛑ወንድሞቻችን አሁንም በዚህ ለቂጥና ተክፊሪይ ላይ በያን ሊያደርጉ እንደሚገባና የሚሄድበትን አካሄድ ሊገልፁ እንደሚገባ መሻይኾች ከሱ ጋር ያለን ሙአመላ ምን ሊሆን እንደሚገባና ያስቀመጡትን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት‼️ 👉⭕️በሀቅ ከወንድሞቻችን ዲፋዕ እንደምናደርግና እኔ ካልተነካሁኝ አይመለከተኝም ማለት እንደሌለብን‼️ ✍🏻:-  «﴿وَاللَّهُ مُخْرِجٌ مَا كُنْتُمْ تَكْتُمُونَ﴾» 💺للشيخ المفضال والداعية المبارك/ ♻️أبـي عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي♻️      حفـظه الله تعـالى ورعــاه #በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አሸይኽ አቡ ዐብዱራህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው 👉🛑እለተ እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኃላ ከመስጅደል ፈትህ ከታላቁና ከተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ዐብድራህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን الله ይጠብቀው የተሰጠ በያንና ነሲሀ الله ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን‼️ https://t.me/AlEmanhabssha/28022
نمایش همه...
👍 1👎 1
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ አላህ አግርቶልን አ አ የመዝረዓ ወንድሞቻችንን ዘይረን ነበር ያየነውን ከይር ደስተ ሸርህ እናረጋለን በያንም ይኖርበታል እንሻ አላህ
نمایش همه...
👎 2