cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐍𝐄𝐖𝐒 𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋™

በዚህ ቻናል የትም ያልሰማችሁትን ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ ዜናዎች እና መረጃዎችን በስፋት ያገኙበታል 👉የዝዉዉር ዜና 👉የአሰልጣኞች አስተያየት 👉የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ እና ትኩስ ትኩስ ዜናዎችና ያገኙበታል ይወዱታል ስለ መጡ እናመሰግናለን🙏🙏 ለአስተያየት እና ማስታወቂያ @biruk_444 @Saka_jr17

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 117
مشترکین
-224 ساعت
-217 روز
-13330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Notcoin የመጀመሪያው Phase ላመለጣችሁ አሁን በራሳቸው ቦት Notcoin 2.0 ብለው ባመጡት Update Farm ማድረግ ተጀምሯል - Inviting Friends - Withdraws - Level Up የመጀመሪያው ዙር ላመለጣችሁ አዳዲስ በሚመጡ Task እየሰራችሁ Farm ማድረግ ትችላላችሁ https://t.me/notcoin_bot?start=er_33202250
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🪙ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🔥 ⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓልቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል የአንድ ቶን ዋጋ በዚህ ሰዓት $7.29 ዶላር ነው list ሚደረግ ነገር የለም እንዳልኳችሁ ክፍያው በ TON ነው 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት🔥 ⏺Link👇 https://t.me/major/start?startapp=5288540073
نمایش همه...
🤔 1🤩 1
የሊጉ ምርጥ የተከላካይ ቡድን የነበሩት አርሰናል ለምን ተጨማሪ የተከላካይ ተጫዋች ይገዛሉ? ባለፈው የውድድር ዘመን አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ የተከላካይ ክፍል የነበረው ቡድን ነበር ዴቪድ ራያ ብዙ ክሊን ሽት ያስጠበቀ በመሆኑ የወርቅ ጓንት አሸንፏል ለዚህም የአርሰናል የኃላ ደጀን በራይስ መከታነት ድንቅ ጊዜ እንደነበራቸዉ ይታወቃል ታዲያ አርሰናል ለምን ሌላ ተከላካይ ለማስፈረም መረጡ ከሲቲ ጋር ከተመዘነ በ11 ምርጥ ጀማሪዎች ከሲቲ ጋር መወዳደር ችለዋል አርሰናል ግን አሁንም ከሲቲ ያነስነው በስኳድ ጥልቀት ነው ሲቲ በቡድኑ ውስጥ ሊኖር የሚችለው ብቸኛው ደካማ ቦታ የሮድሪ ምትክ ነው ከዚህ ውጪ እያንዳንዱ ቦታ ጥብቅ ነው አርሰናልን በተመለከተ በቋሚ ተጫዋቾቹ እና ተተኪዎች ደረጃ ሊተኩ የማይችሉ 3-4 ተጋላጭ ቦታዎችን ይታዩበታል። ስለዚህ የካላፊዮሪ መምጣት በቡድን የተከላካይ ክፍል ውስጥ ያለውን የቡድን ጥልቀት አቅም ለማሳደግ ይረዳል። ምርጡን የኋላ አራቱን አሁን እንይ ሳሊባ ጋብርኤል ቲምበር ኃይት ካላፊዮሪ ከተጨመረ 5 የጀርባ ተጫዋቾች እና እንደ ቶሚ ያለ ሌላ ሁለገብ ተጫዋች ይኖራል ከኋላ አራት ዉስጥ ቢያንስ 6 ሰዎች ይኖራሉ ዚንቼንኮም ተጨምሮ ወደ ግራ ተመልሶ መጫወት ይችላል በካላፊዮሪ መምጣት ያልታደለው ሰው ምናልባት የሚሸጠው ኪዮር ነው። ማንቸስተር ሲቲ የኋላ መስመራቸውን ሲያዘጋጁ መመልከት ስሜት ይኖረዋል ማንንም ብታወርዱ ምንም ስጋት አላሳየም ዲያዝ አኬ ግቫርድዮል ዎከር ስቶንስ አካንጂ እንደዚህ አይነት ውጤት ያላቸው 6 የኃላ ሰዎች አሉ በተቀያያሪ ቦታ መጫወት የሚችሉ ጭምር አርቴታ ከስራው ጀምሮ ባለፉት 3-4 ዓመታት ውስጥ ግልጽ እቅድ እና ግብ እንዳለው አሳይቷል ስለዚህ የቡድን ጥልቀት ለመጨመር 2 ወር በቀረዉ የዝዉዉር መስኮት በካላፍሪዮ ብቻ ይቆማል ማለት አይደለም ተጫዋቾችን የሚሸጡበት ያህል ገንዘብ እናገኝ ይሆን ሌላዉ ጥያቄ ነዉ ምክንያቱም በእቅዱ መሰረት ተጫዋች መምጣት ካተፈለገ የተወሰነ ገንዘብ ለመመለስ ተጫዋቾች መልቀቅ መቻል አለበት። አርሰናል የካላፍሪዮን መፈለግ እንደ ትርፍ መቁጠር የሚፈልጉ ሰዎችም አሉ ያ የተሳሳተ አመለካከት ነዉ ብዙዎች እንደ ትርፍ እያሰቡ ያሉት በመነሻ ሀሳብ ላይ እንደገለፅነዉ ምርጡ የመከላከል ቡድን ገንብቷል በማለት ነዉ ነገር ግን አርቴታ የጋርዲዮላ ፍልስፍና ተማሪ እንደሆነ መርሳት የለብንም ያ ማለት ካላፍዮሪ ለቡድን ጥራት ብቻ ነዉ የተፈለገዉ ካልን ስህተት ነዉ ምክንያቱም እንደ ጋርዲዮላ እና አርቴታ ያሉ የኳስ መሰረታዊ ቁልፍ ቨርሳታይል (ተለዋዋጭ) የሆኑ ተጫዋቾች መፈለጋቸዉ ነዉ አንድ ተከላካይ ወደ መሀል ወደ ዊንግም እየቀየረ መጫወት የሚችል ከሆነ ለነዚህ አሰልጣኞች ጠቃሚ ነዉ አርቴታ ቲምበርን ሲገዛ እና አሁን ካላፍሪዮን ሲያስብ አንዱ ነገር ይህ ተለዋዋጭ የሜዳ ገፅታቸዉ ነዉ ሌላዉ ልንረሳዉ የማይገባዉ ነገር እንደ ካላፍዮሪ አይነት ተጫዋቾች ኳስ ከጀርባ ለሚመሰርት ቡድን የሚጠቅሙ የፓስ ሬት ድሪብለር እና መከላከልን ከኳስ ምስረታ የሚጀምር እንደመሆኑ በአርቴታ ስር ይሄ ገፀባህሪ ወሳኝ እንደሆነ ከምልመላዉ እና አርቴታ ፍላጎት አንፃር መረዳት አለብን። ✍️ Biruk Gunners Eth
نمایش همه...
👍 10🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል ተጫዋቹን በክለቡ ለማቆየት ሲሉ ለቺዶ ኦቢ ማርቲን የነበራቸውን የኮንትራት ጥያቄ አሻሽለዋል ሚኬል አርቴታም ይህን ድንቅ ወጣት ተጨዋች እንዲቆይ ግፊት አድርጓል ሆኖም ተጫዋቹ ምርጫውን ለመወሰን አሁንም በመጠባበቅ ላይ እያለ ስምምነት ላይ አልተደረሰም
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል ከሪካርዶ ካላፊዮሪ ወኪል ጋር እየተነጋገሩ ሲሆን ሚኬል አርቴታ እና ኢዱ የህን 22 አመቱ ጣሊያናዊ ወጣት ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋሉ አርሰናል ለካላፊዮሪ 50 ሚሊየን ዩሮ ለማቅረብም መዘጋጀቱ ተዘግቧል  ጣሊያናዊው ኮከብ ወደ አርሰናል የሚያቀና ከሆነ በአርሰናል የ5 አመት ኮንትራት የሚፈርም ይሆናል
نمایش همه...
👍 15
አዳዲስ ሁሉን አቀፍ የስፖርት ዜናዎች ለማግኘት https://t.me/mulefootbal
نمایش همه...
አሁኑኑ ገብታችሁ 200 dimond ተቀበሉ🤑🤑 https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5288540073
نمایش همه...
PEPE Miner Bot

The most memeable memecoin in existence. The dogs have had their day, it’s time for Pepe to take reign.

نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

🚨 አሁን ሁላችሁም የራሳችሁን ውሳኔ ትወስናላቹ እኛ ባጣራነው መረጃ ከኮይኑ ይልቅ Profit Per Hour ሊስት ሲደረግ እሱ እንደሚታይ ነው በብዙዎች መረጃ ማንበብ የቻልነው ። በምሳሌነት 1️⃣. ራሱ ሃምስተር ኤርድሮፕ ሳይቀር የቢትኮይንን መንገድ እንደሚከተል ገልጿል ፤ ፕሮፊት ፐር ሃወሩ ላይም በይበልጥ አተኩሩ ብሏል 2️⃣ . ሃምስተር ቦቱ ውስጥ ከገባቹ ደረጃ ሲያስቀምጥ በፕሮፊት ፐር ሃወሩ ላይ ተመርኩዞ ነው ፤ ለምን የኮይኑን ደረጃ አልተጠቀመም ? 3️⃣. ኮይኑ ከሆነ መጨረሻ ላይ የሚታየው ለምንድነው በየቀኑ 5 ሚልየን ኮይን ለሁሉም ሰው ቦነስ የሚሰጠው ? ማለት በወር አንድ ሰው ምንም ሳይሰራ በቦነሱ ብቻ 150 ሚልየን ኮይን በነፃ ያገኛል ማለት ነው ኮይኑ ከሆነ መጨረሻ ላይ የሚታየው በአጠቃላይ ብዙዎች የሰበሰባቹት ኮይን ዋጋ የለውም ያሉ ሲሆን ፤ በተመሳሳይ ደግሞ Profit Per Hour ጊዚያዊ ለመሰብሰቢያነት ነው መጨረሻ የሚታየው ኮይኑ ነው የሚሉም ብዙ ናቸው እኔ #በግሌ የበለጠ profit per hour ላይ አተኩራለው እናንተም የራሳቹን ምርጫ መምረጥ ትችላላቹ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5288540073
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.