cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abay Tv media 🇪🇹

#መረጃ_አይናቅም ‼️ @Daves_Art ትኩስ ና አዳዲስ የሀገር ውስጥ ና የአለም ዜናዎችን በፍጥነት ሰብስበን ወደናንተ እናደርሳለን #ለእውነት ና #ለትክክለኛ #መረጃ ብቻ እንሰራለን። አቦይ ሚዲያ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! መረጃዎቹን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ አብሮነታችሁ ያሳዩ አባይ ሚዲያ ሁሉ ነገሮ ስለ ኢትዮጵያ 🇪🇹

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 921
مشترکین
-524 ساعت
-177 روز
-4530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሥዕል በማሳል ለ ወዳጅ ዘመዶ ስጦታ ያበርክቱ በ+251707601574 ወይም @DaveidArt ላይ  ፎቶ  በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ  ማዘዝ ይችላሉ! ተጨማሪ ስዕሎችን ለመመልከት ከታች ባለው Link ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Daves_Art ✅️
نمایش همه...
👍 1
ብዙ ሀብት እንዳያመልጥህ: ሁሉን አውቃለሁ አትበል።" እመኑኝ እነዚህ ነገሮች ለዛሬ ሻል ሲል ደግሞ ለነገ ይጠቅማችሗል አሁን ማድረግ ከቻላችሁ ህይወታችሁ ይለወጣል።እነዚህ ስራዎች በጣም ቀላል ስራዎች ናቸው ከናንተ የሚያስፈልጋችሁ 📌 የቴሌግራም አካውንት 📌 የቲውተር አካውንት 📌 የጂሜል አካውንት 📌 አልፎ አልፎ ኢንስታግራም @Ethio_walet✅ Airdrop|ኤርድሮፕ| በነፃ ያለምንም ገንዘብ በ 24ሰአት አንዴ እየገባችሁ በመቀበል ገንዘብ የምትሰሩበት የ Crypto ዘርፍ ነው 🏹በነፃ ያለምንም ገንዘብ የሚሰራ ስራ ነው 🎯 ብዙ ጊዜ አይፈልግም ለመስራት 🏹 ማንኛውም ሰው ሊሰራው የሚችል ነው 🏹ልምድ | እውቀት| አይጠይቅም 🎯 ብዙ ገንዘብ ልትሰሩበት ትችላላችሁ NO INVEST 💎💎 እንደዚህ አይነት ስራ መስራት ከፈለጋችሁ ይህን የቴሌግራም ቻናል join አድርጉ ያልገባችሁን Group ላይ ጠይቁኝ👍👍 🏛ተቀላቀሉን እና እንዴት በነፃ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ: @Ethio_walet 🔰 ግዜውን ተጠቀሙበት ምንም እንዳያመልጣችሁ። Join and share በማድረግ የዜግነታችሁን ተወጡ👍
نمایش همه...
👍 8
“የህወሓት ወታደሮች” በሱዳን ግጭት ውስጥ ተቀጥረው እየተዋጉ ነው መባሉን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አስተባበለ በኮማንደር መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሄሜቲ) የሚመራው የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ታጣቂዎች ለጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን በማገዝ እየተዋጉ ነው ቢልም ህወሓት ሀሰተኛ ትችት ነው ብሏል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ካወጣው መግለጫ አዲስ ማለዳ እንደተመለክተችው የጀነራል አል ቡርሃን የሱዳን ታጣቂ ኃይል የውጭ ቅጥረኞችን ይቀጥራል የተባለ ሲሆን “ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ውስጥ ጭካኔ ፈጽሟል” የተባለው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር (ህወሓት) ኃይሎች አሁን ከአል ቡርሃን እና አጋር ታጣቂዎቹ ወግነው እያጠቁን መሆኑን በማስረጃ አረጋግጠናል ብሏል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ትላንት ባሰራጩት መግለጫ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ወቀሳ “መሰረት ቢስ” ነው ያለ ሲሆን፤ ታጣቂ ኃይሉ በእርስ በእርስ ግጭት ውስጥ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ለማግኘት አቅዶ ያዘጋጀው ትርክት ነው መባሉን አዲስ ማለዳ ከመግለጫው ተመልክታለች። የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር መግለጫ እንደጠቀሰው ህወሓት “አንድ የፖለቲካ ድርጅት እንጂ የትጥቅ አደረጃጀት በፍጹም የሌለው እና የሚያዛቸው ታጣቂዎችም የሌሉት ስብስብ” ነው። የትግራይ ሕዝብ ከሱዳን ሕዝብ ጋር ያለው የጠበቀ ወዳጅነትም ይህን እንድናደርግ አይገፋንም ሲል ጊዜያዊ አስተዳደሩ መግለጹን አዲስ ማለዳ ተመልክታለች። @abay_media_tv
نمایش همه...
👍 11
👉Semos ፈላጊዎች በርካሽ ዋጋ 🤩 👉ለሴትም👩‍💼 ለወንደም🤵‍♂ ይሆናል 👉ክብደት ለመጨመር በጣም አሬፈ ነው 💪🏋 👉ብዛት የሚይዘው 1000 👉ዎጋ 3000 😳 👉 በፍሬ 500 😱 ☎️0946620284 ☎️0923076165 ☎️0902434510 @davetArt ለይ አናግሩኘ
نمایش همه...
ሥዕል በማሳል ለ ወዳጅ ዘመዶ ስጦታ ያበርክቱ በ+251707601574 ወይም @DaveidArt ላይ  ፎቶ  በመላክ በ ተመጣጣኝ ዋጋ  ማዘዝ ይችላሉ! ተጨማሪ ስዕሎችን ለመመልከት ከታች ባለው Link ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Daves_Art 🤏
نمایش همه...
👍 11
#መረጃ ኦነግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ስለ በቴ ኡርጌሳ ግድያ ተጨማሪ መረጃዎችን አውጥቷል:: በቴን ካረፈበት ሆቴል ሲወስዱት የነበሩት የፀጥታ ሀይሎች ክፉኛ እየደበደቡት እንደነበር - ይህንን የተመለከቱ እና የአይን ምስክር የሆኑ የሆቴሉ ጥበቃዎች ታፍነው እንደጠፉ - እንዲሁም በመጨረሻ ዩኒፎርም የለበሱ የፀጥታ ሀይሎች በቴ ላይ ግድያ ሲፈፅሙ የተመለከቱ እና ይህንኑ የመሰከሩ የአካባቢው ነዋሪዎች በመንግስት ሀይሎች ደብዛቸው እንዲጠፋ መደረጉን አስታውቋል:: @Abay_media_tv ⭐️
نمایش همه...
👍 3
.
نمایش همه...
guys ማርያምን ይሄ ነገር በጭራሽ እንዳያመልጣችሁ ከኪሳችሁ 5 ሳንቲም ሳታወጡ በቀላሉ እስከ 1000$ ነው የምትሰሩት። አንዱ coin 0.0001$ ነው ካላመናችሁ የራሳቸውን official ቴሌግራም ቻናል ቼክ አድርጉ @notcoin 𝐍𝐎𝐓𝐂𝐎𝐈𝐍 𝐌𝐈𝐍𝐈𝐍𝐆 𝐁𝐈𝐆 𝐀𝐈𝐑𝐃𝐑𝐎𝐏 🫴በዚህ ሊንክ በመግባት Start በሉት👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_612673_33037545 1) Start earn more የሚለውን ተጫኑ ( ወይንም Play የሚል አለ )✅ 2) ስክሪናችሁን Tap Tap በማድረግ ብዙ Token ሰብስቡ ( Energy ስለሚያልቅ በየተወሰነ ሰዓት ነው የምትሞክሩት ሲያልቅባችሁ )✅ 3) Earn & Boost Section ውስጥ በመግባት ተጨማሪ ስራ እና ተጨማሪ Bonus ማግኘት ትችላላችሁ ✅ በተረፈ ቀላል ስለሆነ ብትሞክሩት አሪፍ ነው ፣ ለአዲስ ገቢ 25k Free Token & ለTelegram Premium ተጠቃሚ ደግሞ 50k Free Token በመስጠት ይጀምራል አዲስ ነገር ሲኖር አሳውቃለሁ እስከዛው ግን Mine እያደረጋችሁ Not Coin ሰብስቡ 🤝👍 ጓደኞቼ $NOTCOIN Airdropን የምትሰበስቡ ቢያንስ 1M Coin ሰብስቡ በዛላይ #TAP እያደረጋችሁ 6K COIN ለመስራት ሞክሩ ምክንያቱም #TAP እያደረጋችሁ 6K ከሰበሰባችሁ #SILVER_League ትሆናላችሁ ያማለት #Botu Offline Automatically ኮይኑን ይሰበስብላችኋል በቀላሉ ብዙ እንድትሰሩ ያግዛችኋል(🤓)🤓(🤓) #በርቱ
نمایش همه...
👍 8
አስቸኳይ አሁን የደረሰ ሰበር የጥንቃቄ መረጃ አዳማ (ናዝሪት ) የሀገረ ስብከቱ መቀመጫ ኢየሱስ ቤተክርስቲያንን ለማቃጠል የኦነግ ሸኔ ቡድን በአካባቢው መሽጎ እንደሚገኝ ከዉስጥ የመረጃ ምንጭ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ቀበሌ 12 ። ወደ ማጥቃት ለመግባት ጥቂት ሰአታት ብቻ ይቀሩታል ። ሼር አድርጉት በፍጥነት የ(አዳማ(ናዝሬቱን ኢየሱስ  ቤተክርስቲያን እንታደግ 🙏 @Abay_media_tv💠
نمایش همه...
👍 3
✅ Telegram Premium ✅ ✔️3month premium ✔️6 month premium ✔️12 month premium መግዛት የሚፈልግ ኢንቦክስ ሚ @DaveidArt✅️
نمایش همه...
👍 2