fa
Feedback
Bright Tutorial Center ®

Bright Tutorial Center ®

رفتن به کانال در Telegram

Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center

نمایش بیشتر
1 551
مشترکین
+124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
ልጆቻችሁ የሂሳብ ትምህርት ላይ ይቸገራሉ? አይጨነቁ! እኛ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተሮች ልጆቻችሁ ሂሳብን በቀላሉ እንዲረዱ እና እንዲወዱት ለመርዳት ዝግጁ ነን። ልጆቻችሁን በብቃት የሚያስተምሩ ልምድ ያ
ልጆቻችሁ የሂሳብ ትምህርት ላይ ይቸገራሉ? አይጨነቁ! እኛ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተሮች ልጆቻችሁ ሂሳብን በቀላሉ እንዲረዱ እና እንዲወዱት ለመርዳት ዝግጁ ነን። ልጆቻችሁን በብቃት የሚያስተምሩ ልምድ ያላቸው አስተማሪዎቻችን ውስብስብ የሆኑ የሂሳብ ፅንሰ ሀሳቦችን በሚገባ ያስረዳሉ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

📜 Grade 9 History – Chapter 3 📌 Part 9: The Zagwe Kingdom (1150-1270 AD) 🏛️ Rulers: Came from Agaw people, capital at Lali
📜 Grade 9 History – Chapter 3 📌 Part 9: The Zagwe Kingdom (1150-1270 AD) 🏛️ Rulers: Came from Agaw people, capital at Lalibela. 🏆 Achievements: ✅ Built the rock-hewn churches of Lalibela. ✅ Promoted Christianity & trade. 📉 Decline: ❌ Replaced by Solomonic Dynasty (1270 AD) under Yekuno Amlak. 📌 #historygrade9note @Brighttutorialcenter | @brightcenters

ጊዜን በአግባቡ መጠቀም በጣም አስፈላጊ ነው። ግባችን ላይ ለመድረስ፣ ህልማችንን እውን ለማድረግ፣ እና በህይወታችን ስኬታማ ለመሆን ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ቁልፍ ነገር ነው። ይህ ማለት ደግሞ ጊዜያች
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም በጣም አስፈላጊ ነው። ግባችን ላይ ለመድረስ፣ ህልማችንን እውን ለማድረግ፣ እና በህይወታችን ስኬታማ ለመሆን ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ቁልፍ ነገር ነው። ይህ ማለት ደግሞ ጊዜያችንን ከሚያባክኑ ነገሮች መቆጠብ እና በምትኩ ጠቃሚ በሆኑ ነገሮች ላይ ማዋል ማለት ነው። ጊዜ ውድ ሀብት ነው! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

📜 Grade 9 History – Chapter 2 📌 Part 8: Ancient World Civilizations 🏺 Major Early Civilizations 🏜️ Egypt (~3000 BC): ✅ Ni
📜 Grade 9 History – Chapter 2 📌 Part 8: Ancient World Civilizations 🏺 Major Early Civilizations 🏜️ Egypt (~3000 BC): ✅ Nile-based civilization ruled by Pharaohs. ✅ Developed hieroglyphic writing, pyramids, irrigation. 🌍 Mesopotamia (~3500 BC): ✅ Located between Tigris & Euphrates rivers. ✅ Sumerians developed cuneiform writing, irrigation, astronomy. 🏛️ Indus Valley (~2500 BC): ✅ Located in India & Pakistan. ✅ Cities like Mohenjo-Daro had advanced drainage systems. 🏯 China (~3000 BC): ✅ Ruled by the Shang Dynasty. ✅ Confucianism emphasized social order & respect. 📌 #historygrade9note @Brighttutorialcenter | @brightcenters

ዛሬ የምናደርገው ጥረት፣ የምናፈሰው ላብ፣ የምናሳየው ቁርጠኝነት ለነገው ስኬታችን መሰረት ይሆናል‼️ ጥናታችን የስኬታችን መንገድ ነው። በዚህ ጉዞዎ ላይ አጋዥ ካስፈለጎት የብራይት አስጠኚዎች አሉሎት
ዛሬ የምናደርገው ጥረት፣ የምናፈሰው ላብ፣ የምናሳየው ቁርጠኝነት ለነገው ስኬታችን መሰረት ይሆናል‼️ ጥናታችን የስኬታችን መንገድ ነው።  በዚህ ጉዞዎ ላይ አጋዥ ካስፈለጎት የብራይት አስጠኚዎች አሉሎት! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

📜 Grade 9 History – Chapter 1 📌 Part 7: Emergence of States 👥 Early human societies were organized in clans and tribes. 📌
📜 Grade 9 History – Chapter 1 📌 Part 7: Emergence of States 👥 Early human societies were organized in clans and tribes. 📌 Formation of States Due To: 🌱 Agriculture → Allowed permanent settlement. 👑 Leadership Systems → Chiefs & religious leaders governed. 💰 Trade & Economy → Led to wealth accumulation & social classes. 📌 First Known States in Ethiopia: 🏺 Punt (3rd millennium BC) → Traded gold, ivory, myrrh with Egypt. 🏛️ Damat (5th century BC) → South Arabian influence, controlled parts of northern Ethiopia. 🏆 Aksum (1st century AD) → Became a major kingdom, later evolving into an empire. 📌 #historygrade9note @Brighttutorialcenter | @brightcenters

Don't just dream of success – Achieve it! Let Bright Tutorial Center be your partner on your educational journey. We'll help
Don't just dream of successAchieve it! Let Bright Tutorial Center be your partner on your educational journey. We'll help you navigate studying, build confidence, and unlock your true potential. Call Us Today! 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

📜 Grade 9 History – Chapter 1 📌 Part 4: Early Human Beings and the Neolithic Revolution 🔎 Theories of Human Origin 🙏 Crea
📜 Grade 9 History – Chapter 1 📌 Part 4: Early Human Beings and the Neolithic Revolution 🔎 Theories of Human Origin 🙏 Creationist Theory → Humans were created by God. 🧬 Scientific Theory → Humans evolved through natural selection 📌 Part 5: Hominids & Human Evolution 📍 Australopithecines (~6 million years ago) → Earliest human ancestors in Africa. 📍 Homo Habilis (~2 million years ago) → First tool users ("Handy Humans" 🛠️). 📍 Homo Erectus (~1 million years ago) → First upright walkers, found in Ethiopia & Asia. 📍 Homo Sapiens (~100,000 years ago) → Modern humans with complex thinking, culture, and tools. 📌 Part 6: Neolithic Revolution (~8,000 BC - 4,000 BC) 🌾 Shift from hunting & gathering → to farming & settlements. 🐄 Domestication of plants & animals → Stable food supply. 📌 Consequences: 🏠 Permanent villages & social divisions. 🎨 Development of crafts & trade. 📈 Increase in population → Formation of early states. 📌 #historygrade9note @Brighttutorialcenter | @brightcenters

የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች ብራይት ዘንድ ያገኛሉ! ስላሉን አማራጮች የበለጠ ለማወቅ ዛሬውኑ ያግኙን! 📞0925659999 📞0911
የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች ብራይት ዘንድ ያገኛሉ! ስላሉን አማራጮች የበለጠ ለማወቅ ዛሬውኑ ያግኙን! 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

📜 Grade 9 History – Chapter 1 📌 Part 1: Meaning of Prehistory and History 📝 History → The study of past human activities, societal changes, and major developments. 🔎 Importance: Helps understand the present and predict the future by analyzing patterns. 📅 Prehistory → Period before writing was developed. Studied through fossils, artifacts, and archaeology. 📖 History → Begins when writing was introduced, enabling people to document events. 📂 Sources of History 📌 Primary Sources → Firsthand evidence like inscriptions, coins, monuments, and tools. ✅ More reliable 📌 Secondary Sources → Indirect sources like history books, oral traditions, and novels. 🔍 Sources of Ethiopian History ✅ Primary: Fossils, ancient buildings, inscriptions, old documents (Geez, Amharic, Arabic, Greek). 📖 Secondary: Oral traditions, books, historical records. --- 📌 Part 2: Dating in History 📅 Chronology → The arrangement of historical events in time. 📆 Time Units: 📍 Decade = 10 years 📍 Century = 100 years 📍 Millennium = 1000 years 📜 Calendars Used in History 📖 Gregorian Calendar → BC (Before Christ) & AD (Anno Domini). 🕋 Islamic Calendar → BH (Before Hejira) & AH (After Hejira) (Based on Prophet Mohammed’s migration in 622 AD). ⏳ BP (Before Present) → Used for ancient events beyond recorded history. --- 📌 Part 3: The Writing of History 🗺️ Oldest Written History → Found in China (~1000 BC). 👤 Greek Historians: 📝 Herodotus → "Father of History" 📖 Documented historical events. 📝 Thucydides → Wrote accurate historical records. 📌 #historygrade9note @Brighttutorialcenter | @brightcenters

ብዙ ጊዜ ስኬትን ስናስብ ትልልቅ ግቦች እና ምኞቶች ወደ አእምሯችን ይመጣሉ። ነገር ግን ማስተዋል ያለብን ነገር ማንኛውም ትልቅ ስኬት የሚነሳው ከትንሽ ጅማሮ መሆኑን ነው። ልክ ከትንሽ ዘር ትልቅ ዛ
ብዙ ጊዜ ስኬትን ስናስብ ትልልቅ ግቦች እና ምኞቶች ወደ አእምሯችን ይመጣሉ። ነገር ግን ማስተዋል ያለብን ነገር ማንኛውም ትልቅ ስኬት የሚነሳው ከትንሽ ጅማሮ መሆኑን ነው። ልክ ከትንሽ ዘር ትልቅ ዛፍ እንደሚበቅል፣ ትልቅ ጉዞ የሚጀምረው ከአንዲት እርምጃ ነው። ስለዚህ 🗓ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀምበት!  ✏️በትጋት እንማር!  ጠንክረን እንሥራ! ማይደረስ ሚመስሉ ህልሞቻችንን በትንንሽ እርምጃዎች እንድረስባቸው! በትምህርቶ ላይ ሲተጉ ረዳት ካስፈለጎት ወደ ብራይት አስጠኚዎች ጎራ ይበሉ! ይደውሉልን 📞0925659999 📞0911278182 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

እራስን ለማብቃትና ስኬታማ ለመሆን ትምህርት ብቸኛው መንገድ ነው ማለት አይደለም ነገርግን ወሳኝ መሣሪያ ነው‼️ እውቀት ባገኘን ቁጥር ✔️አማራጮችና ዕድሎች ይጨምራሉ ✔️ለችግሮችም መፍትሄ ማግኘትም
እራስን ለማብቃትና ስኬታማ ለመሆን ትምህርት ብቸኛው መንገድ ነው ማለት አይደለም ነገርግን ወሳኝ መሣሪያ ነው‼️ እውቀት ባገኘን ቁጥር ✔️አማራጮችና ዕድሎች ይጨምራሉ ✔️ለችግሮችም መፍትሄ ማግኘትም ይቀላል ስለዚህ ውድ ተማሪዎች፣ ወጣቶች፣ ወላጆች፣ ትምህርታችን ላይ እንበርታ፣ ጥናታችንን እንውደድ!! እውቀታችንን በማሳደግ ራሳችንን እንለውጥ፣ ሀገራችንንም እንጠቅም። BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ህልምሽን እውን ለማድረግ ህልምህን እውን ለማድረግ ተነሱ፣ ተማሩ፣ አጥኑ፣ ብዕር ያዙ፣ ታሪካችሁን ፃፉ! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter ht
ህልምሽን እውን ለማድረግ ህልምህን እውን ለማድረግ ተነሱ፣ ተማሩ፣ አጥኑ፣ ብዕር ያዙ፣ ታሪካችሁን ፃፉ! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ህልምህ ምንድን ነው? ምን ለማሳካት ትፈልጋለህ? እንዴት እንደምታሳካው እቅድ አለህ? ምን እርምጃዎች መውሰድ አለብህ? ወደ ህልምህ መጓዝ ጀምረሃል? BRIGHT TUTORIAL CENTER https://
ህልምህ ምንድን ነው?  ምን ለማሳካት ትፈልጋለህ?  እንዴት እንደምታሳካው እቅድ አለህ?  ምን እርምጃዎች መውሰድ አለብህ? ወደ ህልምህ መጓዝ ጀምረሃል? BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ልጆችን ሙሉ አቅማቸውን እንዲጠቀሙ የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች፣ ድጋፍ እና እድሎች መስጠት አስፈላጊ ነው። ሕልማቸውን መንከባከብ፣ የማወቅ ጉጉታቸውን ማበረታታት እና ችሎታቸውን እንዲያስሱ ማገዝ ይገባ
ልጆችን ሙሉ አቅማቸውን እንዲጠቀሙ የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች፣ ድጋፍ እና እድሎች መስጠት አስፈላጊ ነው። ሕልማቸውን መንከባከብ፣ የማወቅ ጉጉታቸውን ማበረታታት እና ችሎታቸውን እንዲያስሱ ማገዝ ይገባናል። ይህ ማለት፡- ✔️አካላዊና ስነልቦናዊ ደህንነታቸውን መጠበቅ ✔️በትምህርታቸው ላይ ኢንቨስት ማድረግ ✔️የፈጠራ ችሎታቸውን መደገፍ ✔️ባህሪያቸውን መገንባት እና ✔️ድምፃቸውን ማብቃት ሊሆን ይችላል። ለእያንዳንዱ ልጅ ብሩህ ነገ አብረን እንስራ! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

"Rome wasn't built in a day." Significant achievements are rarely the result of sudden singular grand gestures. Instead, they
"Rome wasn't built in a day." Significant achievements are rarely the result of sudden singular grand gestures. Instead, they're constructed, brick by brick, through consistent effort and incremental progress. No matter how small the step, each bit of progress accumulates over time, compounding into something substantial and meaningful. What small step will you take today? BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

👀 የት መድረስ ይፈልጋሉ? 👀 ልጆቾ የት እንዲደርሱ ይመኛሉ? መድረስ ወደምንፈልግበት ስንጓዝ መንገዱን የሚያቃናልን ትምህርት ነው☄️ ✔️በተቃናው መንገድ ላይ ያለ እክል መረማመድ ምንችለው ደግሞ
👀 የት መድረስ ይፈልጋሉ? 👀 ልጆቾ የት እንዲደርሱ ይመኛሉ? መድረስ ወደምንፈልግበት ስንጓዝ መንገዱን የሚያቃናልን ትምህርት ነው☄️ ✔️በተቃናው መንገድ ላይ ያለ እክል መረማመድ ምንችለው ደግሞ በርትተን ስናጠና ነው በርትተው ያጥኑ ካለሙበት ይድረሱ BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

Education provides individuals with the knowledge, skills, and critical thinking abilities necessary to navigate complex chal
Education provides individuals with the knowledge, skills, and critical thinking abilities necessary to navigate complex challenges and contribute meaningfully to society. It empowers individuals to break cycles of poverty, advocate for social justice, and drive innovation. It signifies not just personal growth, but also the potential to impact the world. BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ዛሬ የምናደርገው ጥረት፣ የምናፈሰው ላብ፣ የምናሳየው ቁርጠኝነት ✔️ለነገው ስኬታችን መሰረት ይሆናል‼️ ትምህርት የብርሃን መንገድ ነው። በእውቀትና በልምድ የታነጽንበት ማንነት፣ ነገ የላቀ ደረጃ እ
ዛሬ የምናደርገው ጥረት፣ የምናፈሰው ላብ፣ የምናሳየው ቁርጠኝነት ✔️ለነገው ስኬታችን መሰረት ይሆናል‼️ ትምህርት የብርሃን መንገድ ነው። በእውቀትና በልምድ የታነጽንበት ማንነት፣ ነገ የላቀ ደረጃ እንድንደርስ ይረዳናል። ስለዚህ፣ 🗓ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀምበት! ✏️በትጋት እንማር! ጠንክረን እንሥራ! ለህልማችን እንቅረብ! ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ በዚህ ጉዞዎ ላይ አጋዥ ካስፈለጎት የብራይት አስጠኚዎች አሉሎት! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ጥናት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል! እንዴት? ➡️ዲጂታል መማሪያ ቁሳቁሶች: የመማሪያ መጻሕፍት፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ የድምጽ ቅጂዎች፣ እና ሌሎች ዲጂታል ይዘቶች በሰፊው ይገኛሉ። እነዚህ ይዘቶች
ጥናት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል! እንዴት? ➡️ዲጂታል መማሪያ ቁሳቁሶች: የመማሪያ መጻሕፍት፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ የድምጽ ቅጂዎች፣ እና ሌሎች ዲጂታል ይዘቶች በሰፊው ይገኛሉ። እነዚህ ይዘቶች በቀላሉ ተደራሽ ከመሆናቸውም በላይ ተማሪዎች በራሳቸው ፍጥነት እንዲማሩ ያስችላቸዋል። ➡️የኦንላይን መገናኛ መሳሪያዎች: እንደ Zoom፣ Google Meet ያሉ የመገናኛ መሳሪያዎች ተማሪዎችና መምህራን በርቀት ተገናኝተው እንዲወያዩና እንዲማሩ አስችሏቸዋል ➡️የበይነመረብ መረጃ ተደራሽነት: በይነመረብ ለተማሪዎች እጅግ ሰፊ መረጃዎችን ያቀርባል። ተማሪዎች ለጥናታቸው የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውንም መረጃ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። ➡️የኦንላይን የትምህርት ድጋፍ (Tutoring): ተማሪዎች በተወሰኑ የትምህርት ዓይነቶች ላይ ድክመት ካጋጠማቸው፣ ከኦንላይን መምህራን እና አስጠኚዎች ድጋፍ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። ...
እርሶ የትኛውን አዘውትረው ይጠቀማሉ?
BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial Center ® - آمار و تحلیل کانال تلگرام @brighttutorialcenter