fa
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

رفتن به کانال در Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

نمایش بیشتر
1 460
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-3230 روز
آرشیو پست ها
*ያማል!💔 እና እንደ ነገርኩሽ የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ እንደመጠበቅ የነብሰጡርን ሞት አይቶ እንደመሳቀቅ ከተስፋ ጉልላት ተገፍቶ እንደመውደቅ😔 ታምር በበዛበት በዚች ቧልተኛ አለም ከዚህ የበለጠ ምንም ህመም የለም አውቶብሱ ያማል ሚኒባሱ ያማል ላዳ ታክሲው ያማል😤 የማይጎል የሰው ጎርፍ ደራሽ ማዕበሉ የዕንባ ቅጥልጥሉ ምንብዬ ልንገርሽ ? ያማል ይሄ ሁሉ😢 እና እንደ ነገርኩሽ😊 የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ የሚያፈቅሩትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ ነገር ተበላሸ ህመም ተወለደ❤️‍🔥💔 ጨጓራ በገነ እሳት በዕንፋሎት መልክ በእህታ ተነነ የሚሆነው ሳይሆን የማይሆነው ሆነ🤕 ሁሉም ተቀይሮ ተተካ በሲቃ ምንብዬ ልንገርሽ? ይሄም ያማል በቃ ወጪ ተራማጁ አስመሳይ ሰጋጁ ፀሀዩ ዝናቡ የለምን ምክንያት የለምን ሰበቡ ተቆራጭ አበባ ሊቆረጥ ማበቡ ውል የለሽ ደመና ተራራ መክበቡ እልፍ አዕላፍ ኮከብ ጨረቃን ማጀቡ🌝 ደሞ ለሷ ግጥም እናቷን ጨረቃ ምንብዬ ልንገርሽ ይህም ያማል በቃ እና እንደ ነገርኩሽ ጉንጭ የማትሞላ ኬክ አስር ብር የሸጠ የካፌ አሳላፊ ወደኔ አፈጠጠ🙂👁 ዘይት የነካውን መንታ እጁን አጣምሮ ምን ልታዘዝ ይላል ቁልቁል አቀርቅሮ😏 ምን ልታዘዝ ይላል…?? እንዴት ቅጥሉ ሰው ቅጥሉን ሰው ያዛል ማኪያቶ ልዘዝ? ካፑችኖ ልዘዝ? ጥቁር ቡና ልዘዝ? ለምን ሰው አላዝም? መታዘዝ መናዘዝ እርግማን የሆነው ካፌውን ሊያሳልፍ እራሱ ግን የሚያልፍ ቁልቁል አቀርቅሮ ሞቱን ባንገት ቀብሮ ምን ልታዘዝ? ይላል አንድ ማኪያቶ ካንድ እሷ ጋር ልዘዝ?😊 አንድ ካፑችኖ ካንድ እሷ ጋር ልበል?😕 ከጥቁር ቡና ጋር እሷን አምጣልበል? ተይ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል የላስቲክ አበባ ያርቲ ቡርቲ ስዕል የ`ጭቃ እሾህ ወግቶት እዥ ያወጣ ቁስል ትልቁ ነቀዝ ሰው የማንቀዙን ያህል ብዙ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል😤💔 እና እንደ ነገርኩሽ ላንቺ የያዝኩት አበባ መጠውለግ አመጣ😒 ፀሀይ ገባ ወጣ ዝናብ ቀረ መጣ🙄 ጨረቃም የለችም እናቷን ስላልኳት ደግሜ ሰድቤ ሺህ አመት እንዳይገርማት እ. . . .ና. . . .ቷን ! እናቷን ጨረቃ☹️ ተይ አታስለፍልፊኝ ይህም ያማል በቃ😢 ግን አንቺን ስወድሽ ይህን ሁሉ ችዬ - ነው ም'ጠብቅሽ ቢሆንም ግን ያማል !!!!💔 https://t.me/yeyonii

አንዳንድ እርኩስ ጓደኞች አለን ድንገት መንገድ ላይ ውሻ ነክተው ምሮጡ

ከሰው ጋር አብሬ ለመኖር ለጊዜው ማስመሰል ባልችልም 😔 እራሴን እሰከማውቀው ድረሰ ያንያህል ክፉም አይደለሁም 🥰 🎧🎧

#ሴቶች_አትቅበጡ 🙌 ዛሬ ምሽት ወደቤቴ ስገባ በቆሎ ጥብስ እየበላው ስጓዝ በመንገዴ ላይ አንዲት ነፍሠጡር ሴት ከባሏ ጋር ወክ እያደረገች ተገጣጠምንና ባየችኝ ቅፅበት ባሏን በቆሎውን እንዲቀበልላት አዘዘችው፤እሡም የጀመረውን ከምቀበለው ብሎ መሠለኝ ከጎናችን በቆሎ ወደምትሸጥ ሴት አመራ ወዲያው በጩኸት "እሡ የጀመረው ነው ያማረኝ "አለችውና ወደ እኔ መቶ እንድሠጠው ለመነኝ እኔም በወንድ ልጅ አልጨክንም ብዬ የጀመርኩትን በቆሎ ሠጥቼው በምትኩ አዲስ አስገዛሁት እና መንገዴን ቀጠልኩ😊እባካችሁ ሴቶች ስታረግዙ ያላስረገዝናችሁንም ወንዶች አታስቸግሩ🙌😁

ይህን ያውቃሉ? በሀገረ ኢንዶኔዥያ ሴት ፖሊስ የግድ ድንግልና ያላገባች መሆን አለባት ።😁

ሰኞ class ለመጀመሪያ ያሰባቸው ምን አይነት አሽቃባጭ ፍጥረት ናቸው

እንደራሴ በኖርኩኝ ዱርዬ ተባልኩኝ😏

አዳሜ ሄደልን ብለሽ እኔ ከቻስ አልኩ 🌚🌚🌚🤲🏾 🥀

ድንግል ነኝ ካላመንክ ልጄን ጠይቃት" ብላኝ ህፃናት አይዋሹም ብዬ ልጇን ልጠይቃት እየሔድኩ ነው🏃🏃 https://t.me/yeyonii https://t.me/yeyonii

yoniተመልሶል

አንድ ሰው አብዝቶ ሲለምንሸ፣ አብዝቶ ሲጠብቅሸ ፣ ደሰታውን ተቶ አብዝቶ ሲጨነቅልሸ፣ መሄጃ ስለሌለው ወይም ካላንቺ መኖር ሰለማይችል ሳይሆን ፍቅርሸ አሸንፎቶ ነው ግን ይሄ ሳይገባሸ ቀርቶ የቆረጠ ቀን ላሰታውሰሸ ይረሳሻል💔እመኝኝ

ሰላም ለእነዛ 🤝 ቀንቀን እየሳቁ ማታማታ ለሚያለቅሱ ❤️‍🩹🥺😔

የክፍለ ሀገር ልጅ >>>

🥀💔ቆይ ግን ለምን 🤔 ቆይ ግን አፍሽ የሚያወራው ልብሽ የሚያስበውን ነው?🥺 አይደለም ውዴ ቆይ መልስ ብቻ ስጪኝ..... የኔ እና ያንቺ ፍቅር ለዚህ አለም ስህት ነው ለኛ ነው ትክክል!! አሁንም ቢሆን ከመሄድ አላስቆሽም አንቺም እኔን ከማፍቀር አታስቅሚኝም❤️‍🔥 ታውቂያለሽ ደስታዬ ደስታሽ ሀዘኔ ሀዘንሽ እንዲሆን አልፈልግም😔 ማዘን ካለብኝ እኔ😕 መሠበር ካለበት ልቤ💔 ማልቀስ ካለበትም አይኔ ነው😭 የሚያለቅሰው በፍፁም አንቺ እነዚህ ስሜቶች እንዲሰሙሽ አልፈልግም። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 💛  https://t.me/yeyonii

sticker.webp0.16 KB

photo content

photo content

ያለፈው አመት መውጫ ~ የአድስ አመት መግቢያ ጳጉሜ መለያችን ~ ከአለም ሕዝቦች ለኢትዮጵያ ያለፈውን ስቃይ ደስታ ~ ከታናሿ ጳጉሜ ጋር ለአድስ አመት ~ በአድስ መንፈስ በመሻገር ልባችንን እንደልብሳችን ~ ንጹህ አርገን በመቀየር መጠበቅ ነው ~ አድስ አመት አድሱን ወር

ጠበሉ ስራውን ሰርቷል😩❤️

ምን አይነት ድንቅ ቀን ነው 🤌🏾❤️‍🔥