Komi ኮሚ
📈 تحلیل کانال تلگرام Komi ኮሚ
کانال Komi ኮሚ (@komistra1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 70 168 مشترک است و جایگاه 3 567 را در دسته فیلمها و رتبه 469 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 70 168 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 05 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 783 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -23 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 27.42% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.58% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 19 243 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 5 317 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 28 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“የኔ YouTube ቻናል 👇
https://youtube.com/@komicine?si=mHo6JN7EzvSqRRhi”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فیلمها تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | +6 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
| 2 | Code 3 ተፖስቷል
ከስር ያለውን Channel Join አርጋቹ ማግኘት ትችላላችሁ ። ቪድዮ ፋይሉን ለመክፈት VLC MEDIA PLAYER application ተጠቀሙ። ቋንቋው በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ነው ።
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
https://t.me/+5Q91cJ1yhBJjYzY0 | 18 234 |
| 3 | Code 3
ይህ ፊልም ለጤና ባለሙያች እና ጤና ባለሙያዎች የሚያሳልፋትን ነገር መረዳት ለምትፈልጉ ነው ።
በስራው በፍጹም የደከመውና የሰለቸው የፓራሜዲክ (የአደጋ ጊዜ ህክምና) ሰራተኛ ስራውን ለመልቀቅ በሚዘጋጅበት የመጨረሻ የ24 ሰዓት የስራ ፈረቃው ላይ፣ ስራዋን አዲስ የተቀላቀለችና ጉጉት ያላትን ሰልጣኝ እንዲያሰለጥን ይመደባል።
Rainn Wilson እና Lil Rel Howery የተወኑበት የአደጋ ጊዜ ህክምና ድራማ እና ኮሜዲ ፊልም ነው ።
ስለፊልሙ ⬇️
https://vt.tiktok.com/ZSVPXVeWD/ | 21 587 |
| 4 | https://vt.tiktok.com/ZSVUGXJX4/ | 17 085 |
| 5 | No other choice መልዕክቱ ምንድን ነው ?
በዚህ ቪዲዮ ትንሽ አብራርቼዋለሁ ገብታቹ እዩት
https://vt.tiktok.com/ZSVARfWRT/ | 18 771 |
| 6 | Shaolin Soccer በEnglish dubbed ተፖስቷል
ከስር ያለውን Channel Join አርጋቹ ማግኘት ትችላላችሁ ። ቪድዮ ፋይሉን ለመክፈት VLC MEDIA PLAYER application ተጠቀሙ። ቋንቋው በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ነው ።
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
https://t.me/+5Q91cJ1yhBJjYzY0 | 18 282 |
| 7 | Shaolin Soccer
ስለዚህ ፊልም አዲስ ዜና አለ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://vt.tiktok.com/ZSVk2LU2y/ | 24 094 |
| 8 | 📱የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 😎
✅ To sell @Miker_mike
✔️ 2016 - 2021 -2800BIRR
✔️ 2022 & 2023 - 2600BIRR
✔️ 2024 - 2300BIRR
✔️ 2025 - 1500BIRR all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም
🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ🔥
✅ We Do not Buy Accounts registered in 2026
መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን ⬇️
DM @Miker_mike ✅ | 5 879 |
| 9 | በጣም ያሳዘነኝ ዜና
Hayden Panettiere አርፋለች
ስለእሷ እና ዜናው 👇
https://vt.tiktok.com/ZSV6E8jGk/ | 22 253 |
| 10 | No other choice ፊልም ተፖስቷል
ከስር ያለውን Channel Join አርጋቹ ማግኘት ትችላላችሁ ። ቪድዮ ፋይሉን ለመክፈት VLC MEDIA PLAYER application ተጠቀሙ። ቋንቋው ኮሪያኛ እና በenglish Subtitle ነው ።
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
https://t.me/+t5cKBc7F-Zw4MDdk | 24 929 |
| 11 | "No Other Choice" - ድንቅ ስራ!
ከጥቂት ቀናት በፊት የፓርክ ቻን-ዉክ አዲስ ፊልም የሆነውን "No Other Choice"ን ተመልክቼ ጨረስኩ፣ እና በእውነት በጣም ነው የወደድኩት!
ገና ከአእምሮዬ አልወጣም።
ታሪኩ ማንሱ የተባለውን አባወራ ይከተላል፤ ለ25 ዓመታት በታማኝነት ሲሰራበት የነበረው ኩባንያ በድንገት ስራ ያሰናብተዋል። ቤተሰቡን ለመመገብ አዲስ ስራ ፍለጋ ላይ ተስፋ ቆርጦ፣ ወደ ማይታሰብ ውሳኔዎች ያመራል። ጥቁር ኮሜዲ ቢሆንም፣ ከሳቁ ጀርባ በጣም ከባድ የሆነ የህይወት እውነታ አለ።
እውነቱን ለመናገር፣ ይሄ ፊልም MASTERPIECE ነው ብዬ ነው የማምነው! እንደውም ያንሰዋል ቃሉ
ግን በጣም ደግሞ የገረመኝ ነገር፣ ይህ ፊልም ለሁሉም ሰው አንድ አይነት መልዕክት እንደማይኖረው ሳውቅ ነው። እድሜያችሁ እና የቤተሰብ ሁኔታችሁ ከዚህ ፊልም የምትወስዱትን መልእክት ሙሉ በሙሉ ይቀይረዋል።
እዩት እና ሐሳባችሁን Comment ላይ አጋሩኝ | 33 222 |
| 12 | የኔትፍሊክስ አዲስ ድራማ፡ "Monster: The Lizzie Borden Story" በሴፕቴምበር 17 ሊለቀቅ ነው
ኔትፍሊክስ (Netflix) እና ታዋቂዎቹ አዘጋጆች ራያን መርፊና ኢያን ብሬነን የ"Monster" አንቶሎጂ ድራማ አራተኛ ምዕራፍ የሆነውን "Monster: The Lizzie Borden Story" በሴፕቴምበር 17 ሊለቁ መሆናቸውን ይፋ አድርገዋል። ይህ አዲስ ምዕራፍ በ1892 ዓ.ም በቪክቶሪያን ዘመን በተፈጸመውና እስከ ዛሬ ድረስ አነጋጋሪነቱን ባላጣው የታሪካዊው የመጥረቢያ ግድያ ሚስጥር ላይ ያተኩራል። ድራማው የወንጀሉን ሂደት ብቻ ሳይሆን በወቅቱ የነበረውን የማህበረሰብ ጫና፣ የሴቶችን አፈና እና ስነ-ልቦናዊ ሁኔታ በጥልቀት እንደሚዳስስ ተገልጿል።
እውነቱን ለመናገር፣ ከዚህ ቀደም የቀረቡትን እና በወንዶች ነፍሰ ገዳዮች ላይ ያተኮሩትን ክፍሎች (እንደ ጄፍሪ ዳህመር እና ኤድ ጊን ታሪኮች) ያን ያህል አልወደድኳቸውም ነበር፤ የትረካ መንገዳቸውም የተሰለቸ ሆኖ ነው ያገኘሁት።
ነገር ግን ይህ አራተኛ ምዕራፍ ትኩረቱን ወደ ሴት ገጸ-ባህሪ ማዞሩ እና ታሪኩን በሌላ ማዕዘን ለማቅረብ መሞከሩ ለየት ያለ ነገር ለማየት ተስፋ እንዲኖረኝ አድርጎኛል። በሴት ነፍሰ ገዳይ ዙሪያ የሚያጠነጥን ታሪክ በምን መልኩ እንደሚተረክና የቪክቶሪያን ዘመኑን ሚስጥር እንዴት እንደሚያቀርቡት ለማየት እጠበቃለሁ። | 20 331 |
| 13 | 📱የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 😎
✅ To sell @Miker_mike
✔️ 2016 - 2021 -2800BIRR
✔️ 2022 & 2023 - 2600BIRR
✔️ 2024 - 2300BIRR
✔️ 2025 - 1500BIRR all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም
🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ🔥
✅ We Do not Buy Accounts registered in 2026
መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን ⬇️
DM @Miker_mike ✅ | 5 936 |
| 14 | ይሄ ዜና ባየሁ ጊዜ በጣም ነበር የተገረምኩት እና የተበሳጨሁት
ስለጉዳዩ
https://vt.tiktok.com/ZSVdoJhpy/ | 20 091 |
| 15 | ይሄ ዜና ባየሁ ጊዜ በጣም ነበር የተገረምኩት እና የተበሳጨሁት
ስለጉዳዩ | 1 |
| 16 | ሁሉም ክፍሎች ተፖስተዋል
ከስር ያለውን Channel Join አርጋቹ ማግኘት ትችላላችሁ ። ቪድዮ ፋይሎቹን ለመክፈት VLC MEDIA PLAYER application ተጠቀሙ
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
https://t.me/+t5cKBc7F-Zw4MDdk | 18 790 |
| 17 | The Agency _ Season One
ታሪኩ የሚያጠነጥነው ⤵️
ለዓመታት undercover ሲኖር የነበረ ኤጀንት ወደ መደበኛ ስራው እንዲመለስ ትእዛዝ ይደርሰዋል። ነገር ግን ከበፊቱ ህይወቱ ጥሎት የመጣው ፍቅር ድንገት ተመልሶ ሲመጣ፣ በሙያዊ ግዴታው፣ በሀገሩ ደህንነት እና በልቡ መካከል ትልቅ ግጭት ይፈጠራል።
ምስጢራዊ ህይወት፣ የተደበቀ ፍቅር፣ እና በማንኛውም ሰከንድ ሊፈነዳ የሚችል አደገኛ ሴራ።
ይሄ ሲሪየስ ላይ ጎረቤት ሀገር ሱዳን ዋና ባለታሪክ ብትሆንም ሀገራችንም ኢትዮጵያ አለችበት
ለማየት ዝግጁ ናቹ ? | 19 952 |
| 18 | The Agency Season one
በኮመንት ተደጋግሞ እየጠየቃችሁኝ ስለሆነ ፣ በEmoji Vote 👏 የምትፈልጉ ሰዎች ብዛታችሁን አሳዩኝ እና ልፖስትላቹ ። | 17 148 |
| 19 | ሶስቱም ክፍሎች ተፖስተዋል
ከስር ያለውን Channel Join አርጋቹ ማግኘት ትችላላችሁ ። ቪድዮ ፋይሎቹን ለመክፈት VLC MEDIA PLAYER application ተጠቀሙ
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
https://t.me/+t5cKBc7F-Zw4MDdk | 16 468 |
| 20 | Dracula 🧛♂️
Limited Series _ 3ክፍሎች ብቻ ያሉት
Horror ለምትወዱ መታየት ያለበት
ስለሲሪየሱ የሰራሁትን ቪድዮ ለማየት ⬇️
https://vt.tiktok.com/ZSV1pQLeS/ | 16 230 |
