cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🔥 እሳት ነበልባል መረጃ : ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎች

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏https://t.me/EsatMerejaa ለኦሮመኛ የመረጃ ቻናላችን 👇👇👇👇👇 https://t.me/ODUUtorbani

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
600
مشترکین
-224 ساعت
+17 روز
+10730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የቀድሞ ሴት ፍቅረኛዬን አግብተሃል በማለት ግለሰቡን የገደለው በእስራት ተቀጣ
EsatMereja🔥 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንታ ዞን በጪዳ ከተማ አስተዳደር ማረቃ ጎዲ ቀበሌ ልዩ ሥፍራ ጎዲ ተብሎ በሚጠረበት አከባቢ አንደኛ ተከሳሽ ጌታሁን ጌታቸው ለሦስት ዓመት አብረሽኝ ቆይተሸ እኔን ትተሸ ሌላ አግብተሻል በሚል ቂም በመያዝ 2ኛ ተከሳሽ ባረና በቀለ እና 3ኛ ተከሳሽ አዲሱ ገበየሁ በማስተባበር ወንጀል መፈፀማቸው ተገልፆል፡፡ ሶስቱ ተከሳሾች የግል ተበዳዮችን መኖሪያ ቤት  ሰብረው በመግባት የግል ተበዳይን ጭንቅላቱ ላይ በብረት ፌሮ ደጋግመው በመምታት ህይወቱ እንዲያልፍ በማድረግ እና የቀድሞ ፍቅረኛውን ጭንቅላቷ ላይ በመደብደብ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸው ተገልፆል፡፡የክልሉ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ምክትል ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን  እንደገለፁት ተጎጂዋ ባሰማችው ድምፅ የአካባቢው ነዋሪዎችና ፖሊስ ደርሰው ወደህክምና ተወስዳ ህይወቷ ሊተርፍ ችሏል፡፡ ወንጀሉ  እንዲፈፀም  ያስተባበረው የቀድሞ ፍቅረኛዋ ተከሳሽ ጌታሁን ጌታቸው እና ሌሎች ተጠርጣርዎች  ወንጀሉን ከፈፀሙ በኃላ  በአካባቢዉ  ዉስጥ  ተሸሽገው  ቢቆዩም ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት  በቁጥጥር ስር አዉሎ ምርመራ አጣርቶባቸዉ መዝገቡን በሰዉና በህክምና ማስረጃ በማደራጀት ክስ እንዲመሠረትባቸዉ ይልካል። የዐቃቤ ህግ በሶስቱ ግለሰቦች ላይ  የቀረበለትን የክስ መዝገብ ግራ ቀኙን መርምሮ ተከሳሾቹ የፈፀሙት ወንጀል በማስረጃ ያረጋግጣል፡፡የኮንታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም 1ኛ ተከሳሽ ጌታሁን ጌታቸዉ እና 2ኛ ተከሳሽ ባረና በቀለን  በ18 ዓመት እስራት እንዲሁም 3ኛ ተከሳሽ አዲሱ ገበየሁ በ5 ዓመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ምክትል ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ መናገራቸውን ብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ነው የዘገበው። EsatMereja🔥 ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው 👇 https://t.me/EsatMerejaa       
نمایش همه...
🔥 እሳት ነበልባል መረጃ : ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎች

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EsatMerejaa

ለኦሮመኛ የመረጃ ቻናላችን 👇👇👇👇👇

https://t.me/ODUUtorbani

#Update "
ታጣቂዎቹ በየሁለት ቀኑ አንድ ጊዜ እየደወሉ #500ሺህ ብር እንድንከፍል ያስጠነቅቀናል"- ልጃቸው የታገተችባቸው አባ
EsatMereja🔥 ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ልጃቸው የታገተችባቸው አባት “ታጣቂዎቹ በየሁለት ቀኑ አንድ ጊዜ እየደወሉ 500 ሺህ ብር እንድንከፍል ያስጠነቅቁናል፣ እኔ ልጄ በአውሮፕላን ተሳፍራ እንዳትመጣ ያደረኩት አምስት ሺህ ብር ጎድሎኝ ነው፣ እጄ ላይ ምንም ገንዘብ የለኝም፣ የተባልነውን ገንዘብ በዘመድ እና ወዳጆች አማኝነት መለመን ስንጀምር ፖሊሶች መጥተው ያስቆሙናል” ብለዋል። በተመሳሳይ ዕለት እና ቦታ እህቷ የታገተችባት ሌላኛዋ አስተያየት ሰጪ በበኩሏ ታጣቂዎቹ በየዕለቱ እየደወሉ ያስፈራሩኛል ሁሌም ካንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እያዘዋወሯቸው ነው ስትል ነግራናለች፡፡ “እህቴን ጨምሮ ሶስት አውቶቡስ ላይ ተሳፍረው የነበሩ ተማሪዎች እና መንገደኞች በአደባባይ ረፋድ አራት ሰዓት ላይ ነው የታገቱት፣ ይህ ህግ አስከብራለሁ የሚል መንግስት ባለበት ነው የተፈጸመው “ ያለችን አስተያየት ሰጪዋ እስካሁን ታጋቾቹን ለማስለቀቅ የተደረገ እንቅስቀሴ የለም ብላላች፡፡ የታጋቾች ቤተሰቦች፣ መንግስት የታገቱትን ተማሪዎች ለማስለቀቅ ጥረት እያደረገ አይደለም ይላሉ። [ዘገባው የአልዓይን አማርኛ ነው] EsatMereja🔥 ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው 👇 https://t.me/EsatMerejaa       

"በተደረገ ጥብቅ ኦፕሬሽን ከ167 ታጋች ተማሪዎች መካከል 160ዎቹ ተለቀዋል"‼️ 🗣የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ "እውነት ይሆን?" ብዬ የታጋቾች ቤተሰቦችን፣ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ወንጌላዊያን ህብረትን እና የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንትን ማምሻውን ። ምላሹ ይህን ይመስላል:  "አሁንም ልጆቻችን በእገታ ስር ናቸው፣ የማስለቀቂያ ገንዘብ ከህዝብ እየለመንን ነው። በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት መረጃ ማውጣት የጭካኔ ስራ ነው"--- የታጋቾች ቤተሰቦች "ታግተው ያሉ በርካታ ተማሪ አልተለቀቁም፣ ተለቀቁ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ከየት እንደመጣ አናውቅም"--- የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ወንጌላዊያን ህብረት "አንዴ መረጃ ሰጥቻለሁ፣ እኔ ጋር ለምን ትደውላላችሁ?"--- የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር አስማማው ዘገዬ EsatMereja🔥 ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው 👇 https://t.me/EsatMerejaa       
نمایش همه...
🔥 እሳት ነበልባል መረጃ : ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎች

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EsatMerejaa

ለኦሮመኛ የመረጃ ቻናላችን 👇👇👇👇👇

https://t.me/ODUUtorbani

"በተደረገ ጥብቅ ኦፕሬሽን ከ167 ታጋች ተማሪዎች መካከል 160ዎቹ ተለቀዋል"‼️ 🗣የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ "እውነት ይሆን?" ብዬ የታጋቾች ቤተሰቦችን፣ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ወንጌላዊያን ህብረትን እና የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንትን ማምሻውን ጠየቅኩ። ምላሹ ይህን ይመስላል: "አሁንም ልጆቻችን በእገታ ስር ናቸው፣ የማስለቀቂያ ገንዘብ ከህዝብ እየለመንን ነው። በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት መረጃ ማውጣት የጭካኔ ስራ ነው"--- የታጋቾች ቤተሰቦች "ታግተው ያሉ በርካታ ተማሪ አልተለቀቁም፣ ተለቀቁ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ከየት እንደመጣ አናውቅም"--- የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ወንጌላዊያን ህብረት "አንዴ መረጃ ሰጥቻለሁ፣ እኔ ጋር ለምን ትደውላላችሁ?"--- የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር አስማማው ዘገዬ ©Eliyas Meseret @Esat_tv1 @Esat_tv1
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የነዳጅ  ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። ቤንዚን በሊትር 82 ብር ከ60 ሳንቲም ሲገባ ነጭ ናፍጣ 83 ብር ከ74 ሳንቲም ሆኗል። ከዛሬ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአይሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተሰምቷል። በዓለም ገበያ ላይ እየታየ ያለውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መሠረት በማድረግ መጠነኛ የመሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በዚህ መሰረት ፦ ➡ ቤንዚን - ብር 82.60 በሊትር ➡ ነጭ ናፍጣ - ብር 83.74 በሊትር ➡ ኬሮሲን - ብር 83.74 በሊትር ➡ ቀላል ጥቁር ናፍጣ - ብር 65.48 በሊትር ➡ ከባድ ጥቁር ናፍጣ - ብር 64.22 በሊትር  ሆኗል። የአውሮፕላን ነዳጅ በሊት 70 ብር ከ83 ሳንቲም ሆኖ ባለበት ይቀጥላል።        T.me/ethio_mereja              ኢትዮ-መረጃ
نمایش همه...
😱 1
በህንድ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ጉዳት ደረሰባቸው EsatMereja🔥 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ህንድ በተከሰተ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ፡፡ አደጋው በኡታር ፕራዴሽ ግዛት የፍጥነት መንገድ ላይ ተደራራቢ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከወተት ጫኝ ተሸከርካሪ ጋር በመጋጨቱ የደረሰ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በግጭቱ የአውቶቡሱ አንድ ወገን በመሰባበሩ ተሳፋሪዎች ለህልፈተ ህይወትና ለጉዳት የተዳረጉ ሲሆን ተጎጂዎች የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። ቢያንስ የ18 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውን የተሽከርካሪ አደጋ ትክክለኛ መንስኤ ለማወቅ ምርመራ መጀመሩም ተገልጿል፡፡ ህንድ በዓለም ላይ በብዛት የመንገድ ላይ አደጋዎች ከሚከሰትባቸውና በአደጋው ብዙ ዜጎችን ከሚያጡ ሀገራት ቀዳሚ ስትሆን የአደጋዎቹ መንስዔዎችም በግዴለሽነት ማሽከርከር እና ያረጁ ተሽከርካሪዎች እንደሚጠቀሱ ኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል። EsatMereja🔥 ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው 👇 https://t.me/EsatMerejaa       
نمایش همه...
🔥 እሳት ነበልባል መረጃ : ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎች

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EsatMerejaa

ለኦሮመኛ የመረጃ ቻናላችን 👇👇👇👇👇

https://t.me/ODUUtorbani

ሳይታገት ታግቻለሁ ብሎ በሃሰት ከባለቤቱ 500,000.00 ብር የተቀበለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። EsatMereja🔥 የ63 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ እና የ5 ልጆች አባት የሆነው አቶ ገብረ ተንሳኢ ተክላይ ከወይዘሮ ዘነበች በርሄ ጋር ለ14 አመታት በትዳር ተጣምረው በአሶሳ ከተማ የንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው 4 ልጆችን አፍርተዋል። በትዳር ህይወታቸው ውስጥ ምንም አይነት እንከን እንደሌለ የሚገልፀው አቶ ገብረተንሳኢ ተክላይ ወይዘሮ ዘነበችን ከማግባቱ በፊት አንዲት ሴት ልጅ እንዳለችውና እሷም ለብቻዋ አዲስ አበባ እንደምትኖር በመግለፅ ይህንን እኩይ ተግባር ለመፈፀም የተነሳሳውም የግል ልጁን ለመርዳት እንደሆነ ተናግሯል። ከሚኖርበት አሶሳ ከተማ ወደ ነቀምት ከተማ በመጓዝ " ኦጌቲ" በሚባል ሆቴል ውስጥ ለሁለት ቀናት አልጋ ይዞ በመተኛት ከሆቴሉ አስተናጋጆች የ21 ዓመት ልጅ የሆነውን ወጣት ገመቹ ዮናስን በመግባባት የአጋችና ታጋች ድራማውን አብሮት እንዲሰራና ለዚህም ታግቻለሁ ብሎ ከሚላክለት ብር ላይ 25,000 ብር እንደሚሰጠው በመንገር ያሳምነዋል። በዚህም መሰረት ባል አቶ ገብረተንሳኢ ተክላይ በሸኔ ታግቻለሁ ብሎ ለባለቤቱ ደውሎ በመንገር ስልኩን ይዘጋል። ሚስት ወይዘሮ ዘነበች የምትይዘው የምትጨብጠው ይጨንቃታል። ከ24 ሰዓታት በኋላ ወጣት ገመቹ ዮናስ ደውሎ ኦነግ ሸኔ ነን አግተነዋል 800,000 ብር ካላስገባሽ ባልሽን አታገኝውም ይላታል። ሚስት እባካችሁ የልጆቼ አባት ነው እንዳትገሉብኝ ለምኘም ቢሆን ያገኘሁትን ብር እልክላችኋለሁ ስትል መልስ ሰጠች። በወቅቱ ይህ የሃሰት የወንጀል ድራማ ከምዕራብ ዕዝ የመረጃ ሞያተኞች ጆሮ በመድረሱ በከፍተኛ ጥንቃቄ የጉዳዩን መነሻና መድረሻ በመከታተል የተሟላ መረጃና ማስረጃ ለመያዝ መንቀሳቀሳቸውን የዕዙ መረጃ መኮነን ተናግረዋል ። ወይዘሮ ዘነበችም በዙሪያዋ ያሉ ዘመድ ወዳጆቿን አስተባብራና ያላትን ሁሉ ጨምራ የልጆቿን አባት ለማስፈታት 500,000 ብር ለመላክ አዘጋጅታለች። በሁለተኛው ቀን አጋች ነኝ ያለው ወጣት ገመቹ ዮናስ ደውሎ ባልሽን አትፈልጊውም ? ይላታል ። በፈጠራችሁ አምላክ 4 ልጆች ያለ አባት ማሳደግ አልችልም እያለች በመማፀን ያለኝ 500,000 ብር ነው ልላክላችሁ እና ልቀቁልኝ ትላለች። ሃሰተኛ አጋችና ታጋች አገኘሁ ባለችው ብር ተስማምተው ገንዘቡን የምትልክበት አካውንት በመላክ ሌላ ነገር ብታስቢ ግን እንገለዋለን ብሎ ያስፈራራታል። ብሩም በወጣት ገመቹ ዮናስ አካውንት ተላከ። አቶ ገብረተንሳኢ ተክላይ ለገመቹ የገባውን ቃል 25,000 ብር በመስጠት ቀሪውን አውጥቶ የግል ልጁ በሆነችው አካውንት አስገብቶ እንዲቀመጥ ይነግራታል። ከዚህ ሁሉ በኋላ በንቃትና በትኩረት ጉዳዩ ሲከታተል መረጃና ማስረጃዎችንም ሲያሰባስቡ መቆየታቸውን የገለፁት የምዕራብ ዕዝ የመረጃ ቡድን የሃሰት አጋችና ታጋችን በቁጥጥር ስር በማዋል ገንዘቡንም በፍጥነት ከገባበት አካውንት ተመላሽ እንዲሆን በማድረግ ዋና ወንጀል አድራጊና የወንጀሉ ተባባሪን ለነቀምት ከተማ ፖሊስ አስረክበዋል። ወይዘሮ ዘነበች በርሄን ከአሶሳ ከተማ በስልክ አናግረን በጉዳዩ ላይ በሰጠችን ቃለ- ምልልስ 14 አመታትን አብሮኝ ከኖረውና ከልጆቼ አባት ይህንን ፍፁም አልጠበቅም። ማመንም ተስኖኛል። በተግባሩ አፍሬአለሁ አንገት የሚያስደፋ ነው። የያዘው ህግ ነው ህግ የሚወስነውን ይወስን ። እውነታን አፈላልገው ለዚህ ሃቅ ላበቁኝ የህግ አካላት ግን ምስጋናዬ ከፍተኛ ነው ስትል ሃሳቧን ሰጥታለች። ዘገባው ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነው። EsatMereja🔥 ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው 👇 https://t.me/EsatMerejaa       
نمایش همه...
🔥 እሳት ነበልባል መረጃ : ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎች

ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ወደናንተ የሚያደርስ ቻናል ነው ። ቻናሉን ተቀላቀሉ🙏

https://t.me/EsatMerejaa

ለኦሮመኛ የመረጃ ቻናላችን 👇👇👇👇👇

https://t.me/ODUUtorbani

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.