cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

HILAL TUBE

#እንኳን_በደህና_ መጡ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ ════◈◉◈════╗ 🔎Technology information 👨‍💻for digital marketing 📌Halal post 📍And also more things ╚═══ 🔶.................🔶

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 049
مشترکین
+2124 ساعت
+707 روز
+46830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ኢራን ፕሬዝዳንቷን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣኖቿን በሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ አጣች ዕለተ ሰኞ ግንቦት 12 - 2016 | የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ተሳፍረውባት በነበረው ሄሊኮፕተር በደረሰው አደጋ ሕይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዛሬ ማለዳ ይፋ አድርጓል። ፕሬዚዳንቱ የተሳፈሩባት ሄሊኮፕተር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴይን አሚር ዐብዶላሂያን የጫነች ነበረች። ፕሬዚዳንቱን አሳፍራ የነበረችው ሄሊኮፕተር በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በከባድ ጭጋግ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ ከገባች በኋላ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ማረፏ ትናንት እሑድ አመሻሽ ላይ ተዘግቦ ነበር። ራይሲን ጨምሮ ሰባት ሰዎች በሄሊኮፕተር አደጋው ሕይወታቸው ማለፉ ከተረጋገጠ በኋላ የኢራን መንግሥት ባለሥልጣናት አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ ላይ እንደሚገኙ የመገናኛ ብዙኃኑ ዘገባ ያመለክታል። (በዚህ ዜና ላይ ከቆይታ በኋላ ተጨማሪ ዘገባ ይታከልበታል)
3360Loading...
02
ዛሬ እጅግ ከፍተኛ ውጊያ ሲደረግ ነው የዋለው። እብሪተኞቹ የእስራኤል መሪዎችም እስራኤልን ወደማታገግምበት ውድቀት እያንደረደሯት ይገኛል ! በዛሬው ፍልሚያ ሀማሶች በፈፀሙት መጠነሰፊ ጥቃትና መከላከል 👉 ዘጠኝ የማራካቫ ታንኮችን አጋይተዋል! 👉 የእስራኤል ወታደሮች የከተሙበትን አንድ ህንፃ በወጥመዳዊ ጥቃት ያወደሙት ሲሆን እስካሁን የሞቱት የእስራኤል ወታደሮች አልታወቁም! 👉 በድሮን በቲገዘ ጥቃት የእስራኤልን የታንክና ወታደራዊ ቡድን አጥቅተዋል 👉 ከዚያም አልፎ ከጋዛ በቸሻገረው ጥቃታቸው አሽክሎንና ሴድሮት የተሰኙትን የደቡብ እስራኤል ከተሞች በሮኬት ሲደበድቡ ውለዋል ! ሀ*ማሶ* ች በየቦታው እንደገና እየተደራጁ እየወጡ በሁሉም የጋዛ ክፍሎች እየተዋጉ ይገኛሉ ። ራፋህ ብቻ ሳትሆን መላዋ ጋዛ እንደገና የፍልሚያ ሜዳ ሆናለች ። እስራኤል ከአሜሪካ የሚላክላት የጦር መሳሪያ በጊዜያዊነት መቆሙ ጦርነቱን ለማሸነፍ ያከብድብኛል እያለች ሲሆን የአሜሪካ እስራኤል ወዳድ ባለስልጣናት አሜሪካ ውሳኔዋን እንድትቀለብስ እየጣሩ ነው። እስራኤል በአለም ላይ እጅግ የተጠላቺው ሀገር ሆናለች ። በርካታ ሀገራት ግንኙነታቸውን እያቋረጡ የሚገኙ ሲሆን በእስራኤል ላይ በደቡብ አፍሪካ የከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ ሀገራት እየተቀላለቀሉት ይገኛሉ ። እናም ከቀናት በፊት ቱርክ ከደቡብ አፍሪካ ጎን ተሰልፋ እንደምትሟገት ከተናገረች በሗላ ግብፅ ዛሬ ደቡብ አፍሪካን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ብላለች። የአውሮፓ ሀገራት በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማእቀብ ለመጣል ዳር ዳር እያሉ ሲሆን የህዝቡ ቁጣ መንግስታቱ ቁጣ እየገፋቸው ይገኛል ! እስራኤል እብደት ውስጥ ትገኛለች ። በተመድ የእስራኤል አምባሳደር የተመድን መተዳደሪያ ቻርተር እዚያው ከስብሰባው ላይ መቀዳደዱ አለምን የበለጠ አስቆጥቷል።
7733Loading...
03
የእኔ እናት ! የኔ ልበ መልካም ! የኔ አዛኝ ! የኔ ዳይመንድ ! አንቺን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ! የአረብ እርኩሶች በነብያችን ሀዲስ ሲነግዱና ሲከፋፍሉበት አንቺ ግን የውዱን ነብይ አስተምህሮ እየጠቀስሽ የህይወትሽ መመሪያ እንደሆነ ይሄው አሳየሽ ! ዶክተር ናሌዲ ፓንዶር ላንቺ ቃል የለኝም !! የፍልስጤማውያን እንባ እንቅልፍ ነስቶሽ እያደረግሽው ላለው ነገር ሁሉ አላህ ውድ በሆነው ነገር ይመንዳሽ ! ሰውነት ጨርሶ እንዳልሞተ ትዝ የሚለኝ አንቺና ያንን ፊተበሻሻ መሪሽን ራማፎዛን ስመለከት ነው ! አላህ ይጠብቅሽ !
6146Loading...
04
ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ እዝነትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን! አለይሂ ሰላቱ ወሰላም♥️
7214Loading...
05
ወደየት ይደረሳል ? ሞትን እንደመጠበቅ ግን ምን የሚያስጠላ ነገር አለ ? ይደክማል !
5680Loading...
06
ስለጋዛ አዳድስ መረጃዎችን ለማጋራት ያክል ፨ በዛሬው እለት እስራኤል ወደ ራፋህ ለመግባት ስትዋጋ ነው የዋለቺው ። በዚህም የራፋህ መግቢያ በርን ተቆጣጥራለች ። ሀማስም የመከላከል ጦርነት ሲያደርግ ነው የዋለው ። ይሁን እንጅ አሜሪካ በሰጠቺው መግለጫ የራፋሁ ጦርነት ሙሉ ወረራ አይደለም የእስራኤል ጦርም ራፋህን ሙሉ ለሙሉ አይወርም የሚል ማስተባበያ ሰጥታለች ። እስራኤል በበኩሏ የራፋህ ጦርነቱን እያካሔድኩ ያለሁት በሀማስ ላይ ጫና ለማሳደርና ምርኮኞቹ እንዲለቀቁ ለማድረግ ነው የሚል መግለጫ ሰጥታለች ። የእስራኤሉ መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንትም ከጦር ሜዳው ተገኝቶ ምርኮኞች የማይለቀቁ ከሆነ ራፋህን እስከ ጥግ እንዘልቃለን ብሏል። 👉 ጀርመንን ጨምሮ በርካታ የአለም ሀገራት እስራኤል የራፋህ ዘመቻዋን በአስቸኳይ እንድታቆም አሳስበዋል ። እስራኤል ከዚህ በተጨማሪ የእርዳታ ቁሳቁሶች ወደ ጋዛ እንዳይገቡ የምታደርገውን ክልከላ በአስቸኳይ እንድታቆም እናሳስባለን ስትል ጀርመን ገልፃለች ። 👉 የፍልስጤማውያን የድጋፍ ሰልፍ ከአረብ ሀገራት ውጭ በመላው አለም ተቀጣጥሎ ሲውል የምስራቅ አውሮፓዋ ግሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍልስጤም ድጋፍ ሰልፍን አስተናግዳለች ። በዋና ከተማዋ አቴንስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግሪካዊያን የፍልስጤምን ባንድራ ይዘው የወጡ ሲሆን የግሪክ ፖሊስ ሰልፈኞቹን በአስለቃሽ ጭስ ለመበተን ሲታገል ነው የዋለው። ከዚያ ውጭ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመፅ ዛሬ የበርሊን ዩኒቨርስቲን ሲንጠው ነው የዋለው ። የጀርመን ፀጥታ ሀይሎች ሰልፈኞችን ለመበተን ቢጥሩም አልተሳካላቸውም ። በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች የሚደረገው ተቃውሞም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው ። ከስዊድን እስከ ኖርዌይ የፍልስጤማውያን የድጋፍ ድምፅ እየተስተጋባ ይገኛል ። 👉 የሀማስም የእስራኤልም ተደራዳሪዎች ግብፅ ካይሮ ገብተዋል ። የ CIA ዋና ዳይሬክተርም ድርድሩን ለመከታተል ካይሮ ናቸው። ሀማስ " ኳሷ ያለቺው በእስራኤል እጅ" ነው ያለ ሲሆን ቤኒያማን ኔታኒያሁ የሚያደርገው የእብደት ድርጊት አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱን ማረጋገጫ ነው ብሏል ። አሜሪካ በበኩሏ ሀማስና እስራኤል ልዩነቱን አጥብበው ለስምምነት እንዲደርሱ አሳስባለች ። የሗይታውስ ቃልአቀባይ ጆን ኪርባይ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ሁለቱም ወገኖች ወደ ድርድር መምጣታቸው ትልቅ እርምጃ ነው ያለ ሲሆን ልዩነቶች ጠበው የተኩስ አቁሙ እንደሚፈፀም ያለውን እምነት ገልጿል ። 👉 የአሜሪካ የኳታርና የግብፅ አደራዳሪዎች በአሁኑ ሰአት ሰፊ ውይይት እያደረጉ ሲሆን እዚያው ከሚገኙት ከሀማስና ከእስራኤል የልኡካን ቡድኖች ጋርም እየተነጋገሩ ይገኛሉ ። አላህ ለፍልስጤማውያን የሚበጀውን ነገር ይምረጥላቸው !
7960Loading...
07
እስራኤል ተደራዳሪ ቡድኗን ወደ ግብፅ ካይሮ እንደምትልክ አሁን አስታውቃለች ። የእስራኤል ጦር ካቢኔ አሁን እንዳስታወቀው የተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ የሚነጋገር ቡድን አዋቅረናል ተደራዳሪ ቡድኑም ነገ ካይሮ ይደርሳል ብሏል ። የጦር ካቢኔው ቃል አቀባይ ኦፊር ገንዲልማን አሁን በሰጠው መግለጫ " የተኩስ አቁም ስምምነት ሀሳቡ ከእስራኤል ፍላጎት በጣም የራቀ ነው ቢሆንም ግን ተደራዳሪ ቡድናችንን በነገው እለት እንልካለን " ብሏል። የሀማስ ተደራዳሪዎችም በነገው እለት ካይሮ የሚገቡ ይሆናል። በዚሁ መሰረት የሚሳካ ከሆነም በሶስት ደረጃዎች የሚጠናቀቅ ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት የሚደረግ ሲሆን ሀማስ የእስራኤል ምርኮኞችን እንዲለቅና እስራኤል ደግሞ ጦሯን ከጋዛ እንድታስወጣ ያዛል። ከዚያ በተጨማሪም ጋዛ ላይ የሚደረገው ከበባም እንዲያበቃ ይደረጋል ሲል የዘገበው አልጀዚራ ነው ! የተደራዳሪ ቡድኑ ቢላክም የራፋህ ዘመቻ ግን ይቀጥላል በማለት ቃሌአቀባዩ ገልጿል 👉👉 t.me/Seidsocial
6790Loading...
08
ሂዝቡላህ በሰሜን እስራኤል በፈፀመው የድሮን ጥቃት ሁለት የእስራኤል ወታደሮችን ገድለ ። በርካቶችንም አቁስሏል ። ሂዝ*ቡ--ላህ የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ ያላሰለሰ የተኩስ ልውውጥ እያደረገ ሲሆን በዚህም ከሁለቱም ወገኖች በርካታ ወታደሮች ተገድለዋል ። ይህ በእንድህ እንዳለ ሰሞኑን ተከታታይ የተሳኩ ጥቃቶችን እየፈፀመ ያለው ሀ *ማ ስ በትላንትናው እለትም ሁለት ተጨማሪ የእስራኤል ወታደሮችን ገድሏል። በርካትችንም አቁስሏል ። ይህም በሁለት ቀናት ውስጥ የተገደሉትን የእስራኤል ወታደሮች ብዛት 8 አድርሶታል ። 👉 t.me/Seidsocial
6880Loading...
09
አይ ደቡብ አፍሪካ አይ ሲሪል ራማፎዛ ❤ ይህቺ ፍልስጤማዊት ልጅ ክቡር ሲሪል ራማፎዛን ስታገኘው እንደት እንደሆነች እዩልኝ ! አባቷን ከለላዋን ያገኘች ነውኮ የመሰላት ! በርግጥም እርሱ ለፍልስጤማውያን አባት ነው ! አይን አይኑን በስስት እያየች ብዙ የሆዷን ነገረቺው ። ብዙ ህመሟን ብዙ ብሶቷን አዋየቺው 😢 ሁኔታዋ ስሜት ይነካል ! እርሱም እንደ ልጁ በፍቅር እያየ አደመጣት ! " ሁሉም ሲተወን ወኪል ስናጣ ድምፃችንን የሚያሰማልን ስናጣ አንተ ብቻህን ወኪል ሆንከን አባት ሆንከን ድምፅ ሆንከን እንደት አድርገን ውለታህን እንመልሳለን" የምትለው ይመስለኛል ! ብቻ ደቡብ አፍሪካን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃት ! ትልቅ ሀያልነትንም ያጎናፅፋት ! በተለይ ይህን ደግ መሪ ይህን አዛኝ መሪ !!
4862Loading...
10
እስካሁን ከተደረጉት ውጊያዎች ሁሉ እጅግ አስከፊው ውጊያ በጋዛ ራፋህ በቀጣይ ቀናቶች ይረጋል ! ራፋህ ከመላዋ ጋዛ በተሰደዱ ስደተኞች የተጨናነቀች የታጨቀች ከተማ እንደመሆኗ እያንዳንዷ የእስራኤል የአየርና የምድር ድብደባ ንፁሀን ላይ እንጅ መሬት ላይ አያርፍም ! በስደተኞች በታጠቀቺው የራፋህ ከተማ ላይ ወረራዋን እንድትፈፅም አሜሪካ ለእስራኤል ፈቅዳላታለች ። በመሆኑም የእስራኤል ጦር በሙሉ ሀይሉ ራፋህን ያጠቃ ዘንዳ ቤኒያሚን ኔታንያሁ አዟል ! እስካሁን ከሞቱት ከተገደሉት ህፃናትና ንፁሀን የበለጠ የሚገደሉበት ሰቅጣጩ ፍልሚያ ይጀመራል ! ሀ*ማ*ስ የመጨረሻ ሀይሉን አሞጦ ይፋለማል ። የራፋህ ጦርነት የጋዛ ጦርነት አድስ ምእራፍ ቀያሪ ጦርነት ይሆናል። ንፁሀን ጭንቀት ላይ ቢሆኑም መሄጃ መሸሸጊያ ማምለጫ መደበቂያም የላቸውም ! አሜሪካ ሰራሾቹ የእስራኤል ጦር ጄቶችና ሚሳኤሎች ከሰማይ እያጓሩ ከስር አሜሪካ የምታመርተው አብራሀም ታንክ እየተግተለተለ ሁሉም ወደ ራፋት ሆኗል ለሰቅጣጩ ጦርነት ! እንግድህ አላህ ያለው ይሆናል !
6451Loading...
11
ራፋህ በአሁኗ ሰአት 💔
6341Loading...
12
የኢራኑ ኢማም አያቱሏህ አሊ ኻምንኢ በሳኡዲ አረቢያና በእስራኤል መካከል እየተደረገ ያለውን ወዳጅነት አወገዙ ። ኢማም አያቱሏህ ኻምንኢ ባስተላለፉት መልእክት ከእስራኤል ጋር ወዳጅነት መመስረት ይቅር የማይባል ወንጀል ነው ብለዋል። ሰሞኑን የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሳኡዲ አረቢያ ነበሩ ። ሚኒስትሩ በቆይታቸው አሜሪካ ሳኡዲ አረቢያን ትጠብቃለች ሳኡዲም ከእስራኤል ጋር ትወዳጃለች ማለታቸው ይታወቃል። እናም አያቱሏህ አሊ ኻምንኢ ይህንን የብሊንከንን ንግግር የማይሳካ ልፋት ብለውታል ። " አንዳንድ ሀገራት ከእስራኤል ጋር ወዳጅነት በመመስረት ሰላም ይገኝ ችግሪም ይፈታ ይመስላቸዋል ግን ስህተት ናቸው ከእስራኤል ጋር መወዳጀት ሰላም አያመጣም " ብለዋል። ኢማሙ አክለውም " ሰላም የሚመጣው ፍልስጤማዊያን የሀገራቸው ባለቤት ሲሆኑ ሀገራቸው ከወራሪዎች ነፃ ሲሆንና ፍልስጤማዊያን የራሳቸውን እጣፈንታ በራሳቸው ሲወስኑ ብቻ ነው " ብለዋል። አሜሪካ ሳኡዲ አረቢያን እጠብቅሻለሁ በማለት በየአመቱ በመቶ ቢሊዮን ዶላሮች የምትቀበላት ሲሆን አሁን ከእስራኤል ጋር ወዳጅነታቸውን ለአለም ይፋ ካደረጉ አሜሪካ የሳኡዲን ደህንነት መጠበቋን ትቀጥላለች በማለት ብሊንከን ለሳኡዲው መሪ ሙሀመድ ቢን ሰልማን ነግሮታል። ሳኡዲና እስራኤል የድብቅ ወዳጅ ቢሆኑም እስካሁን ወዳጅነታቸውን ይፋ አላወጡትም ።
7552Loading...
13
ቱርክ በእስራኤል ላይ ሙሉ የንግድ ማእቀብ ጣለች ። ዛሬ ብሉምበርግ ይዞት በወጣው መረጃ የኤርዶጋኗ ቱርክ በእስራኤል ላይ ሁሉን አቀፍ ማእቀብ ጥላለች ። የቱርክን ማእቀብ ተከትሎ እስራኤል ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጉዳት እንደሚደርስባት የእስራኤል ውጭጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የገለፁ ሲሆን እስራኤል የቱርክን ማእቀብ የምትቋቋምባቸውን አማራጮች መውሰድ አለባት ብሏል። ከዚህ በተጨማሪ ወደ እስራኤል ምርቶችን የሚያጓጉዝና ከእስራኤልም ምርቶችን ይዞ ወደ ሌላ ሀገር የሚያጓጉዝ የትኛውም ሀገር የቱርክ ወደቦችን መጠቀም እንደማይችል ቱርክ አሳውቃለች ። እናም ወደ እስራኤል የሚጓዙ መርከቦችም ሆነ ወደ እስራኤል የሚበሩ አይሮፕላኖች የቱርክን የባህር ክልልና የቱርክን አየር ክልል መጠቀም እንደማይችሉ ቱርክ አሳውቃለች። ቱርክ ከዚህ በተጨማሪ እስራኤልን ከደቡብ አፍሪካ ጋር በመጣመር ለመታገል ወስናለች ። ኤርዶጋይ የፍልስጤሞችን አንድነት ለማምጣት እየሰራ ሲሆን ሀማስን በፖለቲካው ዘርፍ ለማጠናከር ከሀማስ አመራሮች ጋር በጥልቀት እየመከረ ይገኛል ። በከፍተኛ ውስጣዊና ውጫዊ ጫና የሚፈለገውን ያክል እንዴይንቀሳቀስ ተቸግሮ የነበረው ኤርዶጋን አሁን አምርሯል ። ቱርክ በቀጠናው በጦር አቅምም ሆነ በኢኮኖሚያዊ እድገት ቀዳሚዋ እንደመሆኗ ለፍልስጤማውያን የምትሰው ድጋፍ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። ቱርክ እስካሁን ወደ ፍልስጥኤም ከ 10 በላይ መርከቦችንና ሶስት አይሮፕላኖችን የእርዳታ ቁሳቁሶች አስጭና የላከች ሲሆን ለፍልስጤማዊያን በመድረስም ቀዳሚ ናት !
5932Loading...
14
♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️ 🥀“ …ከኡመቶቼ መሀከል አንዱ ሲራጥ  (ጀሀነም ላይ የተዘረጋን ድልድይ) ለመሻገር አንዴ እየዳኸ፣   አንዴ እየተንፋቀቀ ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ ሊወድቅ እየተንጠለጠለ ሲሰቃይ አየሁ፤ በዚህ የጭንቅ ወቅት ታዲያ በኔ ላይ ያወረደው ሰለዋት ከገባበት መከራ ታድጎ በሁለት እግሩ አቆመው … ”                ❣{ነብዩ ﷺ ❤️} ♥️ያ አላህ በሱናቸው ላይ አኑረን፤ 🥀በመንገዳቸውም ላይ ግደለን፤ ♥️ከጭፍራዎቻቸውም ጋር ቀስቅሰን፤ 🥀ከስብስባቸውም ውስጥ አድርገን🤲🥺 ♥️ከቀናት ሁሉ አውራና ምርጥ በሆነው ጁመዐ ቀን በታላቁ ሰው ﷺ ላይ ሰለዋት ማለት በቀጥታ ነቢ ጆሮ ነው የሚደርሰው። 🥀እከሌ የእከሌ ልጅ ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርድዋል ተብሎ ስምህ የዓለማት ነቢይﷺ ፊት መነሳቱ ምን ያማረ ነው🥰🤗             🕊የአላህ ሰለምና ውዳሴ🕊 ♥️በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ፤ 🥀በዚያ ፍቅርን ባስተማረ ፤ ♥️በዚያ ልቦችን በወንድማማችነት ባስተሳሰረ፤ 🥀በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ፤ ♥️በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰         ❣🤍❣🤍መልካም ጁመዐ🤍❣🤍❣
6763Loading...
15
Who's here?  We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
2160Loading...
16
ጀግኖቹ ሀማሶች ማምሻውን በፈፀሙት ኦፕሬሽን አንድን ፈላሻ ትውልደ ጎንደሬን ጨምሮ ሁለት የወራሪዋን ጭራቅ ወታደሮች ወደ ጀሀነም ሸኝተዋቸዋል ! ከጎንደር የፈለሰው ፈላሻ ስሙ ቃልኪዳን መሀሪ ይባላል ። ሀማሶች ይህን ሁለት ቀን ጠንከር ያለ በትር በጭራቆቹ ላይ እያሳረፉ ይገኛሉ። እነዚህ ጭራቅ ወታደሮች የጀግኖቹን ቅጣት እየተቀበሉ እየተደፉ ነው ። በአሜሪካ ጅምላ ጨራሽ ቦንቦች ካልሆነ ድሮም ጀግኖቹን መግጠም የሚያስችል ልብ እንደሌላቸው ይታወቃል !
8391Loading...
17
♻️ 🇵🇸 ⚫️ ሰራያ አል ቁድስ በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ከአልመጋዚ ካምፕ በስተምስራቅ በስለላ ተልዕኮ ላይ የነበረ የጽዮናዊያኑ ኳድኮፕተር አይሮፕላን መትቶ መጣሉን አስታወቀ። 👀👀👀👀👀👀👀
6800Loading...
18
♻ 🏴‍☠️⚡ በርካታ የእስራኤል አደጋ ጊዜ አውሮፕላኖች ከአልመጋዚ በስተሰሜን እና ከኔትዛሪም በምስራቅ ዛሬም ለተከታታይ ሁለተኛ ቀን አርፈዋል።
6690Loading...
19
♻ 🇵🇸🎙️ የሃማስ ቃል አቀባይ አብዱል-ለጢፍ አልቃኑ፡- ○የተቃውሞው ጥያቄዎች የማይቻሉ ሁኔታዎች ሳይሆኑ አደራዳሪዎቹ የተረዷቸው፣ በህዝባችን የተደገፉ፣ በሀገርም በተ ኢቃውሞ ቡድኖችም ደረጃ በአንድ ድምፅ የተስማሙባቸው ህጋዊ ጥያቄዎች ናቸው። ○ ህዝባችን ያነሳቸው ፍትሃዊ ጥያቄዎች ዘላቂ የተኩስ አቁም፣ የወራሪው ሃይሎች ከጋዛ መውጣት እና የተፈናቀሉ ዜጎች ወደነበሩበት መመለስ ካልተቻ ከወራሪው ጋር ምንም አይነት ስምምነት አይሳካም።
5240Loading...
20
♻ 🇪🇺🇸🇦🇵🇸 የአረብ አውሮፓ ስብሰባ ለፍልስጤም እውቅና ለማሰጠት ዓላማውን በማድረግ በሪያድ ሳዑዲ አረቢያ መከፈቱን እና 20 ሀገራት መገኘታቸውን አል ኢኽባሪያ የዜና ጣቢያ ዘግቧል።
5610Loading...
21
♻ 🇮🇱🇺🇸🇵🇸 የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሪያድ ላይ ባደረጉት ንግግር፡- ○ በአዲሱ የእስረኞች ልውውጥ እና ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሀሳብ ላይ፣ "ሀማስ ከዚህ በፊት ያልተለመደ ልዩ የሆነ ለጋስ ሃሳብ በእስራኤል በኩል ቀርቦለታል...መወሰን አለባቸው - እና በፍጥነት መወሰን አለባቸው ... ትክክለኛውን ውሳኔ እንደሚወስኑ ተስፋ አደርጋለሁ ። " ○ በራፋህ ወረራ ጉዳይ "ሲቪሎች በብቃት ሊጠበቁ እንደሚችሉ እምነት የምንጥልበት እቅድ እስካሁን ከእስራእል በኩል አላየንም።" ○ ብሊንከን የአሜሪካ እና የሳዑዲ አረቢያ የፀጥታ አጋርነት ስምምነጥ "ለመጠናቀቅ በጣም የተቃረበ ነው" ብለዋል ይህም ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲ መጀመርን ያካትታል።
5400Loading...
22
እንኳን እርስበርስ መዋጋት ይቅርና ከውጭ ጠላትም ጋር ለረጂም ጊዜ መዋጋት ይመራል ! አሁን ላይ ጦርነት የመረረው ህዝባችን ብቻ ሳይሆን ወታደሩም ጭምር ነው ! ሁሉም መሮታል ።ኢኮኖሚው ድቀቱን ቀጥሏል ። ብልፅግናም ተቃዋሚ ታጋዮችም ለህዝብ ሲሉ ምናለ ቢያስቡና በፖለቲካ ለመፍታት ቢሞክሩ !
5032Loading...
23
እንደዚህ ያሉ መርዞች ይሰበኩ ይሰበኩ ይጎለብቱና ወደ ትጥቅ ደረጃ አድገው ይፈረጥሙና ከዚያ የመጨረሻ ውጤታቸው ሀገርን ማፍረስ የህዝብን አንድነት መበጣጠስ ይሆናል ! አንድ ሀይማኖት ተቋም ውስጥ ተሁኖ እንደዚህ አይነት የውሸትና አፍራሽ ሰበካ ማካሔድ ማንን ዬጠቅማል ?? አሁንም እንድህ አይነት ህዝብን ከህዝብ የሚያራርቁ በጠላትነት የሚያፈራርጁ ሰበካዎች እንደቀጠሉ ናቸው ። እንደዚህ አይነቶቹን የጥፋት ስብከቶችና የጥፋት ሰበካዎች ማስቆም ማረም በዋናየት የሀይማኖቱ ተከታዮች ሀላፊነት ነውና ይህንን ቢያደርጉ ለሁላችንም ይበጃል
4631Loading...
24
ኒውዮርክ ፣ ፈረንሳይ ፓሪስ ፣ ካናዳ ቶሮንቶ ፣ ኮሎምቢያ ፣ ዋሽንግተን ፣ አውስትራሊያ ወዘተ የተማሪዎች የፍልስጤም አብዮት ተቀጣጥሎ ቀጥሏል ! አረቦች ሲቀሩ ሁሉም ነፃ ህዝብ የፍልስጤምም ትግል ይቀላቀላል
5653Loading...
25
ከፍቶሻል?😔 አንተስ bro ከፍቶሃል? 🥺 እንግዲያዉስ ይሄ ቻናል የተከፈተው ለኛ ነው ተቀላቀሉ
560Loading...
26
ወደ ፈረንሳይ ዩኒቨርሲቲዎች የተዛመተው የአሜሪካ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ የፓሪስ ዩኒቨርስቲን እየናጠው ነው ። በሺዎች የሚቆጠሩ የፓሪስ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የፍልስጤምን ሰንደቅ እያውለበለቡ "ነፃ ፍልስጤም " እያሉ ድምፃቸውን እያሰሙ ነው ። የፈረንሳይ የፀጥታ ሀይላት ተማሪዎችን እያሰሩ ሰልፉን ለመበተን ቢፈልጉም እስካሁን አልተሳካላቸውም ። በነገራችን ላይ የተማሪዎች የነፃነት ተቃውሞ ከአሜሪካና አውሮፓ ተሻግሮ አውስትራሊያ ደርሷል ። የአረብ ነገስታት አፈቀላጤዎች " ካፊ*ሮች የተቀላቀሉቨበት ትግል ስለሆነ የፍልስጤማውያኑን ትግል መደገፍ ሀራም ነው " የሚል ፈትዋ እንደሚሰጡ እንገብቃለን 😊
5992Loading...
27
ለዚህች አይሁዳዊት ሴት ቃል አጣሁላት ! ሰብአዊነትን የመሰለ እዳ ተሸክማ ስለፍልስጤማዊያን ስትል ከባለስልጣናት ጋር እንደዚህ ስትያያዝ ስትታገል ሳይ ተገረምኩኝ ! ይህቺ ሴት ከሂትለር ጭፍጨፋ ከተረፉ አይሁዳዊያን ቤተሰቦች የተገኘች ነች !
4834Loading...
28
በአሜሪካ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮችና ተማሪዎች ተቃውሞ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ እየተፋፋመ ነው ! በሀርቫርድ እና ኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲዎች የተቀሰቀሰው የአሜሪካ ተማሪዎችና ፕሮፌሰሮች ተቃውሞ በመላው የአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች ተቀጣጥሏል ። በአሁኑ ሰአት የያሌ ፤ ሚቺጋን ፤ ፕሪንስተን ፣ ኦሀዩ ፣ ካሊፎርኒያ ስቴት ፣ ዋሽንግተን ፣ ሚኒሶታ ፣ ብራውን ፣ ቴክሳስ ፣ ዳላስ ወዘተ ዩኒቨርስቲዎች ስለፍልስጤማዊያን ነፃነት በሚዘምሩ የፍልስጤምን ሰንደቅ ከፍ ባደረጉ ሰልፈኛ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ፣ ፕሮፌሰሮች ፣ የካምፓስ ዲኖች ተጠልቅልቀዋል ። በአብዛኛው የአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች ትምህርት ቆሟል ። የአሜሪካ መንግስት ተማሪዎቹን ለመበተን ከተማሪዎቹ ቁጥር የሚበል በሺህ የሚቆጠር የፀጥታ ሀይል ቢያሰማራም ተቃውሞው እና ትግሉ የበለጠ እንደ ሰደድ እሳት እየተዛመተ ይገኛል ። ይህ ክስተት አሜሪካና እስራኤልን ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ከቷቸዋል ። የእስራኤል ዳግማዊ ሂት**ለር መሪ ኔታኒያሁ " ይህ የተማሪዎች አመፅ ለአይሁዳውያን እጅግ አደገኛ ነገር ነው እየመጣብን ያለው ነገር አሳሳቢ ነው " ብሏል ። ኔታኒያሁ አክሎም " አሁን በአሜሪካ እየተደረገው ያለው የተማሪዎች አመፄ ያኔ በጀርመን አይሁዶች ከመጨፍጨፋቸው በፊት ይደረግ ከነበረው ጋር ፍፁም ተመሳሳይ ነው ውጤቱም ተመሳሳይ እንዳይሆን ያስፈራል " ሲል ፍራቱን ተናግሯል ። አሁን አብዛኛው የአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች የፍልስጤም የነፃነት ትግል አውድማዎች ሆነዋል ። ከሁሉ የሚገርመው ግን በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች የተጀመረው የተማሪዎች አብዮት ወደ አውሮፓ ሀገራት ዩኒቨርስቲዎች ጭምር እየተዛመተ መሆኑ ነው ። አረቦችና ሙስሊሙ አለም ፍልስጤማዊያንን ቢከዷቸውም ምእራባውያን ነፃነት ወዳዶች ስለፍልስጤም ተነስተዋል ። አሜሪካ ለተቃውሞ የወጡ ተማሪዎችንና ፕርፌሰሮችን እያሰረች መሆኑ ደግሞ የተማሪዎቹን ቁጣ የበለጠ አንሮታል ። የአሜሪካ ምክርቤትም ለሁለት ተሰንጥቆ እየተነታረከ ይገኛል ! 👉 t.me/Seidsocial t.me/Seidsocial
5761Loading...
29
🎍🍀🎍🍀🎍🍀🎍🍀🎍🍀🎍🍀🎍🍀🎍🍀🎍 🍀{{…فَٱخۡلَعۡ نَعۡلَيۡكَ إِنَّكَ بِٱلۡوَادِ ٱلۡمُقَدَّسِ طُوٗى}} [ጫማዎችህንም አውልቅ አንተ በተቀደሰው  በጡዋ ሸለቆ ነህና፡፡] 🎍በረመዳን መምጣት ወደ ተቀደሰው ሸለቆ ለመግባት እንደ ሙሣ ዐ.ሰ የወንጀል ጫማችንን አውልቀን ነበር....... 🍀በረመዳን አላህ ወንጀላችን ሁሉ እንደማረልን እናስብ…… 🎍እና ከአላህ ሱ.ወ ቅርብ የመሆንን ጥፍጥና ከቀመስን በኃላ ያንን የተቀደሰ ሸለቆ እንዴት ትተን እንሄዳለህን ????!!…… 🍀እንደ መልዕክተኛውﷺ  መሆን አይጠበቅብንም?!.... ተጠየቁ "ያለፈውንም የሚመጣውን ወንጀልህ ተምሮልህ አይደል እንዴ ስለምን እንዲህ ትለፋለህ?" ..... "አመሰጋኝ ባሪያ መሆን አይገባምን?!" እንዳሉት🥹 🎍ኢባዳ ይቅር መባያ ካልሆነ ስለውለታዎቹ ማመስገኛ ይሁን። 🍀በረመዳን ወንጀላችን ተምሮልን እንደሆነ ኢባዳን በማስቀጠል ይቅር ስላለን ጥቂት ናቸው ከተባሉት ሰዎች እንሁን። 🎍{……وَقَلِيلٞ مِّنۡ عِبَادِيَ ٱلشَّكُورُ…} {ከባሮቼ በጣም አመስጋኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡} 🍀ያ አላህ ረመዳንን ስላስጨረስከን በተቀደሰው ሸለቆ ውስጥም የኢባዳን ጥፍጥና ስላስቀመስከን ላንተ የሚገባህ ምስጋና ይድረስህ!🤲 🎍🤲ያ ረብ ኢባዳ ላይ በመዘውተር ከሚያመሰግኑህ ባሮችክ አድርገን🥺 🍀የአላህ ሰላምና ውዳሴ ኢባዳን በማስቀጠል አመስጋኝነትን ባስተማሩን ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰            🍀🎍🍀መልካም ጁመዐ🍀🎍🍀
5940Loading...
30
ዛሬ 10 ኛው ግዙፉ የቱርክ መርከብ ከኢስታንቡል ተነስቶ ወደ ጋዛ እየተጓዘ ነው ። ግዙፉ መርከብ በከፍተኛ ረሀብና ጥም ለሚሰቃዩት ጋዛዊያን በእርዳታ ተሞልቶ ነው እየተጓዘ ያለው ። ይህ የቱርክ ቀይ ጨረቃ መርከብ በውስጡ 227,000 የምግብ ፓኬጆችን ፣ 826 ቶን ዱቄት ፣ 700 ኪሎግራም ከግሉተን ነፃ ምግብ ፣ 14,700 የህፃናት ዳይፐር ፣ 2,000 የመተኛ አልጋዎችና 400 ቶን ሌሎች የሰብአዊ አቅርቦቶችን ይዞ ነው እየተጓዘ ያለው ። ይህ ምግብ ጨርሰው ሳር እየበሉ ላሉት ፍልስጤማዊያን ትልቅ መጠገኛ ነው ። ቱርክ ይህ መርከቧ ጦርነቱ ከተጀመረ በሗላ የላከቺው 10ኛ መርከቦ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሶስት አይሮፕላኖችንም ሞልታ ወደ ግብፅ በመላክ ለጋዛዊያን እየደረሰች ትገኛለች። ቱርክ ከዚህ በተጨማሪ ግብፅን 7 ቶን ውሀ ለጋዛዊያን እንድታቀርብና የውሀውን ክፍያ ለግብፅ ልትከፍልም ተስማምታለች። ቱርክ ከግብፅ በተጨማሪ በጇርዳን  በኩልም ሰብአዊ እርዳታን ለማስገባት እየሰራች ትገኛለች ሲል Daily sabah ዘግቧል ። ቱርክ ጦርነቱ የሚቆም ከሆነ ጋዛን መልሶ ለመገንባት ከፊት እሰለፋለሁ ብላለች ። ከቀናት በፊትም በጋዛ መልሶ ግንባታ ላይ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ከሀማሱ መሪ ኢስማኢል ሀኒያ ጋር መወያየታቸው ይታወሳል !
6840Loading...
31
ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የሸይኽ አብዱልመጅድ አዚንዳኒን ጀናዛ ተሸክሞ ሶላተል ጀናዛም ሰግዶ ሸኝቷል ። ኤርዶጋን ቱርክን ሀቅ በመናገራቸው የሚሰደዱ ኡለሞች መጠጊያ አድርጎላቸዋል። አላህ ደረጃውን ከፍ ያድርገውና ኤርዶጋን ለኡለሞች ሲሆን ያለው መተናነስ ያስቀናል ። ዛሬም የመንግስት ስራውን ትቶ ታላቁን መርሁሙን ዶክተር ሸይኽ አዚንዳኒን ሸኝቷል ። አላህ ሸይኻችንን ጀነተልፋርደውስን መመለሻቸው ያድርግላቸው ! ኤርዶጋን ያለበትን ፈተና እርሱና አላህ ብቻ ነው የሚያውቁት ! አላህ ኤርዶጋንን ይጠብቀው ቅዋውንም ይጨምርለት። ጠላቶቹን የሚቋቋምበት ብርታትና ብልሀትም ይወፍቀው ! ሸይኽ ዚንዳኒ ዛሬ በቱርክ በርካታ ታላላቅ ኡለሞችና በርካታ ህዝብ በተገኘበት ሁኔታ በክብር ተሸኝተዋል !
6151Loading...
32
ቤቴ የት ነው ? ወንድሞቼስ የት ደረሱ ? እናቴ የት ናት ? አባቴስ የት ነው ? እህቴ የት ናት ? ወንድሜስ የት ደረሰብኝ ? ጓደኞቼ አብሮ አደጎቼ የት ናቸው ? ጎረቤቶቻችን ፤ አክስቴ አጎቴ የት ደረሱ ? ብቻየን እኔ ትተው እነርሱ የት ናቸው 😢 ሰብአዊነትስ የት ነው ? የሙስሊሙ ጦርስ የት ሂዶ ነው ያልደረሰልን ? እያለ ብቻውን የቀረው ፍልስጤማዊው ልጅ በፈራረሰው ቤታቸው ላይ ብቻውን እየፃፈ ይጠይቃል ? ጥያቄውን ሲጨርስም ሀስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል አላህ በቂያችን ነው ምንኛ ያማረ መጠጊያ ነው ይልና ያጠናቅቃል 💔 ብቻውን ነውና ማን አዋርቶት ሀዘኑን ይረዳው ? ወንድም የለው እህት የለው እናት አባት የለው ! ጓደኞቹ እንኳ አልተረፉለት 😭😭😭 አይ የመከራቸው ብዛቱ 😢😢
6072Loading...
33
በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች የሚደረገው የፍልስጤማውያን አጋርነት ተቃውሞ ወደ ኒውዮርክ ዩኒቨርስቲም ተዛምቷል ። በዛሬው እለት ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ የኒዮርክ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲውን ግቢ በተቃውሞ እየናጡት ይገኛሉ ! ነፃነትና ፍትህ ወዳድ ህዝብ ሁሉ ከፍልስጤም ጎን እየተሰለፈ ነው !
6580Loading...
Photo unavailable
ኢራን ፕሬዝዳንቷን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣኖቿን በሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ አጣች ዕለተ ሰኞ ግንቦት 12 - 2016 | የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ተሳፍረውባት በነበረው ሄሊኮፕተር በደረሰው አደጋ ሕይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዛሬ ማለዳ ይፋ አድርጓል። ፕሬዚዳንቱ የተሳፈሩባት ሄሊኮፕተር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴይን አሚር ዐብዶላሂያን የጫነች ነበረች። ፕሬዚዳንቱን አሳፍራ የነበረችው ሄሊኮፕተር በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በከባድ ጭጋግ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ ከገባች በኋላ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ማረፏ ትናንት እሑድ አመሻሽ ላይ ተዘግቦ ነበር። ራይሲን ጨምሮ ሰባት ሰዎች በሄሊኮፕተር አደጋው ሕይወታቸው ማለፉ ከተረጋገጠ በኋላ የኢራን መንግሥት ባለሥልጣናት አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ ላይ እንደሚገኙ የመገናኛ ብዙኃኑ ዘገባ ያመለክታል። (በዚህ ዜና ላይ ከቆይታ በኋላ ተጨማሪ ዘገባ ይታከልበታል)
نمایش همه...
😢 9👍 4💔 2
Photo unavailable
ዛሬ እጅግ ከፍተኛ ውጊያ ሲደረግ ነው የዋለው። እብሪተኞቹ የእስራኤል መሪዎችም እስራኤልን ወደማታገግምበት ውድቀት እያንደረደሯት ይገኛል ! በዛሬው ፍልሚያ ሀማሶች በፈፀሙት መጠነሰፊ ጥቃትና መከላከል 👉 ዘጠኝ የማራካቫ ታንኮችን አጋይተዋል! 👉 የእስራኤል ወታደሮች የከተሙበትን አንድ ህንፃ በወጥመዳዊ ጥቃት ያወደሙት ሲሆን እስካሁን የሞቱት የእስራኤል ወታደሮች አልታወቁም! 👉 በድሮን በቲገዘ ጥቃት የእስራኤልን የታንክና ወታደራዊ ቡድን አጥቅተዋል 👉 ከዚያም አልፎ ከጋዛ በቸሻገረው ጥቃታቸው አሽክሎንና ሴድሮት የተሰኙትን የደቡብ እስራኤል ከተሞች በሮኬት ሲደበድቡ ውለዋል ! ሀ*ማሶ* ች በየቦታው እንደገና እየተደራጁ እየወጡ በሁሉም የጋዛ ክፍሎች እየተዋጉ ይገኛሉ ። ራፋህ ብቻ ሳትሆን መላዋ ጋዛ እንደገና የፍልሚያ ሜዳ ሆናለች ። እስራኤል ከአሜሪካ የሚላክላት የጦር መሳሪያ በጊዜያዊነት መቆሙ ጦርነቱን ለማሸነፍ ያከብድብኛል እያለች ሲሆን የአሜሪካ እስራኤል ወዳድ ባለስልጣናት አሜሪካ ውሳኔዋን እንድትቀለብስ እየጣሩ ነው። እስራኤል በአለም ላይ እጅግ የተጠላቺው ሀገር ሆናለች ። በርካታ ሀገራት ግንኙነታቸውን እያቋረጡ የሚገኙ ሲሆን በእስራኤል ላይ በደቡብ አፍሪካ የከፈተውን የዘር ማጥፋት ክስ ሀገራት እየተቀላለቀሉት ይገኛሉ ። እናም ከቀናት በፊት ቱርክ ከደቡብ አፍሪካ ጎን ተሰልፋ እንደምትሟገት ከተናገረች በሗላ ግብፅ ዛሬ ደቡብ አፍሪካን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ብላለች። የአውሮፓ ሀገራት በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማእቀብ ለመጣል ዳር ዳር እያሉ ሲሆን የህዝቡ ቁጣ መንግስታቱ ቁጣ እየገፋቸው ይገኛል ! እስራኤል እብደት ውስጥ ትገኛለች ። በተመድ የእስራኤል አምባሳደር የተመድን መተዳደሪያ ቻርተር እዚያው ከስብሰባው ላይ መቀዳደዱ አለምን የበለጠ አስቆጥቷል።
نمایش همه...
👍 14
01:46
Video unavailable
የእኔ እናት ! የኔ ልበ መልካም ! የኔ አዛኝ ! የኔ ዳይመንድ ! አንቺን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ! የአረብ እርኩሶች በነብያችን ሀዲስ ሲነግዱና ሲከፋፍሉበት አንቺ ግን የውዱን ነብይ አስተምህሮ እየጠቀስሽ የህይወትሽ መመሪያ እንደሆነ ይሄው አሳየሽ ! ዶክተር ናሌዲ ፓንዶር ላንቺ ቃል የለኝም !! የፍልስጤማውያን እንባ እንቅልፍ ነስቶሽ እያደረግሽው ላለው ነገር ሁሉ አላህ ውድ በሆነው ነገር ይመንዳሽ ! ሰውነት ጨርሶ እንዳልሞተ ትዝ የሚለኝ አንቺና ያንን ፊተበሻሻ መሪሽን ራማፎዛን ስመለከት ነው ! አላህ ይጠብቅሽ !
نمایش همه...
👍 3
ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ እዝነትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን! አለይሂ ሰላቱ ወሰላም♥️
نمایش همه...
👍 10
00:29
Video unavailable
ወደየት ይደረሳል ? ሞትን እንደመጠበቅ ግን ምን የሚያስጠላ ነገር አለ ? ይደክማል !
نمایش همه...
👍 1💔 1
ስለጋዛ አዳድስ መረጃዎችን ለማጋራት ያክል ፨ በዛሬው እለት እስራኤል ወደ ራፋህ ለመግባት ስትዋጋ ነው የዋለቺው ። በዚህም የራፋህ መግቢያ በርን ተቆጣጥራለች ። ሀማስም የመከላከል ጦርነት ሲያደርግ ነው የዋለው ። ይሁን እንጅ አሜሪካ በሰጠቺው መግለጫ የራፋሁ ጦርነት ሙሉ ወረራ አይደለም የእስራኤል ጦርም ራፋህን ሙሉ ለሙሉ አይወርም የሚል ማስተባበያ ሰጥታለች ። እስራኤል በበኩሏ የራፋህ ጦርነቱን እያካሔድኩ ያለሁት በሀማስ ላይ ጫና ለማሳደርና ምርኮኞቹ እንዲለቀቁ ለማድረግ ነው የሚል መግለጫ ሰጥታለች ። የእስራኤሉ መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንትም ከጦር ሜዳው ተገኝቶ ምርኮኞች የማይለቀቁ ከሆነ ራፋህን እስከ ጥግ እንዘልቃለን ብሏል። 👉 ጀርመንን ጨምሮ በርካታ የአለም ሀገራት እስራኤል የራፋህ ዘመቻዋን በአስቸኳይ እንድታቆም አሳስበዋል ። እስራኤል ከዚህ በተጨማሪ የእርዳታ ቁሳቁሶች ወደ ጋዛ እንዳይገቡ የምታደርገውን ክልከላ በአስቸኳይ እንድታቆም እናሳስባለን ስትል ጀርመን ገልፃለች ። 👉 የፍልስጤማውያን የድጋፍ ሰልፍ ከአረብ ሀገራት ውጭ በመላው አለም ተቀጣጥሎ ሲውል የምስራቅ አውሮፓዋ ግሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍልስጤም ድጋፍ ሰልፍን አስተናግዳለች ። በዋና ከተማዋ አቴንስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግሪካዊያን የፍልስጤምን ባንድራ ይዘው የወጡ ሲሆን የግሪክ ፖሊስ ሰልፈኞቹን በአስለቃሽ ጭስ ለመበተን ሲታገል ነው የዋለው። ከዚያ ውጭ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመፅ ዛሬ የበርሊን ዩኒቨርስቲን ሲንጠው ነው የዋለው ። የጀርመን ፀጥታ ሀይሎች ሰልፈኞችን ለመበተን ቢጥሩም አልተሳካላቸውም ። በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች የሚደረገው ተቃውሞም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው ። ከስዊድን እስከ ኖርዌይ የፍልስጤማውያን የድጋፍ ድምፅ እየተስተጋባ ይገኛል ። 👉 የሀማስም የእስራኤልም ተደራዳሪዎች ግብፅ ካይሮ ገብተዋል ። የ CIA ዋና ዳይሬክተርም ድርድሩን ለመከታተል ካይሮ ናቸው። ሀማስ " ኳሷ ያለቺው በእስራኤል እጅ" ነው ያለ ሲሆን ቤኒያማን ኔታኒያሁ የሚያደርገው የእብደት ድርጊት አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱን ማረጋገጫ ነው ብሏል ። አሜሪካ በበኩሏ ሀማስና እስራኤል ልዩነቱን አጥብበው ለስምምነት እንዲደርሱ አሳስባለች ። የሗይታውስ ቃልአቀባይ ጆን ኪርባይ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ሁለቱም ወገኖች ወደ ድርድር መምጣታቸው ትልቅ እርምጃ ነው ያለ ሲሆን ልዩነቶች ጠበው የተኩስ አቁሙ እንደሚፈፀም ያለውን እምነት ገልጿል ። 👉 የአሜሪካ የኳታርና የግብፅ አደራዳሪዎች በአሁኑ ሰአት ሰፊ ውይይት እያደረጉ ሲሆን እዚያው ከሚገኙት ከሀማስና ከእስራኤል የልኡካን ቡድኖች ጋርም እየተነጋገሩ ይገኛሉ ። አላህ ለፍልስጤማውያን የሚበጀውን ነገር ይምረጥላቸው !
نمایش همه...
😢 6
Photo unavailable
እስራኤል ተደራዳሪ ቡድኗን ወደ ግብፅ ካይሮ እንደምትልክ አሁን አስታውቃለች ። የእስራኤል ጦር ካቢኔ አሁን እንዳስታወቀው የተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ የሚነጋገር ቡድን አዋቅረናል ተደራዳሪ ቡድኑም ነገ ካይሮ ይደርሳል ብሏል ። የጦር ካቢኔው ቃል አቀባይ ኦፊር ገንዲልማን አሁን በሰጠው መግለጫ " የተኩስ አቁም ስምምነት ሀሳቡ ከእስራኤል ፍላጎት በጣም የራቀ ነው ቢሆንም ግን ተደራዳሪ ቡድናችንን በነገው እለት እንልካለን " ብሏል። የሀማስ ተደራዳሪዎችም በነገው እለት ካይሮ የሚገቡ ይሆናል። በዚሁ መሰረት የሚሳካ ከሆነም በሶስት ደረጃዎች የሚጠናቀቅ ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት የሚደረግ ሲሆን ሀማስ የእስራኤል ምርኮኞችን እንዲለቅና እስራኤል ደግሞ ጦሯን ከጋዛ እንድታስወጣ ያዛል። ከዚያ በተጨማሪም ጋዛ ላይ የሚደረገው ከበባም እንዲያበቃ ይደረጋል ሲል የዘገበው አልጀዚራ ነው ! የተደራዳሪ ቡድኑ ቢላክም የራፋህ ዘመቻ ግን ይቀጥላል በማለት ቃሌአቀባዩ ገልጿል 👉👉 t.me/Seidsocial
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailable
ሂዝቡላህ በሰሜን እስራኤል በፈፀመው የድሮን ጥቃት ሁለት የእስራኤል ወታደሮችን ገድለ ። በርካቶችንም አቁስሏል ። ሂዝ*ቡ--ላህ የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ ያላሰለሰ የተኩስ ልውውጥ እያደረገ ሲሆን በዚህም ከሁለቱም ወገኖች በርካታ ወታደሮች ተገድለዋል ። ይህ በእንድህ እንዳለ ሰሞኑን ተከታታይ የተሳኩ ጥቃቶችን እየፈፀመ ያለው ሀ *ማ ስ በትላንትናው እለትም ሁለት ተጨማሪ የእስራኤል ወታደሮችን ገድሏል። በርካትችንም አቁስሏል ። ይህም በሁለት ቀናት ውስጥ የተገደሉትን የእስራኤል ወታደሮች ብዛት 8 አድርሶታል ። 👉 t.me/Seidsocial
نمایش همه...
👍 4
00:54
Video unavailable
አይ ደቡብ አፍሪካ አይ ሲሪል ራማፎዛ ❤ ይህቺ ፍልስጤማዊት ልጅ ክቡር ሲሪል ራማፎዛን ስታገኘው እንደት እንደሆነች እዩልኝ ! አባቷን ከለላዋን ያገኘች ነውኮ የመሰላት ! በርግጥም እርሱ ለፍልስጤማውያን አባት ነው ! አይን አይኑን በስስት እያየች ብዙ የሆዷን ነገረቺው ። ብዙ ህመሟን ብዙ ብሶቷን አዋየቺው 😢 ሁኔታዋ ስሜት ይነካል ! እርሱም እንደ ልጁ በፍቅር እያየ አደመጣት ! " ሁሉም ሲተወን ወኪል ስናጣ ድምፃችንን የሚያሰማልን ስናጣ አንተ ብቻህን ወኪል ሆንከን አባት ሆንከን ድምፅ ሆንከን እንደት አድርገን ውለታህን እንመልሳለን" የምትለው ይመስለኛል ! ብቻ ደቡብ አፍሪካን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃት ! ትልቅ ሀያልነትንም ያጎናፅፋት ! በተለይ ይህን ደግ መሪ ይህን አዛኝ መሪ !!
نمایش همه...
👍 4
  • Photo unavailable