cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiopian News Collection

We share everything we collect

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
761
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-2730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#DigitalLottery አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ ወጥቷል። 3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0120773349 ሆኖ ወጥቷል። 👉 3 ሚሊዮን ብር - 0120773349 👉 1,200,000 ብር - 0121599869 👉 800 ሺህ ብር - 0120855225 👉 400 ሺህ ብር - 0122312400 👉 250 ሺህ ብር - 0120231703 (ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል) በሌላ በኩል ደግሞ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት ማደጉ ተገልጿል። ሽልማቱ ያደገው በደምበኞች አስተያየት መሆኑን የገለፀው ብሔራዊ ሎተሪ ፦ - የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ - የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር - የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረጉን አመልክቷል።                ምንጭ፦ ኢትዮ ቴሌኮም እና ብሔራዊ ሌተሪ አስተዳደር @tikvahethiopia
نمایش همه...
#DigitalLottery አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ/ም በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል። 3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 011851289 ሆኖ ወጥቷል። 👉 3 ሚሊዮን ብር - 0111851289 👉 1,200,000 ብር - 0111137546 👉 800 ሺህ ብር - 0112042798 👉 400 ሺህ ብር - 0110682365 👉 250 ሺህ ብር - 0111989047 (ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል) ምንጭ፦ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር @tikvahethiopia
نمایش همه...
በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን እስከ ነገ ግንቦት 23 በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ5 ብር ሎተሪዎን ይቁረጡ።    የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
نمایش همه...
የ10ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ! በ1ኛ እጣ 3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ቆርጠው እንደሁ እስቲ ስልክዎን ይፈትሹ? በየወሩ አዳዲስ ሚሊየነሮችን እያፈራ በአዲስ የተስፋ አድማስ አዳዲስ ተስፋዎችን እውን ማድረጉን ቀጥሏል፤ አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ እድልዎን ይሞክሩ። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
نمایش همه...
#DigitalLottery አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ ሚያዚያ 25 ቀን 2015 በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል። 3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0102013522 ሆኖ ወጥቷል። 👉 3 ሚሊዮን ብር - 0102013522 👉 1,200,000 ብር - 0100663609 👉 800 ሺህ ብር - 0100706800 👉 400 ሺህ ብር - 0100750353 (ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል) ምንጭ፦ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር @tikvahethiopia
نمایش همه...
#DigitalLottery 9ኛው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል። 3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0091844739 ሆኖ ወጥቷል። 👉 3 ሚሊዮን ብር - 0091844739 👉 1.2 ሚሊዮን ብር - 0090540530 👉 800 ሺህ ብር - 0092021699 👉 400 ሺህ ብር - 0090412316 👉 250 ሺህ ብር - 0092260801 👉 150 ሺህ ብር - 0090567816 👉 100 ሺህ ብር - 0091588711 (ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች እንደደረሰን እንልክላችኃለን። ምስል ፦ ዋልታ ቴሌቪዥን @tikvahethiopia
نمایش همه...
#DigitalLottery አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ትላንት የካቲት 23 ቀን 2015 በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል። 1.5 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 008143769160 ሆኖ ወጥቷል። 👉 1.5 ሚሊዮን ብር - 008143769160 👉 800 ሺህ ብር - 008275497401 👉 350 ሺህ ብር - 008164738097 👉 200 ሺህ ብር - 008144460138 👉 160 ሺህ ብር - 008176284647 (ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል) ምንጭ፦ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር @tikvahethiopia
نمایش همه...
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ 6ተኛ ዙር እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! 1.5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ይዞ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በሕዝብ ፊት ዕጣው ወጥቷል፡፡ አሸናፊዎችን በስልክ እና በአጭር መልዕክት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን! ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
نمایش همه...
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ማውጫ ቀኑ እየቀረበ ነው 1ኛ ዕጣ 1.5 ሚሊዮን ብር 2ኛ ዕጣ 800 ሺ ብር 3ኛ ዕጣ 350 ሺ ብር እና ሌሎችም.. በሎተሪ ለመሳተፍ 605 ላይ A ብለው በመላክ ወይም በቴሌ ብር ወደ *127# በመደወል በ3ብር ይቁረጡ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
نمایش همه...