4 038
مشترکین
-624 ساعت
-297 روز
-11130 روز
آرشیو پست ها
4 037
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ኒውካስል የስዊዘርላንድ ተሰጥኦ ያለውን ጆሃን ማንዛምቢን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሰዋል! ⚪️⚫️🇨🇭
ኒውካስትል ከኤስ.ሲ. ፍራይበርግ ጋር €𝟔𝟎𝐌 𝐏𝐀𝐂𝐊𝐀𝐆𝐄 ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
✍ስካይ ስፖርት
4 037
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ጆቫኒ ኩዌንዳ የቼልሲ አዲስ ፈራሚ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ 💙🇵🇹
"ከቡድን አጋሮቼ እና ከአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ጋር ለመስራት ጓጉቻለሁ። ወጣት በጣም ጠንክሬ እየሰራሁ ነው እና ቡድኔን መርዳት ዝግጁ ነኝ" ሲል ተናገረ
4 037
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ብሩኖ ጊማሬስ ኒውካስትል ዩናይትድን በመልቀቅ ወደ አርሰናል ለመዛወር እንደሚፈልግ ተናግሯል። 👀
የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮኖች አሁን በብራዚላዊው አማካይ ላይ ያላቸውን ፍላጎት እያሳደጉ ሲሆን እስከ 60 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣ ጥቅል እያዘጋጁ ነው። ✅
✍ዴቪድ ኦርንስታይን
4 037
#ተለቀቀ
ሙሉ ፕሮግራሙን ከታች በሚገኘው ዩቱዩብ ሊንክ ያገኙታል፡፡
ቤተሰብ ካልሆኑ የማህበራዊ ሚድያ ገፆቻችንን #Subscribe #Follw #Join በማድረግ ቤተሰብ ይህንን!!!
Social Media Links
🎯 YOUTUBE :- https://youtube.com/@debo-media-1979?si=8Fn1fkxbMUfn_H50
🎯 TIKTOK :- tiktok.com/@leaguewere
🎯 FACEBOOK :- https://www.facebook.com/profile.php?id=100064831123615
🎯 TELEGRAM :- https://t.me/liguewere
4 037
Start | Bench | Sell
1.ዴብሮይን
2.ዴቪዲ ሲልቫ
3.ያያ ቱሬ
ሙሉ ፕሮግራሙን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ማግኘት ይችላሉ
https://youtu.be/DMxLOdR6d4o?si=JsPiEt1ivkudoGQT
tiktok.com/@leaguewere
4 037
Start | Bench | Sell
ሙሉ ፕሮግራሙን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ማግኘት ይችላሉ
https://youtu.be/DMxLOdR6d4o?si=JsPiEt1ivkudoGQT
tiktok.com/@leaguewere
