fa
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

رفتن به کانال در Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

نمایش بیشتر
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
✨የአላህ ልዩ ሰዎች✨ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «( إِنَّ لِلَّهِ أَهْلِينَ مِنْ النَّاسِ ) قَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، مَنْ هُمْ ؟ قَالَ : ( هُمْ أَهْلُ الْقُرْآنِ ، أَهْلُ اللَّهِ وَخَاصَّتُهُ )» «ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት። "እነርሱ እነማን ናቸው?» ተብለው ሲጠየቁ፤ እነርሱ የቁርኣን ባለቤቶች ናቸው። የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎቹ ናቸው።» (ኢብኑ ማጃህ: 215 ዘግበውታል። አሕመድ: 11870፣ አል-አልባኒም ሰሒሕ ብለውታል።) وقال الشيخ ابن جبرين رحمه الله : " الذين يقرؤون القرآن طوال عامهم ، هم أهل القرآن ، الذين هم أهل الله وخاصته  💥 ዑለማዎች በዚህ ሐዲሥ ውስጥ የቁርኣን ሰዎችን የአላህ ወዳጆች እና ልዩ ሰዎች ያሰኛቸው ምንድን ነው? ስለሚለው ሲያብራሩ ቁርኣንን መሐፈዛቸው ወይም መሸምደዳቸው፣ በእርሱ መስራታቸው፣ ጠዋት ይሁን ማታ እሱን ማንበባቸው፣ ልባቸው ከተለያዩ በሽታዎች የጠራ እንዲሁም አላህን በመታዘዝ ህይወታቸው ያሸበረቀ መሆኑ ነው ብለዋል። በተጨማሪም "የአላህ ቤተሰቦች" የሚለው የአላህ ውዴታ እና ልዩ እንከብካቤን የሚያገኙ መሆናቸውን የሚጠቁም መሆኑን ገልፀዋል። ረመዿን ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ ቁርኣን ለመቅራት ትልቅ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል። ደጋግመን ለማኽተም እንሞክር። ሌላ ወር ላይ ከሚገኘው አጅር እጥፍ ድርብ የሆነ አጅር ነውና የሚገኝበት። ✒️📖  አላህ አላማቸውን አውቀው ለዚያ ኖረው ከርሱ ዘንድ የተዘጋጀላቸው ምንዳ ከሚቋደሱ ባሮቹ ያድርገን። ኣሚን!🤲🤲🤲 Toleha Ahmed https://t.me/tolehaahmed

Al-Falah Mosque was heavily damaged by Israeli occupation forces before they retreated from the al-Fakhari area, east of Khan
+1
Al-Falah Mosque was heavily damaged by Israeli occupation forces before they retreated from the al-Fakhari area, east of Khan Yunis.

🇵🇸 ትዝብቴንና ግርምቴን በብዕር ለእርሱም ትክክለኛ ቦታውን መስጠት ያስቸግራል፡፡ ............................. ረሺ ነና! ◆ ስንት ስንመኛቸው እንቅልፍ የነሱን ነገራቶች ከእጃች
🇵🇸 ትዝብቴንና ግርምቴን በብዕር ለእርሱም ትክክለኛ ቦታውን መስጠት ያስቸግራል፡፡ ............................. ረሺ ነና! ◆ ስንት ስንመኛቸው እንቅልፍ የነሱን ነገራቶች ከእጃችን ሲገቡ ዘንግተናቸዋል፡፡ በእጅህና በአንተ ላይ ያሉትን መልካም ነገራቶች ደጋግመህ ማሰብህ ህይወትህን ለማጣፈጥ ከሚጠቅሙ ወሳኝ ቅመሞች መካከል ቀዳሚው ነው፡፡ እስቲ ያለንን እናስታውስ!_......_እኔ ልጀምር! ummalife.com/ReshadMuzemil

Israeli warplanes destroy a residential square in the neighborhood of Shujaiya in eastern Gaza City.
+1
Israeli warplanes destroy a residential square in the neighborhood of Shujaiya in eastern Gaza City.

🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት ማረን! 🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ድርቅና ሳይሆን እንዳንተ አዛኝነትና ቸርነት እዘንልን!
+5
🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት ማረን! 🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ድርቅና ሳይሆን እንዳንተ አዛኝነትና ቸርነት እዘንልን!

🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት ማረን! 🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ድርቅና ሳይሆን እንዳንተ አዛኝነትና ቸርነት እዘንልን!
🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ እዝነት ማረን! 🇵🇸 ያአላህ እንደኛ ድርቅና ሳይሆን እንዳንተ አዛኝነትና ቸርነት እዘንልን!

Scenes from Al-Shifa Hospital depict the devastating aftermath of the two-week-long Israeli attack, leaving the hospital comp
+2
Scenes from Al-Shifa Hospital depict the devastating aftermath of the two-week-long Israeli attack, leaving the hospital completely out of service. WHO chief Tedros Adhanom Ghebreyesus says the UN agency and other partner organizations have managed to reach the hospital in Gaza City and said, "The team witnessed at least five dead bodies during the mission. Most of the buildings in the hospital complex are extensively destroyed and the majority of assets damaged or reduced to ashes. Even restoring minimal functionality in the short term seems implausible," as he stated.

According to a Palestinian journalist, a committee comprising representatives from the Ministries of Health and Justice, Fore
According to a Palestinian journalist, a committee comprising representatives from the Ministries of Health and Justice, Forensic Medicine, and the Red Cross has been established to investigate the extent to which innocent Palestinians have been targeted for execution by the Israeli occupation forces during their attack on al-Shifa Hospital. Upon hearing this information, Israeli occupation forces have advanced their military vehicles along Rashid Street from the al-Nabulsi Roundabout to the headquarters of the Qatari committee to the north, near and toward the hospital. This action has caused Palestinians in the area to flee from the surrounding areas of al-Shifa, impeding the work of the committee and forcing them to evacuate.

Children's mental health is crumbling during the ongoing Israeli war on Gaza. Here's a real life story.
+6
Children's mental health is crumbling during the ongoing Israeli war on Gaza. Here's a real life story.

Palestinians performed Taraweeh prayers last night at the yard of a school sheltering displaced families in Gaza.
+1
Palestinians performed Taraweeh prayers last night at the yard of a school sheltering displaced families in Gaza.

Palestinians perform Taraweeh prayers in the open in Jabalia refugee camp, north of the Gaza Strip, after Israeli forces dest
+1
Palestinians perform Taraweeh prayers in the open in Jabalia refugee camp, north of the Gaza Strip, after Israeli forces destroyed almost all the mosques in the camp.

አቅሷ 💝 በዛሬው ረመዷን 27 ለሊት በመስጅደል አቅሷ ዛሬ ለዒሻ እና ለተራዊህ ሶላት ከሁለት መቶ ሺ (200000) በላይ ሰጋጆች ተገኝተዋል። መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላ
+3
አቅሷ 💝 በዛሬው ረመዷን 27 ለሊት በመስጅደል አቅሷ ዛሬ ለዒሻ እና ለተራዊህ ሶላት ከሁለት መቶ ሺ (200000) በላይ ሰጋጆች ተገኝተዋል። መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

A sea of worshipers spend Laylat al-Qadr at Al Aqsa mosque and chant for Gaza and Al Aqsa mosque.

ወደ መስጂድ አል ሀራም የሚወስዱት ጎዳናዎች በረመዳን 27ኛው ለሊት ላይ በሰጋጆች ተሞልተዋል።

بِسْمِ ٱللَّٰهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ‏إِنَّا أَنْزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ ‏وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
بِسْمِ ٱللَّٰهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ‏إِنَّا أَنْزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ ‏وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ ‏لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِنْ أَلْفِ شَهْرٍ ‏تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِمْ مِنْ كُلِّ أَمْرٍ ‏سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ

Streets of Masjid Al Haram on 27th night of Ramadan!
+3
Streets of Masjid Al Haram on 27th night of Ramadan!

እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቼ!? 🇵🇸 ፈለስጢንስ እንዴት ነሽ!? ➞ እኔ የምላችሁ ቸግሮን እያማረርን ነው አይደል⁉️ ➞ አሞን ተበሳጭተናል አይደል ፣ ምነው ጌታዬ እያልን ነው አይደል⁉️ ➞ ሙሲባ
+6
እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቼ!? 🇵🇸 ፈለስጢንስ እንዴት ነሽ!? ➞ እኔ የምላችሁ ቸግሮን እያማረርን ነው አይደል⁉️ ➞ አሞን ተበሳጭተናል አይደል ፣ ምነው ጌታዬ እያልን ነው አይደል⁉️ ➞ ሙሲባ ገጥሞን መታገስ አቅቶናል አይደል⁉️ ➞ ዝናብ ዘንቦ ከመስጂድ ቀርተናል አይደል⁉️ ➞ ዱዓ በማድረግ ተሳንፈናል አይደል⁉️ 👆አዎ ይህ ሁሉ የኛ ባህሪ መሆኑ ነው!! ፈለስጢን እህት ወንድሞቻችን በምንም ሁኔታ ቢህኑ የሚያደርጉትን ነገር እንይማ‼️

💻 አውፍ በይን አቅሳ 🇵🇸 አንቺ እየቆሰልሽ - እኛ ፈገግ እንላለን፤ አንቺ እያለቀስሽ - እኛ እንስቃለን፣ በማይረባ ነገር - እርሰበርስ እንባላለን፤ ትላንት አዝነንልሽ - ዛሬ ጨክነናል፤ ባለፈ
+4
💻 አውፍ በይን አቅሳ 🇵🇸 አንቺ እየቆሰልሽ - እኛ ፈገግ እንላለን፤ አንቺ እያለቀስሽ - እኛ  እንስቃለን፣ በማይረባ ነገር - እርሰበርስ እንባላለን፤ ትላንት አዝነንልሽ - ዛሬ ጨክነናል፤ ባለፈ ዱዓ አድርገን - ዛሬ ዘግተናል፤ አውፍ በዪን ፈለስጢን - እኛ ጨክነናል፤ ይህ ሁሉ ሳያንሰን- በወንጀል ተዘፍቀናል፤ አወይ የኛ ክፋት - ምንኛ ጨካኝ ነን⁉️፤ ለወንድሞቻችን ወድቀት - ቀመር እንቀምራለን፤ በእህቶቻችን አይብ - እንሳለቃለን፤ ሰዎችን ለመጣል - ሴራ እናሴራለን፤ በዚያ ግን ትቀጠፋለች - የኛዋ ፈለስጢን። አቅሳ፣ ፈለስጢንን እያየን - ለሰዎች አናዝንም⁉️፤ አላህ ነስሩን እንዲሰጠን - ማመፅ አናቆምም⁉️፤ ወደ ጌታችን ተመልሰን - የአላህ አንልም⁉️፤ አረ ይበቃናል - በቁማችን ሞትን፤ መቃብር ሳንገባ - አፈርም ለበስን፤ ህይወት አላቸው እንዲሉ - እየተንቀሳቀስን፤ ክፋታችን ከፍቷል - ረሳናት ፈለስጢንን፤ ልባችን ጨከነ - ዘነጋናት አቅሳን። ለአላህ ስትይ - አቅሳ አውፍ በይን፣ አንቺ እየቆሰልሽ - እኛ ፈገግ እንላለን፤ አንቺ እያለቀስሽ - እኛ  እንስቃለን፣ ትላንት አዝነንልሽ - ዛሬ ጨክነናል፤ ባለፈ ዱዓ አድርገን - ዛሬ ዘግተናል፤ አውፍ በይን ፈለስጢን - እኛ ጨክነናል፤ አውፍ በይን አቅሳ - እኛ ጨክነናል። 🇵🇸  🇵🇸  🇵🇸  🇵🇸   🇵🇸  🇵🇸   🇵🇸  🇵🇸 📙 በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል 🕤 ቀን:- ማክሰኞ/ የካቲት 26/2016 ዓ.ል ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ummalife.com/ReshadMuzemil