Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
رفتن به کانال در Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
نمایش بیشتر213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
ፍልስጤም በአላህ ጥበቃ ስር ናት
አልሐምዱሊላህ
አጃኢብ
በዚች እርጉም የአይሁዲያን ግልግል በሆነችው ኢስራኢል ላይ ከአላህም ባሮች በላይ ።
የአላህ ፍጡር ከድምት እሰከ አእዋፍ ድርስ በኢስራኢል ላይ ዘምተዋል
ድል ለፍልስጤም
አቅሷ የኛ ነሽ
ትከበሪያለሽ ።
አማን ጆርዳን፣ ማድሪድ ስፔን፣ ሲዖል ደቡብ ኮሪያ፣ ትሪፖሊ ሊብያ፣ ኢስላማባድ ፓኪስታን፣ ሳንቲያጎ ቺሊ፣ ቱኒስ ቱንዚያ…!
CNN forgot it's on air and the news director instructed the news reporter and cameraman on the phone to pretend they've been hit by Hamas rockets when he told her to look around in a way that "you're panicking"
የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፡-
- ለፍልስጤም ህዝብ እርዳታ የጫኑ አውሮፕላኖቻችን አል-አሪሽ ደርሰዋል።
- ሰላም የሚሰፍነው ከፍልስጤማውያን ጋር እንጂ ከክልላዊ ፓርቲዎች ጋር አይደለም በማለት መግለጫ ሰጥተዋል።
እነርሱኮ ሪጃሎች ናቸው የዘመን የኩራት ጌጥ። ልብ አረስራሽ ቀልብ አሟቂ ጀግኖች። ብቻችሁን አለምን የተጋፈጣችሁ። ህመማችሁን ዋጥ አርጋችሁ የፀናችሁ። እኛ እናንተን ማፅናናት ሲገባን እናንተ እኛን የምታፅናኑ ወንዶች ናችሁ።
ለእስራኤል ማህበረ-እርኩሳኖች (ለጽዮ'ናዊያንና አጋሮቻቸው!) እንደዚህ ሳይፈራ ልክልካቸውን የሚነግራቸው አለ ለካ!?
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
😢እኔንም አስለቀሱኝ😢
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:–
“የአማኞች ምሳሌ:– በመዋደዳቸው፣ በመተዛዘናቸውና በመተጋገዛቸው፣ ልክ እንደ አንድ አካል ናቸው። ከዚያ አካል አንዱ ሲታመም ሌሎች አካሎች ለርሱ መታመም በመታመምና እንቅልፋ በማጣት ይጠራራሉ።” ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
Via : Uma TV
📍يقول شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله -
ሸይኹ-ል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚ-ይ'ያህ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦
قـالـ بعضهم لشيخه: إني أذنب
አንዱ ለሸይኹ «እኔ ወንጀል እሠራለሁ!» አለው።
⇦ قـالـ: تب
ሸይኹም፦ «ተውበት አድርግ (ወደ አላህ ተመለስ) አለው።
⇦ قـالـ: ثم أعود
ጠያቂውም «ከዚያም (ወደዚያው ወደ ወንጀሌ) እመለሳለሁ!» አለው።
⇦ قـالـ: تب
ሸይኹም፦ «ተውበት አድርግ (ወደ አላህ ተመለስ) አለው።
⇦ قـالـ: ثم أعود
ጠያቂውም «ከዚያም (ወደዚያው ወደ ወንጀሌ) እመለሳለሁ!» አለው።
⇦ قـالـ: تب
ሸይኹም፦ «ተውበት አድርግ (ወደ አላህ ተመለስ) አለው።
⇦ قـالـ: إلى متى
ጠያቂውም «እስከ መቼ?» አለ።
⇦ قـالـ: إلى أن تُحزن الشيطان
ሸይኹም «ሸይጧንን እስከምታሳዝነው (ተስፋ እስከምታስቆርጠው) ድረስ!» አለው።
[📚فتاوى ابن تيمية (492/7)]
ወላሂ! እስራኤል ይሄ ሁሉ ኃያላን ሃገር እየደገፋት ግን ንጹሐንን በአየር ከመጨፍጨፍ ውጭ አልቻለችም።
ይሄ ከመሸጉበት አንድ ሳይቀር ነው የለበለቧቸው የአልቀሰም ብርጌዶች!
القادم أعظم .. بسالة أبطال نخبة القسام والإجهاز على جنود الاحتلال الإسرائيلي من المواجهة المباشرة قبل هروبهم وترك مواقعهم .
3.2% ተማሪዎች ብቻ ከ350 በላይ ባመጡበት በዘንድሮው (2015 E.C.) ሃገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና፤ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የሚገኘው ሐይረንዚ ሁለተኛ ደረጃ ልዩ የአዳሪ ት/ቤት ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ካሳለፉ ቶፕ 5 የሃገራችን ትምህርት ቤቶች አንዱ ሆኗል።
እንኳን ደስ አላችሁ የባድ ወልዶች‼
የደጋሚዎቹ አጋሮቹ ባለፈ ወንጀላቸውን ለማለባበስ የስልጤን ተማሪ በስንፍና ለመግለፅ ሞክረው ነበር። በወቅቱ ስንፍና ለነዚህ እንቁዎች እንደማይገባ ሐይረንዚ ምስክር መሆኑን ጠቁሜ ነበር። እነሆ ዛሬም አላሰፈረችንም። በርቱልን! ደጋሚዎችና አጋሮቻቸው አይደለም ከስልጤ ከሃገራችንም መወገድ አለባቸው። ሲፈልጉ እስራኤል ይሂዱ፤ አታስጠጋቸውም እንጂ!
