Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
رفتن به کانال در Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
نمایش بیشتر213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
በስልጤ ቅበት ከተማ ምንድን ነው የተከሰተው?
ሙሉው በዩትዩብ ተለቋል።
➌
https://youtu.be/D7cXc7SmAKs?si=0cR_FkIx694gOEii
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
በስልጤ ቅበት ከተማ ምንድን ነው የተከሰተው?
ሙሉው በዩትዩብ ተለቋል።
➋
https://youtu.be/D7cXc7SmAKs?si=0cR_FkIx694gOEii
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
በስልጤ ቅበት ከተማ ምንድን ነው የተከሰተው?
ሙሉው በዩትዩብ ተለቋል።
❶
https://youtu.be/D7cXc7SmAKs?si=0cR_FkIx694gOEii
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
كانَ رَسولُ اللهِ صَلَّى اللَّهُ عليه وَسَلَّمَ إذَا خَطَبَ احْمَرَّتْ عَيْنَاهُ، وَعَلَا صَوْتُهُ، وَاشْتَدَّ غَضَبُهُ، حتَّى كَأنَّهُ مُنْذِرُ جَيْشٍ يقولُ: صَبَّحَكُمْ وَمَسَّاكُمْ، ويقولُ: بُعِثْتُ أَنَا وَالسَّاعَةُ كَهَاتَيْنِ، وَيَقْرُنُ بيْنَ إصْبَعَيْهِ: السَّبَّابَةِ وَالْوُسْطَى، ويقولُ: أَمَّا بَعْدُ؛ فإنَّ خَيْرَ الحَديثِ كِتَابُ اللهِ، وَخَيْرُ الهُدَى هُدَى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلُّ بدْعَةٍ ضَلَالَةٌ،
"መውሊድ ኢስላማዊ በዓል ነውን?"
በነሲሓ ቲቪ የዒድ ወግ በሚል ርዕስ ከቀረበው ውይይት ላይ የሚለውን ክፍል ተጋብዘዋል
ተንቢሃት
👆👆👆
ይህን ቪዲዮ ሳታይ እንዳያልፍህ
📍የመውሊድ ቢድዓነት በቀላሉ
📌በታላቁ ሸኽ ሙሃመድ ቢን ሷሊህ አልዑሠይሚን
በ2 ደቂቃ ቪዲዮ መውሊድን ማክበር ከኢስላም ያልተካተተ ስለመሆኑ በአመክንዮ ትረዳለህ።
አዲስ ቪዲዮ ከ☀️ሁዳ መልቲሚዲያ
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
👆👆👆
⛴ ሱና የኑህ መርከብ ናት
📍ህይወት የጥፋት ውሃ (ማእበል) ነች! መዳኛዋ ደግሞ የሱና መርከብ ናት!!
📌 በሼኽ ሱለይማን አር ሩሃይሊ
አዲስ ቪዲዮ ከ☀️ሁዳ መልቲሚዲያ
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
👆👆👆
⚡️ቢድዓ ሁሉ ጥመት ነው!
📌በታላቁ ሼኽ ሙሃመድ ቢን ሷሊህ አልዑሰይሚን
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
🎧 ፍትሀዊ ንግግር ስለ መውሊድ
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🍂 ጥቅምት 7/2014 በተፍሲር ደርስ ላይ የተሰጠ አጭር ምላሽ
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
እንኳን ሚሊኒየም አዳራሽ መውሊድ መካ ቢከበር ራሱ መረጃ ይሆናል ወይ?
--------------------
ተረጋግተህ ስሜትህን ያዝ አድርገህ ነገሮችን ከመረጃ አንፃር ገምግም!!!
ረሱልን መውደድ መመዘኛው መውሊድን ማክበር ያደረገው ማነው??
መውሊድ ቢድዓ ሀሰና ነው ብሎ ሲያበቃ አላከብርም ስላልክ ቃላት ሊሰነዝር ይቃጣዋል!!
ኢስላም በመረጃ የቆመ ነው!! ኢስላም በሰዎች ስራ አይመዘንም!!
ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ!!
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
መውሊድ
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ያሳዝናል፤ ያሳፍራል‼
===============
✍ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በተለይም በጉንችሬ ከተማ ከሚገኘው የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በአለባበሳቸው ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው ከታገዱ ከአንድ አመት በላይ አልፏል። ከእህቶቻችን በተጨማሪ ለነርሱ የመብት መነፈግ አጋር የነበሩ ወንድሞችም ከትምህርታቸው ከተባረሩ አመት አልፏቸዋል። በዚህ ሳቢያ የተማሪ ወላጆች ሲታሰሩና ሲሰደዱ እንዲሁም ከባድ ዛቻና ማስፈራሪያ ሲፈጸምባቸው እንደነበር ይታወሳል።
እነዚህ ተማሪዎች በትውልድ ቀያቸው ላይ መማርን ሲከለከሉ ወደ ጎረቤት ዞኖች ሄደው ለመማር መሸኛ ሲጠይቁ መከልከላቸው ይታወሳል። «የትም ይሁን የትም ኢስላማዊ አለባበሳችሁን ጠብቃችሁ መማር የለባችሁም!» የሚል አቋም ነው ያላቸው የጉራጌ ጽን'ፈኞች!
ይህን ጉዳይ ለመፍታት ከአባቢው ማኅበረሰብ የተውጣጡ ሽማግሌዎች ውይይት ጀምረው ጉዳዩ ይፈታል ተብሎ ቢታሰብም፤ በአንዳንድ ሽማግሌዎች ሴራና ከፖለቲከኞች ጋር ባላቸው ክህደት ሳቢያ ህዝቡን ሸውደው ሳይሳካ ቀርቷል።
አሁን ላይ ወደ ሌላ ት/ቤት እንዲማሩ መሸኛ እየተሰጣቸው መሆኑን ስሰማ በጣም አዘንኩ፤ አፈርኩም።
መማርንም መሸኛንም የከለከሉት፤ መሸኛን ሲፈቅዱ የነፈጉትን መብት እንደሰጡ እንዲቆጠርላቸውና ምናልባትም አንዳንድ ቂል ካገኙ ይሄንንም እንደ ስኬት ቆጥሮት ለማስደሰት አስበው ይሆናል።
✔ ነገር ግን በትውልድ ቀያቸው ላይ ኢስላማዊ አለባበሳቸውን ጠብቀው መማርን የተነፈጉት እህቶች መብታቸው ሳይከበር መቻቻልም ሆነ መከባበር የሚባል የጂል ዘፈን የለም። ዛሬ ላይ በትውልድ ቀዬዋ መማር ተከልክላ ወደ ጎረቤት ዞን ሂዳ እንድትማር ከተገደደች፤ የነዚህ መርዘኛ አሐዳዊያን አድማስ ሲሰፋ መላው ሙስሊም ማኅበረሰብ ኢስላማዊ አለባበሱን ጠብቆ በሃገሩ መማር ይከለከልና እንደ ሱዳን፣ ጂቡቲና ሱማሊያ ወዳሉ ሃገሮች ተሰዶ ይማር ላለመባሉ ቅንጣት ዋስትና የለውም።
በተለይ የጉራጌ ተወላጆችም ይህን ጉዳይ በቀላሉ ልታዩት አይገባም። ከራሳችሁ አልፎ ለሌላው ሙስሊም የሚተርፍ ውርደት፣ ሽንፈትና መጥፎ አርዓያነት እያወረሳችሁ ነው። ጉዳዩ ቀድሞውኑ በሚዲያ ህዝብ ዘንድ ስለተዳረሰ ይሄ ጉዳይ በተገቢው መልኩ ካልተፈታ ለሌላውም እዳና ሸክም ይሆናል። «ይሄው የጉራጌ ተማሪዎችን አታዩም?» እየተባለ በመላው ሃገሪቱ ኒቃብ እንዲከለከል መሠረት እየጣላችሁ ነው። ይህ ጉዳይ በቀላል መታየት የለበትም። ከእስከዛሬው የትግል ስልታችሁ በተለዬ መልኩ አዋጭ የትግል ስልት በመንደፍ ለመፍትሄው ተግታችሁ ልትሠሩ ይገባል።
ይህ ጉዳይ የጉራጌ ሙስሊሞች ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የመላው ሙስሊም ነው። መጅሊስን ጨምሮ ኢስላማዊ ተቋማት፣ በተለያዩ የስልጣን እርከኖች ላይ የምትገኙ ሙስሊሞችና ታዋቂ ግለሰቦች፣ የህግ ባለሙያዎችና መሰል ባለ ድርሻ አካላት እንዲሁም መላው ሙስሊም ማኅበረሰብ ከጎናቸው ልንቆም ይገባል። አሊያ ነገ በእያንዳንዳችን ደጅ መድረሱ አይቀሬ ነው። በተለይ መጅሊስ ይሄን ይሄን ካልሠራ ምን ሠርቶ ሊበላ ነው? በህግ ክፍሉ በኩል ለነዚህ ተገፊ ተማሪዎች ከለላ ሊቆም ይገባል።
ዛሬ በተወለደችበት ቀዬ ላይ መማር ካልቻለችና ወደ ጎረቤት ዞን ሂዳ እንድትማር መሸኛ ከተሰጣት፤ ነገ ከሃገር ውጡና ወደ ጎረቤት ሃገራት ሂዳችሁ ተማሩ ላለመባላችን እርግጠኞች አይደለንም። አዲስ የተመሰረተው ክልል ለአመታት ድምጹ ታፍኖ የነበረውን የእኖር ሙስሊም ተማሪዎች ጉዳይ ከቻለ በተገቢው መልኩ ይፍታ። የችግሩን ጠንሳሾችም ከነ ሰንሰለታቸው ተጠያቂ ያድርግና ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመልስ። አሊያ ግን ይህ ጉዳይ አድማሱ ሰፍቶ ኋላ በቀላሉ ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ይደርሳል። ከአሁን በፊት እንደታየውም ምናልባትም በባሰ መልኩ ለማኅበረሰቡ የርስ በርስ ግጭት ይዳርጋል። ይታሰብበት‼
መማር መብታቸው ነው‼
የአጼው ስርዓት በ21ኛው ክፍለ ዘመን መፈጸሙ ይቁምልን‼
|| MuradTadesse
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
Elias Meseret የተባለው ውሸታምና አስመሳይ ጋዜጠኛ በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ በሙስሊሞች ላይ በተፈጸመው ግፍ ዙሪያ እውነታውን ገልብጦ በጻፈው ፖስቱ ስር የሰጠሁትን ኮመንት አጥፍቶ ፈርጥጧል።
ኢልያስ ሚዛናዊ መሳይ ያልተነቃበት አስመሳይ ጋዜጠኛ ነው። ምናልባት አንዳንድ ሚዛናዊ ዘገባዎቹን አይታችሁ ትሸወዱ ይሆናል። በዚያ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሚዛናዊ የሚሆነው ማሳካት የሚፈልገው አላማ ስላለው እንጂ ሚዛናዊ ሰው ሆኖ አይደለም። ኢትዮጵያ ቼክ በሚለው ሌላኛው ገጹ የርሱ ወዳጆች ስም የጠፋ ሲመስለውና ጠላቶቹ ሲሳሳቱ እውነታውን ያጣራል። ወዳጆቹ ሲያጠፉና በጠላቶቹ ዙሪያ የተሳሳተ ጉዳይ ሲነገር ግን ባላዬ ያልፋል።
በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ላይ ጥቃት ሲፈጸም ረፍት ላይ ነኝ ብሎ በዘዴ ከሚዲያ ይወጣል። ጥቃት ፈጻሚዎቹ የርሱ ወገኖች ሆነው ማድበስበሻ ካገኘ ግን ለቅሶ ቀምቶ የተዛባ መረጃ ያስተላልፋል። በእምነትም ሆነ በብሔር የርሱ ወገን የሚላቸው ሲጎዱ ግን ብቅ ይላል።
ቀድሞውኑ በብዙዎች ዘንድ ያለው ስም ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነው የሚል እሳቤ ስለሆነ የርሱን እውነተኛ ማንነት ያልተረዱ ይሸወዱበታል።
አብዛሃኛው የገጹ ተከታታይ ሙስሊሙ ጭምር ስለሆነ፤ ከዚህ ግለሰብ የቴሌግራምና የፌስቡክ ገፅ Unlike, Unfollow, Block… እያደረጋችሁ ውጡ። ይሄው እኔ ጀምሪያለሁ።
ባስተላለፈው የተዛባ መረጃ ስር ሰጥቼው የነበረው ኮመንት ይህ ነበር፦
«በነገርህ ላይ Elias Meseret:
እንዳንተ አይነት ያልተነቃበት መረጃ አዛቢ ጋዜጠኛ አላውቅም።
በአንዳንድ መረጃዎችህ ለብዙዎች ሚዛናዊ ትመስላለህ። ግን በጥልቀት ለተረዳህ ሰው እንዳንተ አይነት biased ጋዜጠኛ የለም። ሌሎች መረጃ ሲያዛቡ እንኳ ይነቃባቸዋል፤ ያንተ የሚለየው አንዳንድ ሚዛናዊ መረጃዎችንም ስለምታጋራ ተንኮልህ በነዛ መረጃዎችህ ስለተሸፈነልህ ነው።
አንተ የማትደግፈው አይነት ከባድ ክስተት ሲከሰት ረፍት ላይ ነኝ ብለህ ከሶሻል ሚዲያ ለተወሰኑ ቀናት ራቅኩ ትላለህ።
አንተ የምትደግፈውና የምትተቸው አይነት ክስተት ሲከሰት ብቅ ትላለህ።
ይሄን መረጃ ከማሰራጨትህ በፊት፤ እንደ ጋዜጠኛ የጉዳዩ መነሻ ምንድን ነው ብለህ ማጣራት ነበረብህ። አንተ ግን መሠረቱን ትተህ ውጤቱ ላይ ብቻ በመመርኮዝ ኃላፊነት ሳይሰማህ ለህዝብ መረጃ አሰራጨህ። የጥይት እሩምታ ተከፍቶበት ስለተጎዳው መስጂድ፣ ስለተገደ'ለው ንጹሐን ወንድማችን፣ ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰባቸውና በሕክምና ላይ ስለሚገኙ ንጹሐኖች፣ በመተታሞች ድግምት ስለሚሰቃዩት ተማሪዎች ምንም ትንፍሽ አላልክም። አሁን ከተገደለ ሰው ይልቅ ከቤቱ የለቀቀ ይበልጥ አሳዝኖ ነው?
እነዚህ ህዝቦች ቡታጅራ መሰል አካባቢዎች የሄዱት ከፊሎቹ ንጹሐን ቢሆኑም ተገቢ ባልሆነ ስጋት ነው። ከፊሎች ግን ደጋሚና የደጋሚ ተባባሪ የሆኑ ናቸው። መፍትሄው ጥፋተኞቹን ብቻ ከመካከላቸው አሳልፈው ሰጥተው እንደተለመደው በሰላም መኖር ነው።
አንተ ግን ሁሌም ትገርመኛለህ። ያልተነቃብህ መሰሪ ነህ‼ ድንቄም ጋዜጠኛ!»
|| MuradTadesse
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ሙስሊሞች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ ለዓለም እናሰራጨው!
በስልጤ ዞን ቅበት ወረዳ በሙስሊሞች የደረሰውን ግፍ ለአለም ህዝብ በማድረሱ ረገድ የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናበርክት።
#ተገድለን_ተበድለን_በዳይ_መባላችን_ይብቃ
#ፍትህለቅበትሙስሊሞች
#ደግመን_ደጋግመን_ፍትህን_እናፈላልጋታለን
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
አላህ ይዘንለት !
በስልጤ ቅበት በፖሊሶች በጥይት ተተኩሶ የተገደለው ወንድማችን ነው። ስለጤ ቅበት ላይ በሙስሊሞች እየደረሰ ያለው ጥቃት አሳሳቢ ነው። ጠንካራ ሙስሊሞች የበዙበት ቦታ ላይ እምነት የማስቀየር ትግል አልሳካ ሲል በድግምት በሲህር የማዳከም ስራ ይህ የመጀመሪያው አደለም አላባ ላይም ተመሳሳይ ስራ አስተውለን ነበር አሁን ደሞ ስልጤ ቅበት ላይ ይህን የተቃወሙ ሙስሊሞች ላይ የሞት የአካል ቁስለት መስጂዶች ላይ ጉዳት ማድረስ ዘርፈ ብዙ ጥቃቶች ተከፍቶበታል። አላህ በቃቹ ይበለን።
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ፍርደ ገምድል ሚዲያዎችና ጋዜጠኞች‼
===========================
✍ ከቅበት ከተማ ባሻገር ለመላው ስልጤ ዞን ድምቀት የሆነው ዐብዱ-ል-ዓዚዝ መስጂድ በተከፈተበት የጥይት እሩምታ ሳቢያ በዚህ መልኩ ጉዳት ደርሶበታል። እህቱ በሲሕር ስትሰቃይበት የነበረ ወንድም በጥይት ተገድ'ሏል። በርካታ ወንድሞች ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገው በሕክምና ላይ ይገኛሉ። በርካታ እህቶች በተፈጸመባቸው ድግምት ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው ርቀው ጤናቸው ታውኮ ይገኛል። … ወዘተ!
እንደ Elias መሠረትና አዲስ ማለዳ ያሉ ፍርደ ገምድሎች ግን የተጎጂዎችን እምባ ቀምተው በተቃራኒው የተሳሳተ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እነዚህ አካላት ሙስሊሙ ማኅበረሰብ በሞጣ፣ በጎንደር፣ በሸገር ሲቲና መሰል አካባቢዎች ጥቃት ሲፈጸምበት ባላዬ ሲያልፉ የነበሩ ናቸው። (በተለይ ከኢልያስ ገፅ ሁሉም ሙስሊም መውጣት አለበት። ያልተነቃበት በጣም አስመሳይ ነው።)
አጥፊው የነርሱ ወገን ሲሆን መረጃውን ከዘገቡ «ለምን ታቀሳስሩብናላችሁ?» እንዳይባሉ ለረፍትና መሰል ዘዴ በመናገር ከሚዲያ ይጠፋሉ። የተወሰነ ማምታቻ ካገኙ ግን ከሚዲያ መጥፋታቸውን ትተው በዚያች ማምታቻ በመመርኮዝ የሙስሊሙን እውነታ ደብቀው ተበዳይ መስለው በመዘገብ ጉዳዩን ከቻሉ በመቀልበስ ካልቻሉ ቢያንስ እኩል ነጥብ ለማምጣት ያድበሰብሳሉ።
ለነዚህ አካላት ከጠፋው የሰው ህይዎት ይልቅ፣ አካላቸው ከጎደለ ንጹሐን ይልቅ፣ የጥይት እሩምታ ከተከፈተበት መስጅድ ይልቅ፣ በድግምት ከሚሰቃዩት እህቶች ይልቅ፤ የደጋሚዎች ከቀያቸው መልቀቅ ያሳስባቸዋል። ደጋሚ እንጂ ድግምተኛን አይደግፍም።
የስልጤ ህዝብ የሰላም አምባሳደር ነው። ስለ ሰላም ያስተምራል እንጂ አታስተምሩትም። ይህ ሲባል ግን ስትበደሉት ኣሚን ብሎ የሚቀበል የዋህ አይደለም። ህዝቡ ከደሙ ንጹሕ ከሆኑ ኦርቶዶክሶች ጋር ጸብ የለውም። ጸቡ ከደጋሚዎች ጋ ነው። በኦርቶዶክስ ስም ደጋሚዎችን እደግፋለሁ የሚል ካለ ግን አብሮ ይወቀጣል። ይሄው ነው! የሚያዋጣው ጥፋተኞችን ነጥሎ አሳልፎ መስጠትና ተጠያቂ ማድረግ ነው።
በቅበት ከተማ እየተስፋፋ የመጣው የመተት ሥራ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ሲደርስ የአካባበወ ሽማግሌዎች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮቹም ጭምር በሽምግልና ጉዳዩን ይዘው በሞንታሪቦ ቁርኣን መከፈቱ ላይ ተስማምተው ሳለ፤ ደጋሚዎቹና አጋሮቻቸው ይሄን ክደው ደወል በመደወል፣ ከዚያም የከተማው ንዝህላል አስተዳደር ቀላሉን ጉዳይ ወደ ዞን ደውሎ ኃይል በማስጨመር ከህይዎት መጥፋት ጀምሮ ብዙ ጉዳት ፈጽሟል።
ስለሆነም መተተኞች ከነ አጋሮቻቸው፣ የከተማ አስተዳደር፣ ወደ መስጅድና ወደ ንጹሐን ተኩሰው ጉዳት ያደረሱ ፖሊሶች (በተለይም ገዳ'ዩ) ለትክክለኛ ፍርድ ሳይቀርቡ ዝም አንልም።
የስልጤን ህዝብ እየተተናኮሱ እልህና ስሜት ውስጥ በማስገባት እንደተለመደው ቤተ ክርስቲያን አቃጠለ ብሎ ለማስጮኽና ለመነገድ ማሰብና ፖለቲካ ማስፈጸም ከእንግዲህ ሩቅ አያስሄድም።
በማንም ጊዚያዊ ማታለያ ሳንዘናጋ እስከ ትክክለኛ ፍትሕ መገኛ ድረስ እንታገላለን።
ከአዲሱ ክልል አስተዳደር ተገቢውን አስቸኳይ ፍትሕ እንሻለን።
ፍትሕ‼ ፍትሕ‼ ፍትሕ‼
♠
አስቸኳይ ፍትሕ እንሻለን‼
ፍትሕ ለቅበት ሙስሊሞች‼
ፍትሕ በሲሕርና በአለባበሳቸው ምክንያት እየተሰቃዩ ላሉ ሙስሊም ተማሪዎች‼
ፍትሕ በግፍ ለተገደ'ለው ወንድማችንና ለከፍተኛ ጉዳት ለተዳረጉት ወንድሞቻችን‼
|| MuradTadesse
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
