Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
رفتن به کانال در Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
نمایش بیشتر213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
በጠዋቱ በጣም የማረከኝ ቲላዋ ነው
እስቲ አድምጡት
💥ነቢዩላህ ዘከሪያ አለይሂ አሰላም አጥንታቸው ቢደክምም ልባቸው ግን በኢማን የጠነከረ ነበር ።
💥 አላህ ዘንድ ስሞታ ያቀረቡት የጉልበታቸውን መድከምና የፀጉራቸውን መሸበት ነው እንጂ የሞራላቸውን ድክመትና የህልማቸውን ክብደት አልነበረም ።
⇢ ችግሩ የአቅም ማነስና የጉልበት መድከም ሳይሆን የውስጥ ተነሳሽነትን ማጣታችንና ለመስራት ቆራጥ አለመሆናችን ነው ❗️
🌥 መልካም ንጋት 🌥
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
©️ Toleha Ahmed
Less than a month remains until the Most Awaited, Blessed month of #Ramadan 🌙
Will you be performing ʿUmrah in Ramadan this year? 🕋
اللهم بلّغنا رمضان وتقبّل صيامنا وقيامنا
©️ Haramain Info
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ummalife.com/ReshadMuzemil
► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇
t.me/ReshadMuzemil
ባለ ነገር መብቃቃት!
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿والذي نَفْسِي بيَدِهِ، لَأَنْ يَأْخُذَ أحَدُكُمْ حَبْلَه، فيَحْتَطِبَ على ظَهْرِه؛ خَيْرٌ له مِن أنْ يَأْتيَ رَجُلًا، فيَسْأَلَه، أعْطاهُ أوْ مَنَعَه.﴾
“ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከናንተ አንዳችሁ ሌላ ሰው ከሚለምን ይልቅ ሰጠውም አልሰጠውም እስር እንጨት በጀርባው እየተሸከመ (ኑሮን
ቢገፋ) ይመረጣል።”
📚 ቡኻሪ (1480) ሙስሊም (1042) ዘግበውታል
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇
t.me/ReshadMuzemil
♦️ በጋዛ ተፈናቃዮች ልብ ውስጥ መረጋጋትንና ስክነትን ለመፍጠር ዳዒዎች በረፈህ ጎዳናዎች እየተዘዋወሩ ቁርኣንን በሞንታርቦ ሲያነቡ ተመልከቱ።
በድሎትም በችግርም ጊዜ አላህ አላህ ማለትን እያስተማሩ! እርሱን ብቻ እያስታወሱ ከቁርአን ጋር ሲያስተሳስሩ! ስሙን እየጠሩ እስትንፋሳቸው እንዲቋረጥ ሲያመቻቹ! ጡባ ለሁም።
Marry for you are not (too) young.
Ibn ‘Uthaymīn - may Allāh have mercy on him - said:
“The one who is 21 years old is not too young to marry. ‘Amr ibn al-‘Ās married when he was 11 years old and he had a son. Due to this it is said: There is not between him and his son except 13 years.”
[Al-Liqā’u ash-Shahrī 3/22]አራት ረከዓ ስገድ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا صَلّى أحَدُكُمُ الجُمُعَةَ فَلْيُصَلِّ بَعْدَها أرْبَعًا﴾
“አንዳችሁ ጁምዓን ከሰገደ በኋላ ከኋላው ከሰገደ አራት ረከዓ ይስገድ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 881
Over 10,000 Zam Zam water containers are placed throughout Al-Masjid An-Nabawi to quench the thirst of its visitors and worshippers..
Children in the Gaza Strip are resorting to collecting plastic from rubbish heaps southwest of Rafah to use in lighting cooking fires as an Israeli blockade bans the import of gas and basic supplies.
Six Points Regarding Sha'ban _ Shaykh Muhammad ibn Saleh al-'Uthaymin رحمه الله
የተዋለልህን ፀጋ እንድታመሰግን…
ረሱል صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم እንዲህ ብለዋል፦
“በዱኒያ ጉዳይ ከበታቻችሁ ያሉትን ተመልከቱ። ከበላያችሁ ያሉትን አትመልከቱ። ከበታቻችሁ ያሉትን መመልከት የተሻለ ነው። ያን ግዜ አላህ በናንተ ላይ የዋለውን ፀጋ ለመመልከት ያግዛችኋልና።
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2963
