Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
رفتن به کانال در Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
نمایش بیشتر213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
ወጣትነት
------------------------
ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል
𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
አልሀምዱሊላህ ከሲራ ማለትን አብዛ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا قال العبدُ الحمدُ للهِ كثيرًا قال اللهُ تعالى اكتُبُوا لعبدي رحمتي كثيرًا﴾
“ባሪያው፦ ‘የበዛ ምስጋና ለአላህ ይሁን’ ሲል የላቀው አላህ ደግሞ እንዲህ ይላል፦ ‘የበዛ ራህመትን’ ለባሪያዬ መዝግቡለት።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 7/1335
©️©️ BuhariMuslimAmharic
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ቀጣይነት ያለው መልካም ተግባር ለቀጣዩ አለም ቤታችን…
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
۔إِذا ماتَ الإنْسانُ انْقَطَعَ عنْه عَمَلُهُ إِلّا مِن ثَلاثَةٍ: إِلّا مِن صَدَقَةٍ جارِيَةٍ، أَوْ عِلْمٍ يُنْتَفَعُ بِهِ، أَوْ وَلَدٍ صالِحٍ يَدْعُو له.﴾
“የሰው ልጆች ስራ በሚሞቱ ግዜ ይቋረጣል ሶስት አይነት ነገሮች ሲቀሩ። ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ‘ምፅዋት’ ወይ ደግሞ ሰዎችን የሚጠቅም እውቀት ወይ ደግሞ ለሱ ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ ናቸው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1631
©️©️ BuhariMuslimAmharic
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
በአዳማ ከተማ ገንደሃራ አነስ ኢብኑ ማሊክ መስጂድ
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተሰጠ መሳጭ ምክር !!
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
THE BEST OF CHARACTER
"And verily, you (O' Muhammad) are on an exalted (standard of) character."
[68:4]
"The good deed and the evil deed cannot be equal. Repel (the evil) with one which is better, then verily he, between whom and you there was enmity, (will become) as though he was a close friend."
[41:34]
Allah sent his Prophet ﷺ for the perfection of good character. Allah's messenger ﷺ said:
"For I have been sent for the completion of good character "
[Sahih Bukhari in Al-Adab Al Mufrad, and Ahmad]
Allah's messenger ﷺ said:
"KINDNESS is good character."
[Bukhari]
Allah's messenger ﷺ also said:
"The most perfect man in his faith among the believers is the one with the best behavior."
[Ahmad and Abu Dawud]
He ﷺ said:
"The dearest and nearest among you to me on the day of Resurrection will be the best of you in conduct."
[Bukhari]
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
► አንዳችሁ ራሱን ዉዳቂ አያድርግ፣ ራሱንም አይጣል፤ ዱዓዕ ማድረግን በመተው!
● ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
አማኝ ከዚህ አለም ሲሰናበት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنّ العبدَ المؤمنَ إذا كان في إقبالٍ مِنَ الآخِرةِ وانقِطاعٍ مِنَ الدُّنيا نزَلَتْ إليه ملائِكةٌ بِيضُ الوُجوهِ كأنّ وُجوهَهمُ الشَّمسُ، معَهم كفَنٌ مِن أكفانِ الجنَّةِ، وحَنوطٌ مِن حَنوطِ الجنَّةِ، فيجلِسُونَ مِنه مدَّ البصرِ، ثمَّ يجيءُ مَلَكُ الموتِ حتّى يجلِسَ عند رأسِه فيقولُ: أيَّتُها النَّفسُ الطَّيِّبةُ اخرُجِي إلى مغفرةٍ مِنَ اللهِ ورِضوانٍ، قال: فتخرُجُ تَسيلُ كما تَسيلُ القطرةُ مِن فِيِّ السِّقاءِ﴾
“አማኝ ባሪያ የዚህች ዓለም ህይወቱን አጠናቆ ወደ መጭው ዓለም በሚጓዝበት ወቅት መላእክት ከርሱ ዘንድ ይወርዳሉ። እንደ ፀሀይ ያበራሉ። ከጀነት ከፈኖች አንዱን ይዘዋል። ከጀነት ሐኑጦችም አንዱን ይዘዋል። ከአጠገቡ ይቀመጣሉ። ከዚያም የሞት መላእክ ይመጣና ከወደራሱ በኩል ይቀመጣል። ‘አንቺ መልካም ነፍስ ሆይ! የአላህን ምህረትና ውዴታ ለመጎናፀፍ ውጭ’ ይላታል። ከዛም አሉ፦ ‘የውሃ’ ጠብታ ከጠጭዋ አፍ ላይ እንደምትፈሰው ‘በቀስታ’ ትወጣለች።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 1676
©️©️ BuhariMuslimAmharic
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
DU'AA for PROTECTION from all sorts of DANGER and ACCIDENTS
1⃣Whoever recites it three times in the morning will not be afflicted by any calamity before evening, and whoever recites it three times in the evening will not be overtaken by any calamity before morning.
”In the Name of Allah, Who with His Name nothing can cause harm in the earth nor in the heavens, and He is the All-Hearing, the All-Knowing.”
(Recite three times After Fajr & As'r ).
*بِسْمِ اللهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ*
Bismillaahil-lathee laa yadhurru ma’as-mihi shay’un fil-‘ardhi wa laa fis-samaa’i wa Huwas-Samee ‘ul- ‘Aleem.
Abu Dawud 4/323, At-Tirmidhi 5/465, Ibn Majah 2/332
●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○
2⃣ "أَعُوذُ بِكَلِمَاتِ اللهِ التَّامَّاتِ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ".
'A'oothu bikalimaatil-laahit-taammaati min sharri maa khalaqa.
I seek refuge in the Perfect Words of Allah from the evil of what He has created. (Recite three times after Fajr & As'r.)
Ahmad 2/ 290,At-Tirmithi 3/187, Ibn Majah's (2/266)
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
🖋 QUALITIES OF A BELIEVER
AbdAllāh ibn Mas’ūd رضي الله عنه narrated: The Messenger of Allāh ﷺ said:
“The Believer does not taunt, he does not curse, he does not use profanity, and he does not abuse others.”
[Saheeh al-Jāmi’ 5381 | Shaykh al-Albāni رحمه الله | Saheeh]
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
Allah Subhanahu Wa Ta'ala said:
اِهْدِنَا الصِّرَا طَ الْمُسْتَقِيْمَ
"Guide us to the straight path -"
(QS. Al-Faatiha 1: Verse 6)
* Via Qur'an English *
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
▪️እናንተ ያመናቹህ ሆይ አሏህን ተገዙ።
መልአክተኛውንም ታዘዙ።
ስራወቻቹህንም አታበላሹ
▪️እነዛ የካዱ፣የአሏህን መንገድ ያገዱ፣ከዛም እነርሱ ከሀዲዎች ሁነው ከሞቱ አሏህ ለነርሱ በፍፁም አይምርም።
▬▬▬▬▬▬
የቁርዓን ግብዣ
#Qur'an
👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
« አላህ የሚገባውን ክብር አላከበሩትም »
የአላህን ትልቅነት ከሚያሳዩ ትልቅ ምልክቶች መካከል የቂያማ ቀን ነው።
● ስለዚህ የአላህን ትልቅነት ልናውቅ (ልንገነዘብ) ይገባል። አላህን የሚገባውን ክብር ልንሰጠው ይገባል!
ለአላህ የሚገባውን ክብር ስንሰጠው ከወንጀልና አላህን ከማመፅ እንቆጠባለን። የሸይጧን ተንኮልም ይንኮታኮታል!
● ሰባት ሰማይና ሰባት ምድርን ያለ ምሰሶ ያቆመ ጌታን የሚገባውን ክብር ካልሰጠን በእውነታው እኛ እድለ-ብሶች፣ አላዋቂዎች ነን!
► ኑጉሱ እኮ አላህ ነው፣ ጌታው እኮ አላህ ነው!፣ እኛን የኸለቀን እኮ አላህ ነው፣ የሚመግበንም እሱ ነው። ታዲያ ምነው ውለታ-ቢስ ሆንን?
ይህ ውለታ-ቢስነታችን የመጣው አላህን ባለማወቅ ነው። ኢልም ባለመማር ነው። ከሱና ኡለሞች ጠጋ ብለን ባለመማርና ባለማስተንተን ነው!
« ከባሪያዎቹ አላህን የሚፈሩት ኡለማዎች ናቸው! » ምክንያቱም እነሱ ጠንቅቀው ያውቃሉ የአላህን ትልቅነት። የአላህን ትልቅነት ስላወቁም ነው ለአላህ የሚገባውን ክብር የሚሰጡት!!
ስለዚህ የአላህን ትልቅነት ልዋውቅ ይገባል። የአላህን ትልቅነት ስናውቅ ነው ለሱ (ለአላህ) የሚገባውን ክብር ልንሰጠው የምንችለው።
ለዚህ ደግሞ ከኛ የሚጠበቀው ነገር ቢኖር በሱና ኡለሞች፣ ኡስታዞች ኢልምን መቅሰም መማር ነው! ከዛም በቀሰምነው ኢልም ሰዎችን በጥሩ ማዘዝና ከመጥፎ ደግሞ መከልከል ነው!!
ኢልምን ስንቀስም ነው:-
ሽርክን ከተውሒድ፣ቢድዓን ከሱና፣ ሐራምን ከሐላል ለይተን ማወቅ የምንችለው።
« የአላህን ትልቅነት ቢያውቁ ኑሮ ባላመፁ ነበር። »
አዎ እውነት ነው፤ የአላህን ትልቅነት በደንብ ብንገነዘብ ኖሮ አናምፀውም ነበር‼️
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የመልዕክቱ ሐሳብ፦ ከጁሙዓ ኹጥባ የተወሰደ!
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
እስከመጨረሻው ይሰማ 👂
❌ ለባልሽ ፊት አትስጪው
❌ ለሚስትህ አታስለምዳት ፊት አትስጣት
የሰመረ ሂወትን ሰዎች እንዳይመሩ ከሚያደርጋቸው ነጥቦች ውስጥ ???
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ)
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
((ከሽንት በደንብ ተፀዳዱ ፣ ምክንያቱም አብዛኛው የቀብር ቅጣት ከሱ ነው።))
ሰሒሁ አል-ጃሚዕ (3002)
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
ተውሒድ የመልእክተኞች የመጀመሪያ ጥሪ እና ተልእኮ ሲሆን በመንገድ ላይ ያለ የመጀመሪያው ማረፊያ እና መንገደኛው በኃያሉ አላህ ፊት የሚቆምበት የመጀመሪያው ጣቢያ ነው።”
⭕️ ኢብኑል ቀዪም |መዳሪጁ አስሳሊኪን (3/443)
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
📚 መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን የጁሙዓ ኹጥባ
🔖 በኦዲዮ (MP3)
🔗 ቪዲዮውን ለመከታተል
https://youtu.be/X0Wkxz7sL0U
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
አሏህ የት ነዉ ብሎ መጠየቅ አይቻም ለሚሉ አህባሾች የተሰጠ መልስ
👇👇👇
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:-
t.me/ReshadMuzemil
