cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

ይህ የኢንተር ሚያሚ ደጋፊዎች ትክክለኛው ቻናል ነው። ለ ሀሳብ እና አስተያየት @Yoni_43

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
19 770
مشترکین
+15524 ساعت
+4767 روز
+58930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🤌❤️
نمایش همه...
👍 20😁 8 6
ሊዮኔል ሜሲ ከባርሴሎና ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ኮንትራት የተፈራረመበት ናፕኪን በጨረታ ለሽያጭ ቀረበ! ስምምነቱ የተፈጸመው በታህሳስ 14 ቀን 2000 ነበር። ጨረታው እስከ ሜይ 17 ክፍት ሆኖ ይቆያል። መነሻ ዋጋው 220 ሺ.ፓ መሆኑም ተነግሯል።
نمایش همه...
61😁 9👍 7
አለም ላይ ያሉ ዉድ የሆኑ 20 የእግር ኳስ ክለቦች :- 1️⃣ ኛ ማንችስተር ዩናይትድ - 6.2 ቢሊየን ዶላር 2️⃣ኛ ሪያል ማድሪድ - 6 ቢሊየን ዶላር 3️⃣ኛ ባርሴሎና - $5.2 ቢሊየን ዶላር 4️⃣ኛ ሊቨርፑል - $5.1 ቢሊየን ዶላር 5️⃣ኛ ባየር ሙኒክ - $4.8 ቢሊየን ዶላር 6ተኛ ማንችስተር ሲቲ 7ተኛ ፒኤስጂ 8ተኛ አርሰናል 9ኛ ቶተንሀም 10ኛ ቼልሲ . . . . 18ተኛ ኢንተር ሚያሚ
نمایش همه...
👍 94 9🔥 5🤯 3😁 2
🗣️ዝላታን ኢብራህሞቪች: "ሜሲ ቀኝ እግሩን መጠቀም አያስፈልገውም። ግራ እግሩን ብቻ ነው የሚጠቀመው እና አሁንም የዓለማችን ምርጡ ነው።' @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
👍 137🔥 18 6😁 2
🚨📊 | ሊዮ ሜሲ እና ሉዊስ ሱዋሬዝ በዚህ ሲዝን 11 ጨዋታዎች 👚 24 ጎል ⚽️ 18 አሲስት 🅰️ 42 የግብ አስተዋፅዖዎች
نمایش همه...
👍 107🔥 11👏 4 3🤯 1
ሜሲ በዛሬው ልምምድ ላይ 🔥😍 @Ethio_Inter_MiamiFans
نمایش همه...
🔥 137 24👍 12
Repost from DREAM SPORT ™
💙 ፒኤስጂ ከ ዶርትሙንድ 🐝 > የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ለመከታተል ከታች ያለውን የ LIVE ሊንክ ይጫኑ <
نمایش همه...
LIVE
ኢንተር ማያሚ ኒውዮርክ ሬድ ቡልን 6ለ2 ባሸነፈበት ጨዋታ ሜሲ የማዕዘን ምት ለማሻማት ወደ ማዕዘን ምት መምቻ ቦታ ጋር በመሄድ ሳለ የሊዮ ሜሲ ቦዲጋርድ የሆነው ያሲን ጨዋታው በፍጥነት እንዲቀጥል በማለት ለሜሲ ኳስ ቢያቃብልም ሊዮ ግን ኳሱን ወደ ውጭ አውጥቶ በእለቱ ኳስ አቀባይ የሆኑት ልጆች ኳስ እንዲሰጡት ጠየቀ። ሜሲ ይህን ያደረገው የግል ጠባቂው(ቦዲጋርዱ) "በጨዋታው ውስጥ ጣልቃ መግባት" እንደለሌበት ተረድቶ ነው። Messi is so fair to football. 🐐🇦🇷🔝 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
👍 108 24👌 3🙏 1
ሊዮ ሜሲ በዘንድሮው የውድድር አመት ለማያሚ በሁሉም የውድድር አይነቶች ... 🏟️ 11 ጨዋታ ⚽ 12 ጎል 🅰 11 አሲስት በ 11 ጨዋታ 23 የግብ አስተዋፅኦ 😳🔥 That's why he is the 🐐 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
نمایش همه...
🤯 132🔥 24 8👍 5🥰 2
With and without Leo Messi! That’s why he’s the 🐐
نمایش همه...
🔥 104👍 6😁 2