cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

MARANATA

“For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.” John 3:16

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
199
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

1ኛ ቆሮንቶስ 1 (አዲሱ መ.ት) ²⁶ ወንድሞች ሆይ፤ በተጠራችሁ ጊዜ ምን እንደ ነበራችሁ እስቲ አስቡ። በሰው መስፈርት ከእናንተ ብዙዎቻችሁ ዐዋቂዎች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ኀያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ከትልቅ ቤተ ሰብ አልተ ወለዳችሁም። ²⁷ ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ እግዚአብሔር ብርቱዎችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ። ²⁸ እግዚአብሔር የተከበረውን እንደሌለ ለማድረግ፣ በዚህ ዓለም ዝቅ ያለውንና የተናቀውን ነገር፣ ቦታም ያልተሰጠውን ነገር መረጠ፤ ²⁹ ይኸውም ማንም ሰው በእርሱ ፊት እንዳይመካ ነው። ³⁰ በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። ³¹ እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።” @Maranata211Jesus
نمایش همه...
👍 1
1 Peter   1:3   NIV   [3] Praise be to the God and Father of our Lord Jesus Christ! In his great mercy he has given us new birth into a living hope through the resurrection of Jesus Christ from the dead🤍✞   Acts   2:24   [24] But God raised him from the dead, freeing him from the agony of death, because it was impossible for death to keep its hold on him. 🤍✞   Romans   6:9   [9] For we know that since Christ was raised from the dead, he cannot die again; death no longer has mastery over him.🤍✞   2 Corinthians   4:14 - 15    [14] because we know that the one who raised the Lord Jesus from the dead will also raise us with Jesus and present us with you to himself. [15] All this is for your benefit, so that the grace that is reaching more and more people may cause thanksgiving to overflow to the glory of God.🤍✞    Romans   6:23     [23] For the wages of sin is death, but the gift of God is eternal life in Christ Jesus our Lord.🤍✞ #byphillwickham #Songlivinghope @Maranata211Jesus
نمایش همه...
🥰 1👏 1
@Maranata211Jesus #houseonrock# #insta#
نمایش همه...
🔥 3 1
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፥ ለሚያደርጓትም ሁሉ ደኅና ማስተዋል አላቸው፤ ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል።”   — መዝሙር 111፥10 🛑መጀመሪያ የሚለው ቃል ዕብራይስጡ rêʼshîyth ይለዋል።ትርጉሙም የመጀመርያ ፍሬ(first fruit) ማለት ሲሆን የትክክለኛው ጥበብ የመጀመሪያ ፍሬ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ➡️ ጥበብ ብለህ የጠራኸው ነገር እግዚአብሔርን እንድትፈራ ካላደረገህ ያ ሞኝነት ነው!!!
نمایش همه...
👏 2
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ያዘጋጀውና በመስቀል አደባባይ የሚከናወነው የንስሀ፤የምልጃና የምስጋና በዓል ቅድመ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።
نمایش همه...
5💯 1🫡 1
Nege bechrash aykerm❤️😘😘❤️❤️
نمایش همه...
🥰 5
Psalms 91 ¹ He who dwells in the secret place of the Most High will rest in the shadow of the Almighty. ² I will say of Yahweh, “He is my refuge and my fortress; my God, in whom I trust.” ³ For he will deliver you from the snare of the fowler, and from the deadly pestilence.
نمایش همه...
4🥰 1
ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ። ⁸ ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸው፤ ዳሩ ግን በጎቹ አልሰሙአቸውም። ⁹ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል። ¹⁰ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። 〽️aranata ....〰〰〰〰
نمایش همه...
👍 3🥰 1💯 1
ማሪያ ውድ-ዎርዝ ኢተር የተባለችው የእግዚአብሔር ሴት በምታገለግልበት ዘመን ወደ አንድ ከተማ ስትገባ ገና ከመድረሷ አጋንንቶች እና በዛ ዘመን ሴት ልጅ ማገልገል የለባትም ብለው የሚያምኑ ሰዎች እንኳን ሳይቀሩ በእርሷ ውስጥ በሚሰራው #ሀይል ተነክተው ይወድቁ ነበር!🔥🔥 📌እህቴ ሆይ! መልክሽ የምትገኚበትን ስፍራ መግዛት እንዲችል በመስታወት ፊት invest የምታደርጊያቸውን ሰአታቶች #መንፈስሽስ ስውር ግዛቶችን መቆጣጠር የሚችል አስፈሪ እንዲሆን በመሰዊያው or በ secret place ምን ያህል ጊዜያቶችን invest ማድረግ ትችያለሽ?? #Get_Known_by_Ur_POWER_not_by_ur_POWDER❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
نمایش همه...
4