fa
Feedback
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL

ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL

کانال بسته

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL

کانال ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 243 462 مشترک است و جایگاه 116 را در دسته ورزش و رتبه 44 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 243 462 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 413 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -43 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.18% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.60% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 873 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 898 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 73 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

243 462
مشترکین
-4324 ساعت
-4287 روز
-1 41330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+2 535
در 12 کانال‌ها
مه '26
+5 780
در 26 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+4 486
در 14 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+5 109
در 36 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+5 146
در 48 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+8 089
در 62 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+7 052
در 13 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+8 662
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+5 920
در 17 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+12 239
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+13 487
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+13 298
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+10 928
در 159 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+11 473
در 22 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+6 933
در 12 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+23 611
در 43 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 35 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+11 165
در 40 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+19 033
در 30 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+15 976
در 18 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+18 082
در 39 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+23 464
در 37 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+26 108
در 37 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+15 359
در 61 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+15 052
در 69 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+17 195
در 76 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+18 074
در 88 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+16 754
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+13 308
در 61 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+13 540
در 43 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+10 032
در 88 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+10 520
در 25 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+3 064
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+1 110
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
12 ژوئن0
11 ژوئن+218
10 ژوئن+184
09 ژوئن+250
08 ژوئن+115
07 ژوئن+164
06 ژوئن+142
05 ژوئن+177
04 ژوئن+203
03 ژوئن+186
02 ژوئن+318
01 ژوئن+578
پست‌های کانال
ደህና እደሩ ቤተሰብ ነገ እንገናኝ✌️
ደህና እደሩ ቤተሰብ ነገ እንገናኝ✌️

2
ኣጃኢብ ሰው መውደድ አጃኢብ ትዝታ አለም ዋንጫም ታየ ያለውዱ ጆታ 🇵🇹💔
641
3
ሙሌ ስፖርት 🙏 475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይ
ሙሌ ስፖርት 🙏 475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇 ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
214
4
ለማንኛውም ስለተሳትፎዋቹ እናመሰግናለን ይልመድባቹ ቻው✌️😁 @Tinsumas27 @Loading_321   @Katrinaet  @dani12va dm @popfu91
399
5
ኢንዶ በኢንስታግራም ገፁ🥹 እንደተገለጸው፣ ከዓለም ዋንጫ ስብስብ ለመውጣት ተገድጃለሁ። ጉዳት ካጋጠመኝ ጀምሮ ወደ ሜዳ ለመመለስ በዓቅሜ የፈቀደውን ሁሉ ስላደረግኩ ምንም ዓይነት ቆጨታ የለኝም። ​በ
ኢንዶ በኢንስታግራም ገፁ🥹 እንደተገለጸው፣ ከዓለም ዋንጫ ስብስብ ለመውጣት ተገድጃለሁ። ጉዳት ካጋጠመኝ ጀምሮ ወደ ሜዳ ለመመለስ በዓቅሜ የፈቀደውን ሁሉ ስላደረግኩ ምንም ዓይነት ቆጨታ የለኝም። ​በእርግጥ በዚህ የዓለም ዋንጫ ላይ መጫወት ባለመቻሌ የተሰማኝ ብስጭትና ቁጭት ከፍተኛ ነው። ሆኖም ግን፣ ከዚያ በላይ ከኳታሩ የዓለም ዋንጫ በኋላ ይህንን ቡድን በአምበልነት በመምራቴ፣ እንዲሁም ግባችን "የዓለም ዋንጫን ማሸነፍ ነው" ብለው በተፈጥሮአዊ በራስ መተማመን በድፍረት መናገር ከሚችሉ ተጫዋቾች ጋር አብሬ በማደጌ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል። ​የአሁኑ ስብስብ በእውነት ድንቅ ቡድን ነው። ማንኛውንም ፈተና ተቋቁመው ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀውን አዲስ ታሪክና ምዕራፍ እንደሚያሳዩን አምናለሁ። ​ከዚህ የውድድር ዑደት በኋላ ከብሔራዊ ቡድን ለመሰናበት (ለመገለል) ወስኛለሁ። ስለሆነም፣ ከእንግዲህ ወዲህ የጃፓንን ብሔራዊ ቡድን እንደ አንድ ተራ ደጋፊ ሆኜ እደግፋለሁ። ጃፓን የዓለም ዋንጫን የምታነሳበት ያ ታሪካዊ ቅጽበት ወደፊት በእርግጥ ይመጣል። ሁላችንም ያንን አምነን ቡድናችንን እንደግፍ። ​እናም ይህ ውድድር ያ እውን የሚሆንበት ታላቅ ቅጽበት እንዲሆን የጃፓንን አቅም በአንድነት አስተባብረን፣ የሰሜን አሜሪካውን የዓለም ዋንጫ በጋራ እንጋፈጥ! ​ሁላችሁም፣ ወደ ሜዳ ገብታችሁ ማድረግ የሚጠበቅባችሁን አድርጉ 🔥 🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
1 136
6
ለ 4 ሰው 25 በሉ ፃፉ እስከ 5:15
1 160
7
3 ሚገርም ግጥም አይቻለው እስካሁን✌️
1 232
8
ሁለት መስመር አሪፍ ግጥም ግጠሙ እስኪ የ 25 ካርድ ወዬ ልበላቹ
1 339
9
ከብሄራዊ ቡድን ራሱን መገለሉን አስታውቋል😭 🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
ከብሄራዊ ቡድን ራሱን መገለሉን አስታውቋል😭 🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
1 697
10
ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ መክፈቻ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ መክፈቻ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
1 471
11
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1 441
12
ቪቪዲ ከእለታት በአንዱ ቀን🥶 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
ቪቪዲ ከእለታት በአንዱ ቀን🥶 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
1 778
13
ልዩ 💣 የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ለያን ዲኦማንዴ ጨረታ እንዳቀረበ መረጃ ደርሶኛል በሚቀጥሉት ቀናት ዋና ሚዲያዎች ይህንን ዜና ሲያነሱ ማየት እንጀምራለን ይህ የዝውውር ሳጋ ገና እየጀመረ ስለሆነ
ልዩ 💣 የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ለያን ዲኦማንዴ ጨረታ እንዳቀረበ መረጃ ደርሶኛል በሚቀጥሉት ቀናት ዋና ሚዲያዎች ይህንን ዜና ሲያነሱ ማየት እንጀምራለን ይህ የዝውውር ሳጋ ገና እየጀመረ ስለሆነ ለአዳዲስ ነገሮች ይከታተሉን። በማለት ያጋራው Indykalia News ሲሆን ምንም እንኳን 100% ታማኝ ነው ባንልም አንዳንድ ያላቸው ነገሮችን ሲሆኑ አይተናል የአሪዮላን የክለባችን አሰልጣኝ መሆን ጨምሮ✌️ 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
1 936
14
ያው በቃ ቀርቷል እንኳን ደስ አላቹ እና ያዘጋጀሁት የ1000 ብር ነበር
1 817
15
​🚨🚨 ጄረሚ ፍሪምፖንግ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ተቀያይሮ የመጫወት ብቃቱ ጠቃሚ በመሆኑ፣ በግል ውይይቶች ላይ ሁልጊዜም እንደ "አጋጣሚን በመጠቀም የተፈጸመ ዝውውር" ተደርጎ ነው የሚወሰደው። ​[da
​🚨🚨 ጄረሚ ፍሪምፖንግ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ተቀያይሮ የመጫወት ብቃቱ ጠቃሚ በመሆኑ፣ በግል ውይይቶች ላይ ሁልጊዜም እንደ "አጋጣሚን በመጠቀም የተፈጸመ ዝውውር" ተደርጎ ነው የሚወሰደው። ​[davidlynchlfc] 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
2 143
16
አሁን ወስኑ እስከ 4:30
1 991
17
ይብራ ወይ ?
541
18
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
481
19
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
781
20
Keyrol Figueroa ባለፈው ሳምንት ከአርጀንቲና ጋር ለሆንዱራስ ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገ ሲሆን የሊቨርፑል ባልደረባው አሌክሲስ ማክ አልስተር 🤝🏽 ማለያ ተቀብሏል ኬይሮል በ
Keyrol Figueroa ባለፈው ሳምንት ከአርጀንቲና ጋር ለሆንዱራስ ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገ ሲሆን የሊቨርፑል ባልደረባው አሌክሲስ ማክ አልስተር 🤝🏽 ማለያ ተቀብሏል ኬይሮል በዚህ የውድድር ዘመን ከሊቨርፑል አሌክሲስ ጋር በስልጠና ላይ የተሳተፈ ሲሆን በPL2 አስደናቂ ወቅት እያሳለፈ ይገኛል ካለፉት 15 ጨዋታዎች 12 ጊዜ አሸንፏል። በአለም አቀፍ ውድድር ወቅት እንኳን ከሊቨርፑል ጋር የተያያዘ የአካዳሚ ተሰጥኦ እየተንከባከበ ይገኛል ማካ 👏🏽💫 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
2 408