fa
Feedback
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL

ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL

رفتن به کانال در Telegram

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL

کانال ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL (@ethio_liverpool_all) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 244 230 مشترک است و جایگاه 127 را در دسته ورزش و رتبه 41 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 244 230 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 911 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 90 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.10% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.37% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 695 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 340 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 57 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

244 230
مشترکین
+9024 ساعت
+6897 روز
+91130 روز
آرشیو پست ها
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ከርቲስ ጆንስ እንዲህ ብሏል፦ "ከርቲስን በጣም ከፍ አድርጌ እገምተዋለሁ። ለእኔ እሱ ታላቅ ተጫዋች ነው። የሊቨርፑል (Scouse) ልጅ መሆኑ፣ ከዚህ አካባቢ መምጣቱ በጣም አስፈ
አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ከርቲስ ጆንስ እንዲህ ብሏል፦ "ከርቲስን በጣም ከፍ አድርጌ እገምተዋለሁ። ለእኔ እሱ ታላቅ ተጫዋች ነው። የሊቨርፑል (Scouse) ልጅ መሆኑ፣ ከዚህ አካባቢ መምጣቱ በጣም አስፈላጊ ነው። ባህሪውንም እወዳለሁ። "ለዚህ ዓመት ብቻ ሳይሆን፣ ለብዙ ተጨማሪ ዓመታት ከእኛ ጋር እንዲቆይ ተስፋ አደርጋለሁ።" ❤️🔴

🚨NEW ኢራዮላ ጆን እንዲለቅ አይፈልግም !!
🚨NEW ኢራዮላ ጆን እንዲለቅ አይፈልግም !!

🚨NEW ኢንተር ሚላን ከሊቨርፑል ጋር በዚህ ሰዓት ከከርተስ ጆንስ ጋር ግንኙነት ጀምሯል SkySport🎖
🚨NEW ኢንተር ሚላን ከሊቨርፑል ጋር በዚህ ሰዓት ከከርተስ ጆንስ ጋር ግንኙነት ጀምሯል SkySport🎖

ስለ ዝውውር የሆነ ጠብ ሚል ነገር ስንፈልግ አመሸን እስካሁን ግን ወፍ የለም😐 ነገም ሌላ ቀን ነው በሉ ደህና እደሩ🙏 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎
ስለ ዝውውር የሆነ ጠብ ሚል ነገር ስንፈልግ አመሸን እስካሁን ግን ወፍ የለም😐 ነገም ሌላ ቀን ነው በሉ ደህና እደሩ🙏 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL

ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

አረ ቤተሰብ የትሮል ቻናላችንን እየተቀላቀላቹ 👇 https://t.me/Troll115
አረ ቤተሰብ የትሮል ቻናላችንን እየተቀላቀላቹ 👇 https://t.me/Troll115

የፎቶ ግብዣ
የፎቶ ግብዣ

​🚨 ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድ ጆአዎ ጎሜስን (Joao Gomes) እና ማኑ ኮኔን (Manu Kone) ለማስፈረም እያደረገ ያለውን ጥረት በመጥለፍ (hijack በማድረግ) ተጫዋቾቹን
​🚨 ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድ ጆአዎ ጎሜስን (Joao Gomes) እና ማኑ ኮኔን (Manu Kone) ለማስፈረም እያደረገ ያለውን ጥረት በመጥለፍ (hijack በማድረግ) ተጫዋቾቹን የራሱ ለማድረግ እየሞከረ ነው። ​አትሌቲኮ ማድሪድ ጎሜስን ለማስፈረም ያደረገው ጥረት መክሸፉን ተከትሎ፣ ሊቨርፑል ተጫዋቹን ለማግኘት ከዎልቭስ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ጀምሯል። ​ለጎሜስ 38 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ የወጣለት ሲሆን፣ ሮማዎች በበኩላቸው ኮኔን በ47 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል። ​[globo]

የፎቶ ግብዣ
የፎቶ ግብዣ

የነገስንበት ሊግ ሊጀምር 39 ቀናቶች ቀርተዋል 🔥🔥🔥
የነገስንበት ሊግ ሊጀምር 39 ቀናቶች ቀርተዋል 🔥🔥🔥

ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

​🚨🧤 አዲስ መረጃ - [BenJacobs እና alex_crook] እንደዘገቡት፦ የሳውዲ አረቢያ የዝውውር ተደራዳሪዎች ለሊቨርፑሉ ግብ ጠባቂ አሊሰን ያላቸውን ፍላጎት እንደገና ሊያነሳሱ ይችላሉ። ሊቨ
​🚨🧤 አዲስ መረጃ - [BenJacobs እና alex_crook] እንደዘገቡት፦ የሳውዲ አረቢያ የዝውውር ተደራዳሪዎች ለሊቨርፑሉ ግብ ጠባቂ አሊሰን ያላቸውን ፍላጎት እንደገና ሊያነሳሱ ይችላሉ። ሊቨርፑል ግን ተጫዋቹን የመሸጥ ፍላጎት የለውም። ​እስከ አሁን ድረስ ሊቨርፑል ከሳውዲ ክለቦች የቀረበለት ቀጥተኛ ጥያቄ የለም፤ ነገር ግን በሳውዲ ክለቦች ውስጥ ያሉ የግብ ጠባቂዎች ዝውውር ይፋ እየሆነ ሲመጣ በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ይህ ሁኔታ ሊቀየር ይችላል።