cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ስነ ግጥም ♡

ግጥም ብቻ @ISapOst @ISapOst ግጥም በpic @Chekoletpoets @Chekoletpoets ሀገር ፣ ፍልስፍና እና እይታዎች @Habeshangn @Habeshangn ለሙሉጌታ ተስፋዬ ግጥሞች https://t.me/mulugetatesfaye https://t.me/mulugetatesfaye ለመወያያ ግሩፕ https://t.me/kintezeta https://t.me/kintezeta

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የማለዳ ማስታወሻ #145 . ሕልም የሌላትን ሴት እፈራለሁ። ሕልሟ አግብቶ መውለድ ብቻ የኾነች ሴት ሳይ ደግሞ እሸማቀቃለሁ። አግብቶ መውለድ በተፈጥሮ የተሠጠ መንገድ እንጂ ሕልም መኾን አይችልም። ድመትም ፍየልም ሳያልሙ በተሠጣቸው አጭር ዕድሜ ውስጥ ወልደው ያልፋሉ። መጠለያ የሌላቸው የጎዳና ተዳዳሪ ሴቶችም ይወልዳሉ። ምክንያቱም መውለድ የተፈጥሮ ሕግ እንጂ ሕልም ስላለኾነ። . የማሕበረሰብ ቀውስ መድኃኒትም መርዝም ሴት ልጅ ናት። ሴት ቁሳዊ ስትኾን፣ እናት ለልጇ ዋጋ ስትተምን ቀሪው ማሕበረሰብ ቁስ አዳኝ ይኾናል። ተምራ፣ሠርታ እና ለፍታ መኪናም ኾነ ቤት መግዛት እንደምትችል ያልተነገራት ሴት ደስተኛ ቤተሰብ መመሥረት አይቻላትም። ደስተኛ ካልኾነ ቤተሰብ የወጣ ልጅስ ለማሕበረሰቡ ብሎም ለሐገሩ ምን መሥጠት ይችላል?(ከጨለምተኝነት ውጪ?) . አንጋፋው የራሺያ ደራሲ ማክሲም ጎርኪ "ሴት ልጅ ሁለተኛ ነፍስህ ናት!" በሚለው አምናለሁ። ከማመንም አልፎ ሴት ልጅ ከወንድ አንድ ደረጃ ከፍ ብላ የተቀመጠች ባለማዕረግ መኾኗን እቀበላለሁ። . ዘመናችን የሴቶችን ማዕረግና ክብር ከራሳቸው ከሴቶቹም የሸሸገ ይመስላል። አግብቶ ለመውለድ የተፈጠሩ እስኪመስል ድረስ ሕልም አልባ አድርጓቸዋል። ሴትነታቸው ፈተና እንጂ ፀጋ እንዳልኾነ ሁሉ በትዳር ውስጥ ከትግል ለመራቅ ሲጥሩ ይታያል።ይመስላቸው ይኾናል እንጂ ትዳር ውስጥ ያለው ፈተና ቢከፋ እንጂ አያንስም። ትዳር ውስጥ ያለውን ፈተና የሚቋቋም ትከሻቸው ሕልማቸውን ለመኖር ለሚጎሽማቸው የውጪው ዓለም ፈተናም ብቁ ስለመኾኑ ይጠራጠራሉ። . ትዳር በትክክለኛው ጊዜ፣ ከትክክለኛው የነፍስ አጋር ጋር ሲኾን ቅዱስ እና ብሩክ ነው። ሕልምን የሚሰዉበት ሳይኾን ሕልምን ለማሳካት የኃይል ስንቅ የሚቋጥሩበት ዓለም ነው። . ከአጠገባችን ብዙ ሴቶች እንደፈረስ የፊቱን ብቻ እያዩ ከነ ልጓማቸው ተድረዋል። ቤት ንብረት እና ገንዘብ ስላለው ብቻ አግብተው፣ሕልማቸውንና ዕውቀታቸውን ሰውተው በአንድ ጎጆ ውስጥ ይኖራሉ። ቤት እንደሚፈርስ፣ ንብረት እንደሚወድም፣ ገንዘብ እንደሚጠፋ አለማሰባቸው ውስጥ የማሕበረሰቤን ውደቀት አስተውለላሁ። ሐገር ለማቆም፣ መንገድ ለማቅናት መፍትሔ መኾን የሚችሉ እንስቶች "አልችልም" በሚል መረብ ራሳቸውን አጥምደው ሳይ አዝናለሁ። የሴት ልጅ የመጀመሪያው መስፈርት "ምን ታበላኛለህ?" የኾነ ጊዜ ነበር እንደማሕበረሰብ የከሸፍነው። ወንድ ልጅም የትዳር ጥያቄውን ተንበርክኮ በክብር ጥያቄ ሊያቀርብላት ለሚገባው ሴት " ከገንዘብ፣ ከመኪና፣ ከቤት ውጪ ምን ትፈልጊያለሽ?" ሲላት መውደቂያችን ላይ ተደላድለናል ማለት ነው። . ሴት ልጅ ሕልም ይኑራት፣ ለዓለም የሚተርፍ ሕልም። ሴት ልጅ ልብ ይኑራት፣ ለሐገር የሚበቃ። ሴት ልጅ ምንም ማድረግ እንደምትችል ስታምን የሚያገባት ወንድ ሳይኾን የምታገባውን ወንድ በልቧ ፈልጋ ታገኛለች። . #ፈይሠል_አሚን . @isapost
نمایش همه...
Between life and death there is a library, and within that library, the shelves go on forever. Every book provides a chance to try another life you could have lived. To see how things would be if you had made other choices . . . Would you have done anything different, if you had the chance to undo your regrets? A novel about all the choices that go into a life well lived.
نمایش همه...
በ አጸደ ስጋ (በእውቀቱ ስዩም) ሰው ሟች መሆኑን መርሳት የሚፈልግ ፍጡር ነው፤ ስልጣኔ ደግሞ ለጊዜውም ቢሆን ሞትን ያስረሳል፤ በአውሮፓ በአሜሪካ በጃፓን ኮረና እስኪመጣ ድረስ ሞትን የሚያሳስብ ነገር አልነበረም፤ የመቃብር አጸዶች እንኳ እጀግ ውበ ከመሆናቸው የተነሳ የፍርሀት እና የተስፋ መቁረጥ ስሜት አይቀሰቅሱም፤ ስልጡን ማህበረሰብ ሞትን ማስቀረት ባይችል እንኳ ማዘግይት ችሏል፤ በአገራችን የተለየ ነው፤ ሞት የማይንጸባረቅበት የኑሮ ዘርፍ የለም፤ ስንምል “ አባቴ ይሙት ፤ እናቴ ትሙት “ እንላለን፤ ስናጋብዝ “ በሞቴ ! አፈር ስሆን “ ብለን እንለማመጣለን፤ ራሳችንን ስንወቅስ “ ሞት ይርሳኝ “ እንላለን፤ ስንጸልይ ፤ “ አሟሟቴን አሳምርልኝ” እንላለን፤ አኗኗሬን አሳምርልኝ ሲባል ሰምቼ አላውቀም፤ ከልደታችን እና ከሰርጋችን ቀብራችን ይደምቃል፤ አንድ ሰው በሕይወት ያለን ሰው ካሞገሰ ወይም ካመሰገነ ድሮ “ እበላ ባይ “ ይባል ነበር፤ ዘንድሮ “ አሽቃባጭ “ የሚል ስም ይቀዳጃል፤ የሞተውን ማወደስ ግን የዜግነት ግዴታ መስሏል፤ በሕይወት መወደስ ፐርሰናሊቲ ከልት “ አሰኝቶ ያስወነጅላል፤ በሕይወት ዘመኑ ሀውልት የተሰራለት፤ መንገድ የተሰየመለት ትልቅ ሰው አይታችሁ ታውቃላችሁ? መንገደኞቻችን ረጃጅም መካነ መቃብሮች ሆነዋል፤ የፖለቲካ አስተዳደሮቻችን ለህይወት ያበረከቱት ነገር ጥቂት ነው፤ ባንጻሩ የሞት ፋብሪካ መሆናቸውን ታዝበናል፤ የመስዋአት አምልኮ ተነስራፍቷል፤ የአገረሰቡም ሆነ የብሄረሰቡ መዝሙር “ ስለ ደም ማፍሰስ እንጂ ስለ ደም መለገስ “ አይደለም፤ የሚሞት እና የሚገድል እንጂ፥ የሚኖርና የሚያኖር እንደ ጀግና አይታይም፤ በሀኪም ስተት ከሞተው ይልቅ በአስተዳደር ስህተት የሚያልቀው ይበልጣል፤ ያም ሆኖ ፥ ቆም ብሎ የመጣንበት መንገድ አያዋጣም ለማረም የሞከረ የለም፤ ባጭሩ፥ የሞት አገር ነው በውቄ! በዚህ ሁኔታ ውስጥ፥ ሕይወትህን መንዘንጋት ቀላል ነው፤ ጌታ ኢየሱስ ፥ ነቢዩ መሀመድ ሀዋርያው ጳውሎስ እንደነገሩን ከዚህ የተሻለ አለም አለ፤ ጌታ ኤፌቅሮስ እንደ ነገረን ደግሞ ይህ አለም የመጀመርያውም የመጨረሻውም እድላችን ሊሆን ይችላል ፤ እና በተቻለህ መጠን፤ ለመኖር ተፍጨርጨር፤ ለበጎ ምግባርህ ምድራዊውም ሆነ ሰማያዊ ሽልማት ሳትጠብቅ በጎ ሁን! ከቅኔ ከተረት፥ ከሙዚቃ፤ ከእውቀት ከሚገኘው ፍስሀ ተሳተፍ! ቢሰምርልህ ተቃቀፍ! እንደ ራስ አዳል እና እንደ አቤቶ ምኒልክ አብረህ ብላ! አብረህ አጭስ፥ እንደ ጌቶች ረዳና እንደ ብሬ ጁላ ፤ ከህይወት ጸጋዎች አብረህ ባትሳተፍ ከሞት እዳዎች አብረህ መሳተፍህ አይቀርም፤ ሻምበል ፍቅረስላስላሴ ወግደረስና ገለሳ ዲልቦ በህይወት ዘመናቸው የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት ያላቸው “ተጻራሪዎች “ ነበሩ፤ አሁን ስላሴ ቤተክርስትያን ጎን ለጎን ተኝተዋል ፤ እንደዚያ ነው! - በእውቀቱ ስዩም
نمایش همه...
ጎንደሬዋ ሴት ባሏን sex ስትጠይቀው አንተው እስኪ እንደ ባለፈው ሰውረኝ😂
نمایش همه...
ቡና ጣዕም ናፍቆት (ኤፍሬም ስዩም) የተነነ ውሃ ርጥብ የህይወት አልማዝ ገላዬን አራሰው ፀጉሬን አጨቀየው ዝናብ በሚተፋ በሌሊት ቁር መሃል አንቺን እያሰብኩኝ… ነፍሴን አዝላለሁ ዓይኔን አረጥባለሁ.. ይኸው… ዓይኔ ጥቁረት መሃል ናፍቆት የጠመቀው የእንባ ወይን ወደቀ ረዥም መንገድ ላይ… ለብቻ እየተዝኩ በደረቀ-አፈር…አውራ..ጣቴ-አለቀ፡፡ ስምሽን ጠራሁት.. ስምሽን ስጠራ ያቀፍኩሽ መሰለኝ በስምሽ አቅፌ ደሜን ጠረኩትኝ ለምን እንደሁ እንጃ? እስከ ዛሬ ድረስ.. የምወደው ቡና ላይ ምጨምረው ስኳር የአጭር ፍቅራችንን አጭር ትዝታ ነው፡፡ እንዴት ይጣፍጣል ኪዳነ-ምህረትን…እንደውም ሲመስለኝ የኖርኩት ለዚህ ነው፡አልያም ስለዚህ ነው፡፡ (እንዴት እንደሁ እንጃ… በሃጥያት ስሰክር…ሰክሬ ስጸጸት… በሚፈስ እንባዬ ማልመው አንቺን ነው፡፡ ድንገት… ቡና ስኒ እድሜ-ቡና ጣዕም ናፍቆት-መንፈሴን ሰበረው ታዲያ… በበደል ተነክሮ ንጹህ ፍቅርን ማሽተት ምን ይሉት ፈሊጥ ነው… እያልኩኝ ባስብም… በዚህ መሃል እንኳ ማስበው አንቺን ነው… ለምን እንደሁ እንጃ… ግን.. አትጠራጠሪ… የተሰነጠቀ የቡና ብርጭቆ እስኪሰበር ድረስ እጠብቅሻለሁ ከአፍ ላይ ባልጠፋ ቡና ጣዕም ባለው ባጭሩ ትዝታ መኖር እችላለሁ… እያልኩ አስባለሁ እያልኩ አልማለሁ… በጣም የሚገርመው አንድ ግጥም ጽፌ የሰማይን በርኖስ ከላዩ ገፍፌ ሱፍ አበባ ሜዳ ኮከብ አርከፍክፌ የሜዳውን አጥር በውሃ ጠልፌ የአትክልቱን መግቢያ በምን ቃል ልገንባው ብዬ ትንሽ ሳስብ.. ፈጥኖ የሚመጣልኝ ያንቺ ስም ብቻ ነው፡፡ ታዲያ ለምንድን ነው ባህር ሙሉ ፊደል ሰማይ እቅፍ ቃላት ለመብቃት ያልቻሉት ፍቅርን ለማስረዳት እሺ-ለምንድን ነው…. አልወድሽ ይመስል እጠላሽ ይመስል ምንም ነገር መሃል ስምሽን እየጠራሁ ስሰቃይ የምውል እሺ…. ለምን ዝም አልልም…. ጸጥታ አሸልቦ እንቅልፍ እስከሚያዝለኝ ጸጉሬ ጥቁረት በሃል…. ጥጥ እስኪዘራበት -ጊዜ እስኪያስፈራራኝ ለምን ዝም አልልም፡፡ ዝምታዬ መሃል ጸጥታዬ መሃል አንቺን ማሰብ ብቻ ለምን አይበቃኝም፡፡ በድምጽ አልባ ዜማ… በቃል አልባ ግጥም.. ማንም የማይሰማው ለራሴ ሙዚቃ ስለምን አልፈጥርም፤ ውበት የማይገባት ናፍቆት የማይሰማት ቂመኛን አፍቅሬ ነፍሴን ከሚጨንቃት ለምን ዝም አልልም፡፡ ምክንያቱም ምክንያቱም ታውቂያለሽ… የወንድ ልጅ-ህይወት? የወንድ ልጅ -ህይወት!!!! አንድም ካገሩ ጫፍ ከጠላቶቹ ቀስት አንድም ከፍቅረኛው ከሴት መዳፍ ላይ ናት ይኸው ይኸው ደስ ይበልሽ መዳፌን አንስቼ ከንፈሬ ላይ ጫንኩኝ ዝምታ አሸለበኝ እንቅልፍ አስፈራራኝ ይኸው ደስ ይበልሽ? እኔ አንቺን መረጥኩኝ እኔ አንቺን ወደድኩኝ እኔ ባንቺ ሞትኩኝ!!!!............ @isapost @isapost
نمایش همه...
نمایش همه...
ጎፈር ዳንስ ብድን የመድረክ ስራ

"ቢጫ ሞት" ኤልያስ ሽታኹን ~ ~ ~ ~ ~ ቢጫ አበባ ቆርጠን አደይ ቀነጠስን ለወረት ገላችን ተስፋ ነሠነሥን.... እንዲያው ይመስል በዓል የውሸት ከነዓን ሀሰት ወለደ ነዌ የውሸት ነነዌ ለሀሰት ወጋችን ለውሸት ማዕረግ ስንት አደይ ስንት በግ? እኛ የማይጠብቀንን ወቅት እየጠበቅን ተስፋን ሰበብ አርግን ስንቱን አረገፍን? ጥያቄ? ከስሩ ገንደሰን ከግንዱ ቀንጠሰን ለኛ ተስፋ ያልነው ለአደዩ ምንድነው? ሞት:: @isapost @isapost
نمایش همه...
ህወሀት እና ጥበቡ (በላይ በቀለ ወያ በበዕውቄ ስታይል) . . መጀመሪያ ህወሐት ሳተ ከቤተ መንግስት ተጐተተ፥ ህወሐት ከአራት ኪሎ ሲባረር አነሆ በV8 ነበር ትችት ስድብ ወረደበት በሸበጥ የሚያውቁት ህዝቦች፣ በV8 ሲያዩት ሳቁበት። ያኔ ህወሐት ተማረረ ተማረረና ተመራመረ ተመራምሮም አልቀረ መብረቃዊ ርምጃ ጀመረ ጅማሬውን እጅግ ወደደ ተጀምሮ ሳይፈፀም ፣ መንከባለልን ለመደ ያሳዝናል! ማይጨርሰውን ጦርነት ፣ ጀምሮ ህዝቡን ማገደ። @isapost @isapost
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
The fear of 666 as the number of the beast is called hexakosioihexekontahexaphobia @googlefactss #funfact
نمایش همه...