Mini Pro
رفتن به کانال در Telegram
1 227
مشترکین
-124 ساعت
-147 روز
-4330 روز
آرشیو پست ها
1 224
ስሞኑን ስለኒቃብ ጉዳይ እየተወራ ተመለከትክ!!
ግን የእህቶች ጉዳይ ሲደብረን እና የሆነ ነገር ሲጉድልብን ትዝ እያለን በምናደርገው እንቅስቃሴ መልስ ይገኛል?
መልስ የሚገኘው ለጉዳዩ በሰጡት ቦታ ልክ ነው።
ከምንም በላይ የእህቶች ሞራል እየጎዳ የሚገኘው ሙስሊሙ እንደተራ ነገር ለጉዳዩ ቦታ አለመስጠቱ ይመስለኛል።
1 224
በየ ትምህርት ቤቱ ያላቹ ሙስሊም ወንዶች በሙሉ ለእህቶቻችን መከታ መሆን አለብን 💪👊🫵🤝
ማንም ቀና ብሎ እንዳያያቸው ማንም🙁 አንገታቸውን እንዳያስደፋቸው 😔
ነቃ ደንገጥ ብለህ ጠብቅ 🧐
እህቶቻችንም ክብራቹን በመጠበቅ ተባበሩን
1 224
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!
፡
ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።
😱 Open||ክፈት
