cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Body of christ✝️

“እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ እያንዳንዳችሁም ብልቶች ናችሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥27 ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው። ²³ እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
269
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:28
Video unavailableShow in Telegram
ሁሌም እገረምበታለው! አስቡት እስኪ 😍 @Bodyofchrist_Church
نمایش همه...
8.34 MB
✍️mercy( @Mr1cy ) መኖራችን ካልቀረ በእያንዳንዳችን ልቆ ሊታይና እውቅና ሊሰጠው የሚገባው ኢየሱስ ብቻ ነው።🙅‍♀️ እህ ብለን ልንሰማው ፣ልባችንን ወስዶት ልናስበውና ልናሰላስለው እንዲሁም ፍጥረት ሁሉ እንዲያይልን መትጋት ያለብን የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ኢየሱስን ብቻ ነው። የእድሜአችን በኩር የጊዜአችን ዋና ሁሉ ለኢየሱስ መስዋዕት ይሆን ዘንድ ይገባዋል። አንደበታችን መናገር ችሎ ስናወራ በንግግራችን መሀል  ሊንፀባረቅ የተገባው ኢየሱስ ነው፣በየውሎአችን ሰዎች ጠጋ ብለው ሲያዩን ቀድሞ ሊታያቸው የተገባው ኢየሱስን ብቻ ነው። ከሞተልን በላይ በኛ ላይ ሊነግስ የተገባው አካል የለም፣ ሰዎች ስለኛ ሲያስቡ ሊታወሳቸው የሚገባው ከኢየሱስ ጋር ያለን ቁርኝት ነው። ቀድሞም ሙት ከነበርንበት ህያዋን ሊያደርገን ወዶ የቀረበንና የወደደን እርሱ ብቻ ነበር ። ሌላው የሰዎች እኛን መውደድ  እንኳ ቢሆን ሁሉ ከሱ መውደድ በኋላ የመጣ ነው፣ የተወደድንበትን ይህ ፍቅር ከሁሉ የቀደመ ስፍራ ልንሰጠው ያስፈልጋል ፣ ከዚህ የሚበልጥ ህይወትም ኑሮም የለንም። በምንም ልንደራደርበት የማይገባ እውነት- ከኢየሱስ ውጪ በኛ ደሞቆ ሊታይ የሚገባው አካል የለም። ስንማር፣ስንሰራ፣ ስናገባ፣ስንወልድ፣ጓደኝነታችን ላይ ወዘተረፈ ሊከብር የሚገባው ኢየሱስ ብቻ ነው ምክንያቱም ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ነውና ለርሱ ክብር ሊሆን ይገባዋል። ከኢየሱስ ውጪ የሆነ አካል እኛ ላይ መድመቅና መክበድ ያማረው ለታ ችላ ካልነው የኪሳራችን አሃዱ ያኔ ይጀምራል። እኛ የእግዚአብሔር ቸርነት ውጤቶች እንጂ የትጋታችን ወይም የሰዎች እገዛ ውጤቶች አይደለንም። ስለዚህ በጌታችን ኖረናል ይህ ኑሮአችን  ለጌታችን  ክብር ይሆንለት ዘንድ ይገባዋል። ታርዶልናልና እርሱ በገዛ በደሙ አንፅቶ የከበረ ዋጋን በሰጠው በዚህ ሰውነታችን ያለ አንዳች ደባል ብቻውን ሊከብር ይገባዋል። ፊልጵስዩስ 2 ¹⁴-¹⁵ በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤ ¹⁶ በእነርሱም መካከል የሕይወትን ቃል እያቀረባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ፥ ........ እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰
نمایش همه...
ኢየሱስ፦ ጌታችን ያኔ ደቀመዛሙርቱን እንደጠየቃችው አይነት ጥያቄ ዛሬ ላይ ብንጠየቅ ምን ለመመለስ ተዘጋጅተናል??🙄 አለም ስለ ኢየሱስ ምን ይላል?🤔 እኔስ ስለ ጌታዬ ምን እላለው?🗣 ይኸውላችሁ አለም ኢየሱስን የሚያውቀው ፡አሁን ባለበት የእውቀት ደረጃ እና በደረሰበት የምርመር ጥበብ ልክ ነው።🥸 🟢ዐለም ኢየሱስን በታሪክ ምርምርና በሰዋዊ አስተሳሰብ ውስጥ ሰፍቶት ይገልጸዋል። 🟤እኔ ግን እንዲህ እላለው ፦ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ ያለፈ ነው። 🔺አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ ፦ኢየሱስ በታሪክ ውስጥ መልካም ሰው የነበረ ከዛ ግን ታሪክ ብቻ ሆኖ የቀረ ፡እንደሆነ አድርገው ያወራሉ። ✍🏽እኔ ደግሞ እንዲህ እላለው፦አዎ መልካም ሰው ነው።መልካምነቱ ግን ለወዳጆቹ ብቻ ሳይሆን ለገደሉትም ጭምር ነበር።ይሄ መልካምነት ለብዝዎች ህይወትን መስጠት የሚችል ነው። #በሞቱ_ህይወትን ፡ #በቁስሉ_ፈውስን_ይቸራል።ይሄ መልካምነት ታሪክ ብቻ ሆኖ የቀረ ሳይሆን ዛሬም በኔ ዘመን ፤በኔ ላይ ጭምር እየሰራ ያለ መልካምነት ነው። 🔺አንዳንዶች ደግሞ እንዲህ ይላሉ፦ኢየሱስ ከነብያት አንዱ ፤የሆነ ዘመን መምህር ፤ጊዜው ሲደርስ የሞተ አድርገው የሚያወሩም አሉ። ✍🏽እኔ ግን እንዲህ እላለው፦አዎ ነብይ ነው ከአብ የተላከ፤አዎ መምህር ነው ፤ #የህይወት_ቃል_ያለው ። #ለሚሰሙትና_ለሚከተሉት_ሁሉ_ተቆርሶ_የሚበላ_የእውቀትና_የህይወት_ገበታ_የሆነ።ዛሬም በዚህ ዘመን ለተቀበሉትና በስሙ ለሚያምኑት ሁሉ የመዳን እራስ ነው።’’ #ኢየሱስ‘’ 🔺አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ፦ኢየሱስ ሰው ብቻ ነው ፤ደካማ፤ለራሱ የማይሆን፤ጎስቋላ፤እንደማንኛውም የሞተ የተቀበረ፤ከምድር ተገኝቶ በምድር ታሪኩ ያበቃ።የሚመስላቸው ሰዎችም አሉ። ✍ለንደነዚህ አይነቶቹ መልሴ የሚሆነው፣እናንተ እንዲህ አላችሁ እኔ ደግሞ ከእውነት ቃል እንዲህ እላለው፦ #አዎ_ኢየሱስ_ሰው_ነው_ግን_ደግሞ_ሰው_ብቻ_አይደለም_እርሱ_ክርስቶስ_የሆነ_የልዑል_የእግዚአብሄር_ልጅ_እርሱ_ራሱ_እግዚአብሄር_የሆነ_አምላክና_ፈጣሪ_ያለ_እርሱ_ምንም_ያልተከናወነ_ከሁሉ_በላይ_የሆነ_የነገሰ_ጌታም_የሆነ_ኢየሱስ_ነው። #አዎ_ጎስቋላ_ነበር_ያ_መጎሳቆል_ግን_ለእኔ_ክብር_ለማምጣት_ነበር_እንጂ_ምንም_አንሶት_አልነበረም። አሁን ላይ እንደዛ ነው ብላችሁ እንዳታስቡ ። #ኢየሱስ_በሞት_የተዘጋ_ታሪክ_የለውም_እርግጥ_ነው_ሃጥያት_ይቀጣ_ዘንድ_በመስቀል_እራሱን_አሳልፎ_ስጥቶዋል_ከበደላችን_ሊያነጻን_ተሰቃይቷል_ሞቷል::ቆይ ገና አልጨረስኩም፣ታሪኩ አላለቀም፣ #እኛን_ከሃጢያታችን_ለማንጻት_ከሞተ_በኋላ_እኛኑ_ስለማጽደቅ_ደግሞ_ከሙታን_ሁሉ_በኩር_ሆኖ_ከሞት_ተነስቷል_ከተነሳም_በኋላ_ወደመጣበት_ተመልሷል_ወደሰማይ_አርጒል_ዘውትር_ደግሞ_ለእኛ_ጠበቃችን_እሱ_ነው_ወደ_አብ_መድረሻ_ብቸኛው_መንገድ_እሱ_ነው_የዘላለም_ሊቀ_ካህናት_እሱ_ነው። #ሊወስደን_ደግሞ_በክብር_ይመጣል። #አሜን_ጌታችን_ሆይ_ቶሎ_ና ብለን ደግሞ እናውጃለን። እኔ ከማውቃት በትንሹ አካፍያቹሃለው :ግን ይሄ ብቻ አይደለም ::ብዙ ለማወቅም እግዚአብሔር በመንፈሱ የፃፈልን ቅዱስ መፅሐፍ አለልን ::እናንተም ስለኢየሱስ አውሩ መስክሩ ::ይሄን ለማድረግ ተፈጥረናልና :: @BodyofChrist_Church @BodyofChrist_Church
نمایش همه...
ኢየሱስ፦ ጌታችን ያኔ ደቀመዛሙርቱን እንደጠየቃችው አይነት ጥያቄ ዛሬ ላይ ብንጠየቅ ምን ለመመለስ ተዘጋጅተናል??🙄 አለም ስለ ኢየሱስ ምን ይላል?🤔 እኔስ ስለ ጌታዬ ምን እላለው?🗣 ይኸውላችሁ አለም ኢየሱስን የሚያውቀው ፡አሁን ባለበት የእውቀት ደረጃ እና በደረሰበት የምርመር ጥበብ ልክ ነው።🥸 🟢ዐለም ኢየሱስን በታሪክ ምርምርና በሰዋዊ አስተሳሰብ ውስጥ ሰፍቶት ይገልጸዋል። 🟤እኔ ግን እንዲህ እላለው ፦ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ ያለፈ ነው። 🔺አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ ፦ኢየሱስ በታሪክ ውስጥ መልካም ሰው የነበረ ከዛ ግን ታሪክ ብቻ ሆኖ የቀረ ፡እንደሆነ አድርገው ያወራሉ። ✍🏽እኔ ደግሞ እንዲህ እላለው፦አዎ መልካም ሰው ነው።መልካምነቱ ግን ለወዳጆቹ ብቻ ሳይሆን ለገደሉትም ጭምር ነበር።ይሄ መልካምነት ለብዝዎች ህይወትን መስጠት የሚችል ነው። #በሞቱ_ህይወትን ፡ #በቁስሉ_ፈውስን_ይቸራል።ይሄ መልካምነት ታሪክ ብቻ ሆኖ የቀረ ሳይሆን ዛሬም በኔ ዘመን ፤በኔ ላይ ጭምር እየሰራ ያለ መልካምነት ነው። 🔺አንዳንዶች ደግሞ እንዲህ ይላሉ፦ኢየሱስ ከነብያት አንዱ ፤የሆነ ዘመን መምህር ፤ጊዜው ሲደርስ የሞተ አድርገው የሚያወሩም አሉ። ✍🏽እኔ ግን እንዲህ እላለው፦አዎ ነብይ ነው ከአብ የተላከ፤አዎ መምህር ነው ፤ #የህይወት_ቃል_ያለው ። #ለሚሰሙትና_ለሚከተሉት_ሁሉ_ተቆርሶ_የሚበላ_የእውቀትና_የህይወት_ገበታ_የሆነ።ዛሬም በዚህ ዘመን ለተቀበሉትና በስሙ ለሚያምኑት ሁሉ የመዳን እራስ ነው።’’ #ኢየሱስ‘’ 🔺አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ፦ኢየሱስ ሰው ብቻ ነው ፤ደካማ፤ለራሱ የማይሆን፤ጎስቋላ፤እንደማንኛውም የሞተ የተቀበረ፤ከምድር ተገኝቶ በምድር ታሪኩ ያበቃ።የሚመስላቸው ሰዎችም አሉ። ✍ለንደነዚህ አይነቶቹ መልሴ የሚሆነው፣እናንተ እንዲህ አላችሁ እኔ ደግሞ ከእውነት ቃል እንዲህ እላለው፦ #አዎ_ኢየሱስ_ሰው_ነው_ግን_ደግሞ_ሰው_ብቻ_አይደለም_እርሱ_ክርስቶስ_የሆነ_የልዑል_የእግዚአብሄር_ልጅ_እርሱ_ራሱ_እግዚአብሄር_የሆነ_አምላክና_ፈጣሪ_ያለ_እርሱ_ምንም_ያልተከናወነ_ከሁሉ_በላይ_የሆነ_የነገሰ_ጌታም_የሆነ_ኢየሱስ_ነው። #አዎ_ጎስቋላ_ነበር_ያ_መጎሳቆል_ግን_ለእኔ_ክብር_ለማምጣት_ነበር_እንጂ_ምንም_አንሶት_አልነበረም። አሁን ላይ እንደዛ ነው ብላችሁ እንዳታስቡ ። #ኢየሱስ_በሞት_የተዘጋ_ታሪክ_የለውም_እርግጥ_ነው_ሃጥያት_ይቀጣ_ዘንድ_በመስቀል_እራሱን_አሳልፎ_ስጥቶዋል_ከበደላችን_ሊያነጻን_ተሰቃይቷል_ሞቷል::ቆይ ገና አልጨረስኩም፣ታሪኩ አላለቀም፣ #እኛን_ከሃጢያታችን_ለማንጻት_ከሞተ_በኋላ_እኛኑ_ስለማጽደቅ_ደግሞ_ከሙታን_ሁሉ_በኩር_ሆኖ_ከሞት_ተነስቷል_ከተነሳም_በኋላ_ወደመጣበት_ተመልሷል_ወደሰማይ_አርጒል_ዘውትር_ደግሞ_ለእኛ_ጠበቃችን_እሱ_ነው_ወደ_አብ_መድረሻ_ብቸኛው_መንገድ_እሱ_ነው_የዘላለም_ሊቀ_ካህናት_እሱ_ነው። #ሊወስደን_ደግሞ_በክብር_ይመጣል። #አሜን_ጌታችን_ሆይ_ቶሎ_ና ብለን ደግሞ እናውጃለን። እኔ ከማውቃት በትንሹ አካፍያቹሃለው :ግን ይሄ ብቻ አይደለም ::ብዙ ለማወቅም እግዚአብሔር በመንፈሱ የፃፈልን ቅዱስ መፅሐፍ አለልን ::እናንተም ስለኢየሱስ አውሩ መስክሩ ::ይሄን ለማድረግ ተፈጥረናልና ::
نمایش همه...
፨፨ይህ ሁሉ ስለ እኛ ነው፨፨ በሰዎች የተናቀና የተጠላ የሕማም ሰው የሆነው ሥቃይ ያልተለየው ደዌያችንን የወሰደ ሕመማችንንም የተሸከመ እኛም በእግዚአብሔር እንደ ተመታ እንደ ተቀሠፈ እንደ ተሠቃየም የቈጠርነው...... ፨ይህ ሁሉ ስለ እኛ ነው፨፨ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ተወጋ ስለ በደላችንም ደቀቀ ተጨነቀ ተሠቃየም ነገር ግን አፉን አልከፈተም እንደ ጠቦትም ለዕርድ ተነዳ በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል በግ አፉን አልከፈተም..... ፨፨ይህ ሁሉ ስለ እኛ ነው ፨፨ አይገርምም ግን🤔🤔 መድቀቁና መሠቃየቱ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበር:: እግዚአብሔር ነፍሱን የኀጢአት መሥዋዕት አድርጎ ሰጠ:: የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ ጫነው:: Wooow ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ ግን🤗🤗🤗 ከነፍሱ ሥቃይ የሕይወት ብርሃን ታየ ብዙዎቹን አጸደቀ ሞታችንን በሞቱ ሻረ የሀጥያትን ኩነነ አስወገደ ጨለማን በብርሃን ገፈፈ የፅድቅን ካባ አለበሰን፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢየሱስ ደም ለኔ የፈሰሰው: አንዳች ሳያስቀር በደሌን አጠበው : የኃጢአት ፍርሃት ከኔ ተወግዷል : በደሙ ያለው ኃይል ነፃ አውጥቶኛል ::
نمایش همه...
ክርስቶስ በውስጡ ያለው ሰው ሁል ጊዜ ከእምነት ወደ ሌላ የእምነት ደረጃ ማደግ አለበት.... በውጫዊው ማንነቱ ትግል ላይ ያለ ሰው ;ውጫዊውን ገሎ ለውስጣዊው መኖር መጀመር ይኖርበታል... ክርስቶስ በውስጡ ያለው ሰው.... ሕይወት ተሸክሞ እንደመኖሩ መጠን ሕይወት ማካፈል መቻል አለበት.... ክርስቶስ በውስጡ ያለው ሰው... የሚያከብረውና የሚኖርለት አንድ አላማ ብቻ ሊኖረው ይገባል...ክርስቶስ በውስጡ ያለው ሰው...... #የሚኖርበትን_እና_የሚኖርለትን_ክርስቶስን_መግለጥ_ይኖርበታል!!
نمایش همه...
#Hira✍ በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ማደሪያውን የምያደርገው ወይም ክርስቶስን የምያኖረው በተቀደሰ ስፍራ ላይ፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር እኛን በፊቱ ቅዱስና ነውር አልባ እንድንሆን አድርጎናል ማለት ነው፡፡
نمایش همه...
ቃሉን ማንበብ
نمایش همه...
የእግዚአብሔር ቃል ማለት ራሱ እግዚአብሔር ማለት ነው ልክ አንድን መፅሐፍ ስናነብ የደራሲውን መልዕክት እና ማንነት እንደምናውቀው ሁሉ እግዚአብሔር የፃፈለንን ይህን መፅሐፍ ስናነበው ደግሞ የእግዚአብሔርን የልብ ትርታ እናገኘዋለን
نمایش همه...