fa
Feedback
ዳጣ ድራማ

ዳጣ ድራማ

رفتن به کانال در Telegram

ዳጣ ድራማን በዚህ ቻናል ያገኘሉ። Buy ads: https://telega.io/c/Data_Drama

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ዳጣ ድራማ

کانال ዳጣ ድራማ (@data_drama) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 32 644 مشترک است و جایگاه 8 962 را در دسته فیلم‌ها و رتبه 1 045 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 32 644 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -728 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -11 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.67% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 483 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 201 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 48 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዳጣ ድራማን በዚህ ቻናል ያገኘሉ። Buy ads: https://telega.io/c/Data_Drama

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فیلم‌ها تبدیل کرده‌اند.

32 644
مشترکین
-1124 ساعت
-1717 روز
-72830 روز
آرشیو پست ها

‼️አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ቴሌግራም መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማዉጣት እራስ ምታት ሆኖል ፡፡ ተቀላቀሉት Join👇👇 "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 https://t.me/AddisMerejaEth http
‼️አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ቴሌግራም መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማዉጣት እራስ ምታት ሆኖል ፡፡ ተቀላቀሉት Join👇👇 "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 https://t.me/AddisMerejaEth https://t.me/AddisMerejaEth

❗ሰበር ዜና ❗ በሀገራችን እና በዉጪ የሚከናወኑ አጫጭር እና ትኩስ መረጃዎች ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ👇👇 https://t.me/+Vu3Nv8Qe4plmOTNk
❗ሰበር ዜና ❗ በሀገራችን እና በዉጪ የሚከናወኑ አጫጭር እና ትኩስ መረጃዎች ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ👇👇 https://t.me/+Vu3Nv8Qe4plmOTNk

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 📍በፈለጉት ሰፈር ብቻ ይስሩ! በያንጎ የት መስራት እንዳለብዎ የሚወስኑት እርስዎ ነዎት። በ My Area የፈለጉትን ሰፈር ብቻ በመምረጥ፣ ከቤትዎ ሳይርቁ በራስዎ ምርጫ ይስሩ። የፈለጉትን ቦታ ይምረጡ፣ በራስዎ መንገድ ያትርፉ!🏡 📲 አሁኑኑ የያንጎ ፕሮ መተግበሪያን ያውርዱ 🔽🔽🔽ሊንኩን ይጫኑ🔽🔽🔽 https://ya.cc/t/3nVOkmT99fvrCa ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 💬 : https://t.me/YangoETH ❗️❗️❗️

ጉድ አዲስአበባ ምን ተፈጠረ🥲

"የልጅነት ህልሜ እውን ሁኗል" ዝውውሩ ተጠናቋል ​​: ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ከቼልሲ ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል ። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24
+1
"የልጅነት ህልሜ እውን ሁኗል" ዝውውሩ ተጠናቋል ​​: ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ከቼልሲ ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል ። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24

የኤምሬትሱ ቢሊየነር ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን አባላት አዳዲስ የቅንጦት መኪና ሸለመ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቢሊየነር ኻላፍ አህመድ አል ሀብቱር፣ በዓለም ዋንጫው ላይ አስደናቂ ተሳትፎ ላደረገው የግ
የኤምሬትሱ ቢሊየነር ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን አባላት አዳዲስ የቅንጦት መኪና ሸለመ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቢሊየነር ኻላፍ አህመድ አል ሀብቱር፣ በዓለም ዋንጫው ላይ አስደናቂ ተሳትፎ ላደረገው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ልዑካን በሙሉ አዳዲስ የ ሚትሱቢሺ መኪኖችን በስጦታ አበረከተ። ይህ እጅግ ውድ የሆነው ስጦታ ተጫዋቾችን፣ አሰልጣኞችን፣ የህክምና ባለሙያዎችንና ለቡድኑ ስኬት አስተዋፅኦ ያደረጉ አስተዳዳሪዎችን በሙሉ ያካተተ ነው። ቢሊየነሩ አል ሀብቱር ስጦታውን ያበረከተው ለመላው የአረብ ዓለም ኩራት ለሆነው የግብፅ ቡድን ያለውን ክብር ለመግለፅ እንደሆነ ተናግሯል። Great Africa- @LiyuMereja24 @LiyuMereja24

በቦሌ አትላስ አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብና ንፋስ በአንድ ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት ደረሰ በትናንትናው ዕለት ከላይ በቪዲዮ እንደምትመለከቱት በአስደንጋጭ ሁኔታበዋና ከተማዋ ቦሌ አትላስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ እና በነፈሰው ብርቱ ንፋስ ምክንያት... ከአንድ የግንባታ ቦታ ላይ የብረት ቁሳቁሶች ተፈንቅለው በመውደቃቸው በአቅራቢያው በነበረ ዘመናዊ መኪና ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ታውቋል። ምንም እንኳን በንብረት ላይ አደጋው ጉዳት ቢያስከትልም፣ በአምላክ ምስጋና ይግባና በአደጋው ወቅት በሰው ሕይወትም ሆነ አካል ላይ የደረሰ ምንም ዓይነት ጉዳት እንደሌለ ተረጋግጧል። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24