fa
Feedback
አደራ ድራማ

አደራ ድራማ

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ተወዳጁን አደራን ድራማ ያገኛሉ።

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام አደራ ድራማ

کانال አደራ ድራማ (@aderadrama) در بخش زبانی انگلیسی بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 185 مشترک است و جایگاه 8 612 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 768 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 185 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 525 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 54.82% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 13.26% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 6 674 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 614 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 143 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند cryptocurrency, cycle, ethereum, investor, በኢትዮጵያ تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
በዚህ ቻናል ተወዳጁን አደራን ድራማ ያገኛሉ።

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

12 185
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+187 روز
+52530 روز

در حال بارگیری داده...

جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+302
در 2 کانال‌ها
ژوئن '26
+702
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+317
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+331
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+413
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+225
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+858
در 5 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+79
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+220
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+1 278
در 12 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+2 773
در 12 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+39
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+260
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 521
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+603
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+168
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+714
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+5 007
در 13 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+149
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+159
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+2 164
در 17 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+807
در 11 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+3 352
در 12 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+2 019
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+149
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+566
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+665
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+154
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+326
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+1 480
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+1 079
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+3 233
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
14 ژوئیه+12
13 ژوئیه+8
12 ژوئیه+6
11 ژوئیه+7
10 ژوئیه+8
09 ژوئیه+9
08 ژوئیه+13
07 ژوئیه+1
06 ژوئیه+8
05 ژوئیه+12
04 ژوئیه+10
03 ژوئیه+19
02 ژوئیه+58
01 ژوئیه+131
پست‌های کانال
ጉድ አዲስአበባ ምን ተፈጠረ🥲

2
بدون متن...
1 747
3
"የልጅነት ህልሜ እውን ሁኗል" ዝውውሩ ተጠናቋል ​​: ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ከቼልሲ ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል ። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24+1
"የልጅነት ህልሜ እውን ሁኗል" ዝውውሩ ተጠናቋል ​​: ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ከቼልሲ ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል ። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24
210
4
የኤምሬትሱ ቢሊየነር ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን አባላት አዳዲስ የቅንጦት መኪና ሸለመ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቢሊየነር ኻላፍ አህመድ አል ሀብቱር፣ በዓለም ዋንጫው ላይ አስደናቂ ተሳትፎ ላደረገው የግ
የኤምሬትሱ ቢሊየነር ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን አባላት አዳዲስ የቅንጦት መኪና ሸለመ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቢሊየነር ኻላፍ አህመድ አል ሀብቱር፣ በዓለም ዋንጫው ላይ አስደናቂ ተሳትፎ ላደረገው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ልዑካን በሙሉ አዳዲስ የ ሚትሱቢሺ መኪኖችን በስጦታ አበረከተ። ይህ እጅግ ውድ የሆነው ስጦታ ተጫዋቾችን፣ አሰልጣኞችን፣ የህክምና ባለሙያዎችንና ለቡድኑ ስኬት አስተዋፅኦ ያደረጉ አስተዳዳሪዎችን በሙሉ ያካተተ ነው። ቢሊየነሩ አል ሀብቱር ስጦታውን ያበረከተው ለመላው የአረብ ዓለም ኩራት ለሆነው የግብፅ ቡድን ያለውን ክብር ለመግለፅ እንደሆነ ተናግሯል። Great Africa- @LiyuMereja24 @LiyuMereja24
292
5
በቦሌ አትላስ አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብና ንፋስ በአንድ ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት ደረሰ በትናንትናው ዕለት ከላይ በቪዲዮ እንደምትመለከቱት በአስደንጋጭ ሁኔታበዋና ከተማዋ ቦሌ አትላስ ተብሎ በሚጠራው
በቦሌ አትላስ አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብና ንፋስ በአንድ ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት ደረሰ በትናንትናው ዕለት ከላይ በቪዲዮ እንደምትመለከቱት በአስደንጋጭ ሁኔታበዋና ከተማዋ ቦሌ አትላስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ እና በነፈሰው ብርቱ ንፋስ ምክንያት... ከአንድ የግንባታ ቦታ ላይ የብረት ቁሳቁሶች ተፈንቅለው በመውደቃቸው በአቅራቢያው በነበረ ዘመናዊ መኪና ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ታውቋል። ምንም እንኳን በንብረት ላይ አደጋው ጉዳት ቢያስከትልም፣ በአምላክ ምስጋና ይግባና በአደጋው ወቅት በሰው ሕይወትም ሆነ አካል ላይ የደረሰ ምንም ዓይነት ጉዳት እንደሌለ ተረጋግጧል። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24
172
6
የፍቅር ተአምር፦ የእግር ጣቱ በሚስቱ በመነከሱ ከ7 ዓመት በኋላ ከኮማ የነቃው ባል ​በቻይና የሚኖሩት ሶንግ ሜይ የተባሉ ሚስት፣ ለሰባት ዓመታት ያህል በኮማ (vegetative state) ውስጥ የነ
የፍቅር ተአምር፦ የእግር ጣቱ በሚስቱ በመነከሱ ከ7 ዓመት በኋላ ከኮማ የነቃው ባል ​በቻይና የሚኖሩት ሶንግ ሜይ የተባሉ ሚስት፣ ለሰባት ዓመታት ያህል በኮማ (vegetative state) ውስጥ የነበረውን ባለቤታቸውን ዣኦ ጂንቂያንን ባልተለመደ መንገድ ከሞት አፋፍ መልሰውታል። ባልየው በፈረንጆቹ 2019 የሶስት ዓመት ህጻን ለማዳን ሲሞክር ከ6 ሜትር ከፍታ ላይ ወድቆ ከባድ የአንጎል ጉዳት ደርሶበት ነበር። ​ዶክተሮች የነርቭ መነቃቃት ለመፍጠር የእጅና እግር ጣቶቹን እንዲያነቃቁ በሰጧት ምክር መነሻነት፣ ሚስትየው በድንገት የባለቤቷን የእግር ጣት ስትነክሰው በሰውነቱ ላይ መጠነኛ ምላሽ አስተውላለች። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በየቀኑ ለዓመታት የባለቤቷን እግር በላስቲክ እየጠቀለለች የመንከስ ተግባሯን ቀጠለች። ​ይህ ያላሰለሰ ጥረት ፍሬ አፍርቶ ባልየው ሰኔ 30 ቀን ዓይኑን ገልጦ ነቅቷል። ከተነቃም በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለባለቤቱ የተናገረው ቃል "እወድሻለሁ" የሚል ነበር። ጉዳዩ በቻይና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ አነጋጋሪ ሆኗል። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24
260
7
አሜሪካና ኢራን ሲቀጣቀጡ አድረዋል‼ ​የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ በሆርሙዝ ሰርጥ ላይ በደረሰ የመርከብ ጥቃት ሳቢያ በኢራን ላይ የሰነዘረውን የአየር ድብደባ ተከትሎ ሁለቱ ሀገራት ወደ ቀጥታ ወታደራዊ ፍ
አሜሪካና ኢራን ሲቀጣቀጡ አድረዋል‼ ​የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ በሆርሙዝ ሰርጥ ላይ በደረሰ የመርከብ ጥቃት ሳቢያ በኢራን ላይ የሰነዘረውን የአየር ድብደባ ተከትሎ ሁለቱ ሀገራት ወደ ቀጥታ ወታደራዊ ፍልሚያ ገብተዋል። አሜሪካ በርካታ የኢራን የድሮንና ሚሳዔል ማከማቻዎችን መምታቷን አስታውቃለች። ​ኢራን በበኩሏ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ባሉባቸው የባህረ ሰላጤው ሀገራት ማለትም 📌 በኳታር፣ 📌ኩዌት፣ 📌ባህሬን፣ 📌ዮርዳኖስና 📌ኦማን ላይ ከባድ የአፀፋ ጥቃት ማድረሷን ይፋ አድርጋለች። የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የተተኮሱባትን ሚሳዔሎችና ድሮኖች ማክሸፏ ሲገለጽ፣ ኳታር ግጭቱን ለማርገብ የድርድር ጥረት እያደረገች መሆኑ ተመላክቷል። @LiyuMereja24 @LiyuMereja24
117
8
بدون متن...
2 909
9
بدون متن...
4 357
10
بدون متن...
5 748
11
بدون متن...
6 674
12
بدون متن...
7 636
13
📃 የ 8 ኛ ክፍል ማለፍያ ዉጤት እና መቁረጫ ነጥብ ከስር ባለዉ ቻናል ለቀናል ! ከታች See የሚለዉን ተጭነዉ ይመልከቱ ⬇️
413
14
بدون متن...
8 556
15
بدون متن...
9 755
16
بدون متن...
10 167
17
بدون متن...
10 850
18
بدون متن...
10 997
19
sticker.webp
4
20
بدون متن...
11 599