fa
Feedback
🥴Softwer store

🥴Softwer store

رفتن به کانال در Telegram

💪አዳዲስ ሶፍትዌሮች መገኛ💪

نمایش بیشتر
389
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
አሃዱ ሬዲዮ :- እንደምን አደርክ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ቢኒያም ሽታዬ :- እንደምን አደርሽ ኤደን አሃዱ ሬዲዮ :- ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ታሰርክ የሚል ዜና ሰምተን ነው የደወልነው። እስቲ ስለሆነው
አሃዱ ሬዲዮ :- እንደምን አደርክ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ቢኒያም ሽታዬ :- እንደምን አደርሽ ኤደን አሃዱ ሬዲዮ :- ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ታሰርክ የሚል ዜና ሰምተን ነው የደወልነው። እስቲ ስለሆነው ንገረን። ቢኒያም ሽታዬ :- እኔም መታሰሬን ከማህበራዊ ሚዲያ ሰምቼያለሁ። እስካሁን ኑሮዬን እንደተለመደው እየመራሁ ነው ያሰረኝም ያሰርኩትም አካል የለም ። 🙏ከመንደር ሀሳብ እንውጣ፣ ከፍ እንበል!!🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በነገራችን ላይ በአሁኑ ወቅት... ያለ 🇪🇹ኢትዮጵያችን🇪🇹 ፈቃድ እና እውቅና በአየር ቀጠናዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም የጦር በረራ አካሎች ለሴኮንዶች መቆየት አይችሉም!! ምክንያቱም....
በነገራችን ላይ በአሁኑ ወቅት... ያለ 🇪🇹ኢትዮጵያችን🇪🇹 ፈቃድ እና እውቅና በአየር ቀጠናዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም የጦር በረራ አካሎች ለሴኮንዶች መቆየት አይችሉም!! ምክንያቱም.... በቅርቡ ብዛት ያላቸው የትኛውንም ትንኝ የሚያክሉ የስለላ በራሪ ድሮኖችን ጭምር ለይተው መምታት የሚችል አለምን ጉድ ያሰኙ የቴክኖሎች መሠሪያ መታጠቋ ነው!!💪💪💪 በቅርብ ቀንም አንድ የሱዳን ሰው አልባ ተዋጊ ጀት ድንበር ጥሳ ገብታ የነበረ ሲሆን በዚህ ጉደኛ መሳሪያ አየር ላይ እያለች አመድ መሆኗ አይረሳም ነገር ግን ሱዳን ባለማወቅ ለደረሰባት ውርደት ነገሩን ሸፋፍና በዝምታ ማለፉን መርጣለች!!! ባይመስለንም፦ የከፍታው ዘመን እየመጣ ነው! ከመንደር ሀሳብ እንውጣ፣ ከፍ እንበል!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!🇪🇹🇪🇹🇪🇹