cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ባላገሩ media

የቴሌግራም ፈጣኑ የዜና ቻናል 👉ትኩስ ዜናዎች 👉ወቅታዊ መረጃዎች 👉የተማሪዎች ዜና 👉ድንቃ ድንቅ መረጃዎች 👉ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች 👉አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪኮች ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ @um_ashe123

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
232
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

𝒲ℯ well 𝚖𝚊𝚔𝚎 𝕘𝕣𝕖𝕖𝕟 𝐚𝐫𝐞𝐚😏 https://www.instagram.com/p/CiRq1GxoYQv/?igshid=MDJmNzVkMjY=
نمایش همه...

🔵I𝑡𝔷 𝑀𝓮 𝕁𝚘𝚔ᵉᖇ shared a post on Instagram: "𝒲ℯ well 𝚖𝚊𝚔𝚎 𝕘𝕣𝕖𝕖𝕟 𝐚𝐫𝐞𝐚😏". Follow their account to see 12 posts.

Photo unavailableShow in Telegram
🤔 ይህንን ያውቁ ኖሯልአንድ መልእክት ከአይምሮአችን ወደ ሚፈለግበት ቦት በነርቮች ውስጥ ሲጓዝ ፍጥነቱ በሰአት 322ኪሎሜትር (200 miles) ይደርሳል። 🚨𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄✨👇        @FACT_ETHIOPIA        @FACT_ETHIOPIA 💬ለአስተያየትዎ📩👇    @ETHFACTADS_BOT
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🤔 ይህንን ያውቁ ኖሯልበቅርቡ በ2018 በውጪው አለም  በተደረገ ጥናት መሰረት ፈተና አውጪዎች እጅግ በጣም ከባድ ነው ብለው የሚያስቡትን ጥያቄ ምርጫ በሚሆንበት ጊዜ መልሱን ለማስቀመጥ የሚመርጡት ፊደል አብዛኛውን ጊዜ "C" ነው ሲል ጥናቱን አስቀምጧል! 🚨𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄✨👇        @FACT_ETHIOPIA        @FACT_ETHIOPIA 💬ለአስተያየትዎ📩👇    @ETHFACTADS_BOT
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ክረምቱን በምን እያሳለፉ ነው? መፅሀፍትን ከየት ላግኝ ብለው ተጨንቀዋል...ይሄን መሰረት በማድረግ የተለያዩ መፅሐፍትን በpdf የሚያዘጋጅ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ! ቀኖትን እያሳመረ ማታዎትን እያደመቀ ምርጥ ምርጥ መፅሐፎች ይጋብዛችዋል። ✍️ብርታትን የሚሆንዎትን አነቃቂ መልዕክቶችም ያገኙበታል😊 እመኑኝ100%ትወዱታላቹ! 👇👇 https://t.me/+UTao8eLcvS_LFaXp https://t.me/+UTao8eLcvS_LFaXp https://t.me/+UTao8eLcvS_LFaXp 👆👆
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🤔 ይህንን ያውቁ ኖሯል ሰዎች ሻወር ሲወስዱ የበለጠ የፈጠራ አቅም አላቸው! ሞቅ ያለ ሻወር ስንወስድ፣ የበለጠ የሀሳብ ፈጣሪ እንድንሆን የሚያደርገን የዶፓሚን ፍሰት ይጨምራል። በተጨማሪም 72% ያህል ሰዎች አዲስ ሀሳብ የሚመጣላቸው ሻወር በመውሰድ ላይ እያሉ ነው! 🚨𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄✨👇        @FACT_ETHIOPIA        @FACT_ETHIOPIA 💬ለአስተያየትዎ📩👇    @ETHFACTADS_BOT
نمایش همه...
🧑 ዳግማዊ ታምራት 🎶 (ይሆን እንዴ) 🎶 🔥 New Ethiopian Music 🔥 😊የታምራት ደስታ ልጅ❤️
نمایش همه...
አንዲት ሴት ወይዘሮ በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣ ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማኖሪያ እባክዎ ያንሱ ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ‹‹ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ›› ቢላቸውም ‹‹ሂድ ንገር›› አሉት፡፡ ሂዶ ሲነግረው አለቅየው መጥቶ "ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ?" ብሎ ቢነግራቸው ‹‹አላነሳም›› በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡ በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና ‹‹ይህን ሻንጣ ያንሱ›› ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም ‹‹ለምን?›› ሲላቸው ‹‹ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ፡፡ እኔ የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ ‹‹ለምን›› ብሎ የጠየቀኝ ባለመኖሩ ነበር፡፡ አንተ ‹‹ #ለምን ?›› ስላልከኝ አመሰግንናለሁ፡፡ በመሠረቱ ግን ሻንጣው የእኔ #አይደለም ሲሉት በመደነቅ ይቅርታ ጠየቃቸው፡፡ ✍አብዛኞቻችን በሰዎች ላይ በደፈናው እንፈርዳለን፡፡ ነገር ግን ሁሌም በደፈናው ከመፍረዳችን በፊት "ለምን?" ብሎ መጠየቅም እውቀት ነው፡ @viberealfeel join & share🍂
نمایش همه...
..ዛሬ እንደ ድንገት ስምሽን ጓደኞቼ አነሱ የረሳውሽ መስሎኝ ነበር :: ያኔ ያሳለፍናቸውን ጊዜያት አስታውሰው በትዝታ ወደ ኃላ ወሰዱኝ እንባ የተቀላቀለው ሳቅ ስስቅ አይተው..... አሁንም ትወዳታለህ አይደል አሉኝ እኔንጃ ብዬ መለስኩላቸው!😔 @viberealfeel 🍂
نمایش همه...
◇ የጠላው ባንኮኒ ◇ ባንኮኒ አናት ላይ ውስኪ ተዘቅዝቆ ሲቀዳ አይቼ እኔም ለጠላዬ ለክብሩ ጓጉቼ ዘቅዝቄ ሰቀልኩት ጓዳዬ ገብቼ ሲመሽ ወደ ማታ ብርጭቆ ደቅኜ ጠላዬን ብቀዳው ዝቃጭ ሙሉ አተላ ብርጭቆዬን ሞላው 😂 @viberealfeel 🍂
نمایش همه...
የስው ልጅ ተሰባሪ ነው። ዛሬን ቆመን ስንሄድ ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም። ስለዚህ ባለን ግዜ መልካም ነገሮችን እናድርግ። ጥሩ ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነውና @viberealfeel 🍂
نمایش همه...