cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ruki Halal Tarikoch

አርሂቡ🙏 ይህ ሀላል የሆኑ ምርጥ ምርጥ ታሪኮች አስፈላጊ ቂሷዎች😍😍😍 😍😍😍 እና ሌሎችም 😘😘😍😍 Leave kemaletwo befit @muhabayeeeee or @Resullii #share @Ruki halal tarik

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
319
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
Photo unavailable
#ክብር_ለሴት_ልጅ❗ . 1. ባል በሚስቱ ላይ ከወሰለተ ቅጣቱ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ መወገር ነው፡፡ 2. 2ኛ ሚስት አግብቶ እኩል ካላስተዳደር የትንሳኤ ቀን ወደ ጎን ተጣሞ ይቀሰቀሳል፡፡ 3.ጥሎሽ ይህን ያህል እሠጣታለሁ ብሎ ቃል ገብቶ ካልሠጠ እሱ ሌባ ነው፡፡ 4. የፈታት አንደሆነ ከሠጣት ነገር ዉስጥ አንዳችም ነገር መውሰድ የለበትም፡፡ አሳፋሪ ነው አትውሰዱ ይላል ቁርኣን፡፡ 5. የዉርስ መብቷን የማይሠጣት ከሆነ የአላህን ድንበር ተላለፈ፡፡ የአላህን ድንበር የሚተላለፍ ራሱን ምንኛ በደለ!፡፡ 6. ሴትን ልጅ በመምታት ይሁን በሌላ ነገር ያዋረዳትና ዝቅ ያደረጋት እሱ የተዋረደ ነው፡፡ 7. ከአራትወር በላይ ጥሏት የጠፋ እንደሆነ የመለያየት መብት አላት፡፡ 8. እንደ እናቱ ሊያያት አይገባም፤ ጀርባውን መስጠትና ፍራሹን መለየትም የለበትም፡፡ 9. ‹አልቀርብሽም አንቺ ለኔ እንደ እናቴ ነሽ› ካላት በኋላ ቃሉን ማጠፍ ከሳበ ለቅጣቱ ስልሳ ቀናትን መፆም ይኖርበታል፡፡ 10. የጠላት እንደሆነም ይታገስ፡፡ በጠሉት ነገር ዉስጥ ብዙ መልካም ነገር ሊኖር ይችላልና ይላል ቁርአን ፡፡ 11. አንደኛውን ባህሪዋን ቢጠላ ሌላውን ይውደድላት፡፡ ሰው ሆኖ ሙሉ የለምና፡፡ 12. የፈታት እንደሆነም መልካምነቷን አይርሳ፡፡ ትዝታ አያረጅም፡፡ ምንም እንኳ የሆነ ጊዜ ጥሩ ትንፋሽ ተለዋውጠዋልና፡፡ 13. በፍቺ ከተለያዩ ልጆቿን አይከልክላት፡፡ ቀለባቸውንም በትክክል ይስጣት ፡፡ 14. ሴት ልጅ በሀብት ንብረቷ ሙሉ ባለመብት ናት፡፡ መፀወተች፣ ነገደችበት መብቷ ነው፡፡ በሷ ገንዘብ ባሏ አያገባውም፡፡ 15. ድንበር ያለፈባት ሰው በተመሳሳይ መልኩ መቀጣት ይኖርበታል፡፡ 16. ባሏን የምትታዘዘው በመልካም ነገር ያዘዛት እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ ፈጣሪን በማመፅ ፍጡርን መታዘዝ የለም፡፡ 17. ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) የበኑ ቀይኑቃዕ ጎሣዎች ላይ የዘመቱት በሴት ልጅ ክብር ምክንያት ነው፡፡ 18. ከሷ መከላከል የመስዋእትነት ደረጃ አለው፡፡ 19. ኸሊፋ አል-ሙዕተሲም ዐሙሪያ ድረስ ጦራቸውን ያዘመቱት ስለሷ መነካት እልህ ብለህ ነው፡፡ (ይህን ታሪክ ፈልጋችሁ አንብቡ፡፡) 20. በዉሸት በዝሙት የወነጀላት የሰማኒያ ጅራፍ ቅጣት ይጠብቀዋል፡፡ 21. እሷን ማስተማር ግዴታ ነው፡፡ በመልካም ሁኔታ ማሳድግ የጀነት መግቢያ መንገድ ነው፡፡ 22. ከእናቶች እግር ሥር አትነሱ፡፡ ጀነት በእግራቸው ሥር ነውና፡፡ 23. እናት ከአባት በሦስት ደረጃዎች የበለጠች ናት፡፡ ሸይኽ አል-ዐሪፊ እንደፃፉት… ራሳችሁ በድላችሁ፣ መብቶቻቸውን ሰርቃችሁ እስልምና ሴቶችን ይበድላል አትበሉ። ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን! ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗     ⭐️ @Halal_Fonqaa ⭐️     ⭐️ @Halal_Fonqaa ⭐️ ╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝
نمایش همه...
ፌስቡክ የለም፣ ቲክቶክ የለም ቲውተር የለም ፣ኢንስታግራም የለም ✨ግን ለቢሊየን በላይ ተከታዮች አሉት .... 💔የኛ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም! @betbebk @betbebk
نمایش همه...
Photo unavailable
Photo unavailable
01:23
Video unavailable
ሱብሀነላህ🥰 መሀሪ የሆነ ጌታ ነው እኮ ያለን @strong_iman
نمایش همه...
Photo unavailable
🌹ዲያስፖራዋ ፍቅሬ ❤️ አዲስ ልቦለድ ተጀምሯል...🥰 ታሪኩን ከስር OPEN የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇👇
نمایش همه...
❤️ ዲያስፖራዋ ፍቅሬ ❤️
📥 OPEN 📥
አሰላም አለይኩም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ያው ታሪኩን እያዘገየው ነው የላኩት አፍወን በታሪኩ ላይ ለነበራችሁ አስተያየት@muhabayeeee ላይ ያድርሱን እናመሰግናለን Ruqi ነበርኩ🙏🙏🙏
نمایش همه...
#ዩስራና ፀሀፊ :-Ruqi 😍 የመጨረሻው ክፍል😍 አፈቅርሻለሁ አለ እኔም ዝም ማለት አልፈለኩም ረዩ እኔም በጣም አፈቅርሀለው አልኩት ዘሎ ቢጠመጠምብኝ ደስ ባለው ግን ኒካ የለንም ድግሱ በሚገርም ሁኔታ ፏ ብሎ አለቀ ወደ ማታ አካባቢ ረያንን ሸኘነውና እኔና ኢሉም ነጁም በጣም ነው የደከመን ዛሬ እኛ ቤት ሊያድሩ ተስማምተናል እየፈራሁ ረያን ስላለኝ ነገርና ስለመለስኩለት መልስ ነገርኳቸው በጣም ደስ ብሏቸዋል ከዛም እማዬ ጠራችንና እኔ ምልሽ ዩስሪ ይሄ ረያን ምንሽ ነው ሰረቅ እያለ ያይሻል አለች ፈገግ እያለች ከዛም እኔም ኧረ እማዬ ምኔም አይደለም እንደወንድሜ ነው የማየው አልኳት እሷም አይ እሱን እንኳን ተይው እኛም በወጣትነታችን አልፈንበታል አለች እነ ነጁም የኔን መደንገጥ አይተው ከት ብለው ሳቁ 😍 ከአመታት በኋላ 😍 ረያን እንደ እድል ሆኖ ውጤት ሳይመጣለት ቀርቷል እኔ ደግሞ አሁን ማርኬቲንግ ቢዝነስ የሁለተኛ አመት ተማሪ ነኝ ያው ውጤት አልቀረም ግን የግል ኮሌጅ መማር ፈልጌ ነው ነጁ ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሜድካል እየተማረች ነው ኢሉ ደግሞ አላህ ሲረዳት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ናት ለእረፍቷ ለእረፍቷ እየመጣች ትጠይቀናለች አላህ ሲፈቅድም ሂክማና አሚር ተጋብተዋል የኔና የረያንም ፍቅር ግልፅ ወጥቷል ለመጋባት አንድ ወር ብቻ ነው የቀረን ነጁም መጥታለች ኢሉም አለች ጉድጉዱ በዝቷል ቀናቶች እየተተካኩ ለሰርጌ ሁለት ቀን ብቻ ቀርቷል ጓጉቻለውም ፈርቻለውም እኔና ኢልሀም ቤት ነበርን ከዛም ነጁ መጥታች ሶስታችን ምንም አይነት ስራ አንሰራም ሌሎቹ እየለፉ ነው እያወራን እያለ ረያን ደወለ እኔም ላነሳው ስል ኢሉ አይ ሙሽሪት እንዳታነሺ ብላ አስተውችኝ የጎዳደሉንን እየሞላን የሰርጌ ቀን ደረሰ ነጃት በጠዋቱ ነሺዳ ከፍታ አሟሙቃዋለች እኛም አሪፍ ሜካፕ ተሰርተን ፏ ብለናል ብዙ ጓደኞቻችን ተሰብስበዋል እነ ረያን ገና አልመጡም ነጃት ግጥም ማለት ጀመረች 👏👏👏👏👏👏👏👏 ኧረ አላህ ኧረ አላህ ጀሊሉ ቁድራህ ዩስሪዬን መረጥካት የረያን አርገህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሞቅ ብሏል ሙሽራው መጣ ከዛም ፕሮግራሙ እንዳለቀ ሁላችንም ወደነ ረያን ቤተሰብ ጋር ሄድን እስከ ምሽቱ አራት ሰአት ሰርጉ ፏ ብሎ ተጠናቀቀ :-ኢልሀም የዩስሪ ሰርግ አሪፍ ሆኖ አልቋል አልሃምዱሊላህ ወደ ኋላ መለስ አርጌ የነበረውን ሳስበው ይገርማል በቅርቡ የኔም ሰርግ ነው ኢንሻ አላህ ከዶክተሩ ሀቢብ ጋር 😜😜😜 ያሳካልሽ በሉኝ ❤ተፈፀመ❤
نمایش همه...