cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አሊ ዳእዋ-Ali Da'wah️ ️

📗[አል-ፋቲሐህ 1፤] በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ 📗[ሱረቱ አል-ዐንከቡት29፤46] መልካም በኾነችው ክርክር እንጂ አትከራከሩ። ማንኛውም አስተያየት ካላቹ በ @AliDawah4Bot አስቀምጡልን። ዩትዩብ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ http://youtube.com/@Ali_Dawah4

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
531
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢንሻአላህ እሁድ 1:00 ላይ ይደለታል
نمایش همه...
ይህ ቻናል ሊደለት ስለሆነ ምትፈልጉት መረጃ ካለ ወደ ራሳቹ Forward አድርጉ
نمایش همه...
ከፋኝ🥺
نمایش همه...
نمایش همه...

Real-time meetings by Google. Using your browser, share your video, desktop, and presentations with teammates and customers.

Photo unavailableShow in Telegram
ከምሽቱ 4 ሰዓት ተኩል ላይ ልዩ መርሓ ግብር አለን። ሁሉም ቦታ ሼር አርጉት! ሰዓቱ ሲደርስ በዚህ ሊንክ ጎራ ይበሉ፦ https://meet.google.com/ftp-ncjy-wzq
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ አንድ ነው!
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ አንድ ነው!
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ አንድ ነው!
አጅር ፈላጊ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 5፥2 በበጎ ነገር እና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ አሠላሙ ዐለይኩም ያ ሙሥሊሙን ወሙሥሊማት! እንደሚታወቀው ከቤት የሚባረሩ ሠለምቴዎችን ለስድስት ወር ያክል ጊዜያዊ መቆያ ለቤት ክራይ፣ ለቀለብ እና ለትራንስፓርት የሚሆን ወጪ ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር እና አሜሪካ መቀመጫ ያደረገው የጥሪያችን ጀመዓህ በአጋርነት ሆነው በአሳብ፣ በጉልበት እና በንዋይ እየሠሩ ይገኛል። ያ ከመሆኑ ጋር እነዚህ ከቤት የሚባረሩት ሠለምቴዎች እራሳቸውን እንዲችሉ ለመቋቋሚያ አንዳንድ ሰዎች እነርሱን(ሠለምቴዎች) መርዳት ጀምረዋል፥ ሙሥሊም ወንድሞች እና እኅቶች ሆይ! እነዚህን ሠለምቴዎች መደበኛ ሥራ ለድርጅት ወይም ለተቋም መቅጠር እና ማስቀጠር የምትችሉ እና በቀጥታ ሠለምቴዎችን አግኝታችሁ እራሳቸውን እንዲችሉ የዘካህ ገንዘብ መስጠት የምትፈልጉ አዲስ አበባ መሬት"ground" ላይ ያሉትን ወንድሞች በቴሌ ግራም አናግሩ፦ 1. ወንድም ዐብዱ ራሕማን https://t.me/Abi_Abik 2. ወንድም አቡ ኑዓይም https://t.me/arhmanu 3. ወንድም ልጅ ነጃ https://t.me/hubi1aqsua2 በተሻለ አቅም በየግሩፑ፣ በየፔጁ፣ በቤታችሁ እና በየኮሜንት መስጫ ሥር ሼር አድርጉት! አሏህ ኸይር ሥራችሁ በኢኽላስ ይቀበላችሁ።
نمایش همه...
Abi Hoff

Abi is always Abi!! ☺