ግጥም
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
نمایش بیشتر4 819
مشترکین
+324 ساعت
+557 روز
+23030 روز
آرشیو پست ها
4 821
#ዝቅታ_መረጠ
ለከርሱ እያደረ ለሆዱ እያደላ
ለኩርማን እንጀራ አንጀት ለማይሞላ
ስንቱ ብኩርናውን በዳቦ እየሸጠ
እውነትን በሀሰት ቀን በቀን ለወጠ
ከአንጀት ጠብ ላይል ጠግቦ ላያገሳ
የሰው ልጅ ለሆዱ ከክብሩ ተነሳ!!!
በውሸት በሀሰት እየመሰከረ
ህሊናውን ሸጦ ለከርሱ እያደረ
ከተሰጠው ክብር ዝቅታ መረጠ
በማይጠቅም ዳቦ ብኩርናውን ሸጠ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
•sᴛᴜᴄᴋ ɪɴ ᴀ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡʜᴇʀᴇ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴊᴜsᴛ ᴀ ǫᴜᴏᴛᴇ ᴀɴᴅ ʟʏɪɴɢ ɪs ᴛʜᴇ ɴᴇᴡ ᴛʀᴜᴛʜ°•🚬
https://t.me/OFFICIAL_YANET
4 821
#ውድ_ነው_ሴትነት ❤
የሰው ልጅ መዳኛ ገነት መመለሻ
ለአዳም እንባ ፍሰት የፀሎት መካሻ
ክብር ያለው ምስጢር የተሰጠ ገዝፎ
የፍዳን ደብዳቤ ጨለማውን ገፎ
ውድ ነው ሴትነት እህቴ አታርክሽው
ይልቅ ጸጋነቱን በክብር ልበሽው!!!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
የብዙ ቀን እንባ የብዙ ህዝብ ለቅሶ
የተሰማ ለታ ከአምላክ ዙፋን ደርሶ
ተበዳይ ሲጽናና በዳይ ወየውለት
በሰፈረው ቁና እጥፍ ሲሆንለት
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
#ዓለምህን_ስራ
ገለል በል ለብቻህ እራቅ ከሰው መንጋ
የእራስ ዓለም ፍጠር ሰላምን ፍለጋ
ሰዎች በበዙበት ፍቅር ከነጠፈ
አንዱ ላንዱ ድካም ቆሞ ካልደገፈ
ተገለል ከመንጋው ዓለምህን ስራ
በጫጫታ መኻል ላይሰሙህ አታውራ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
https://t.me/joinchat/7PCM19EqoWY0YTc0
ዉድ ቤተሰቦቻችን ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ጋብዙ።
ከዚህ የበለጠ ጥሩ ጥሩ የሆኑ ጥበባዊ ስራዎችን እንድናቀርብ ሊንኩን #share አድርጉ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
4 821
#የድሃ_እንባ_ይፍሰስ
ጨቋኝ ተሸኝቶ ጨቋኝ ከተተካ
አልበላም አልጠጣም በግፍ የተቦካ
የሚል ሰው ከጠፋ እውነተኛ ዳኛ
እስከመቼ ድረስ አንግሠን ቀማኛ
የሰማዩ ንጉሥ በምድር ካልተፈራ
የድሃ እንባ ይፍሰስ አምላኩን ይጣራ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
ህልም አየሁ አትበሉ ቅዠት ነው ዘንድሮ
መች ያስተኛልና የእኛ ዘመን ኑሮ።
ለማለም የሚሆን እንቅልፍ ሳይኖራችሁ
ህልም ፍቱ አትበሉ ይልቅ ልምከራችሁ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
#ሳቅሽ_ውርሴ
የማሽላን ፀባይ ወረስኩኝ ዘንድሮ
እያረሩ መሳቅ በውስጥ እንጉርጉሮ
ከላይ እስቃለሁ ከውስጥ እየነደድኩ
በፈንድሻ ዘዴ እኔስ ስንቱን አለፍኩ!!!
ተቃጥሎ መሳቅን አስተምረሽኛል
ማሽላ ወዳጄ ሳቅሽ ውርሴ ሆኗል
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
ምሽቱ ፀጥ ሲል አረፍ ሲል ጎኔ
ድምፅሽ በሹክሹክታ ይመጣል ወደኔ
ለብቻዬ ስሆን ሲከፋኝ ታውቂያለሽ
ፍቅሬ በዚህ ሰዓት ታስፈልጊኛለሽ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 821
Repost from One point .
➜ታላቅነት የሚፀነሰው መፃህፍትን በማንበብ፣ ሰዎችን በማማከርና ልምድ በመውሰድ ሲሆን ታላቅነት የሚወለደው ግን ራስን በማድመጥ ነው።
✨ የቱ ጋር እንዳለህና ወዴት መሄድ እንደምትፈልግ፤ እስካሁን ምን እንዳሳካህና ወደፊት ምን መጨበጥ እንደምትፈልግ ልታውቅ የምትችለው ጊዜ ወስደህ ራስህን ካደመጥክ ብቻ ነው። ለራስህ ጊዜ ስጥ ወዳጄ!
https://t.me/Ethiopia1point
4 821
#አድዋ
የጥቁር ህዝቦች ኩራት
የነፃነት ተምሳሌት
የማንነት ኩራታችን
የጀግንነት እርስታችን
አድዋ ነው መለያችን
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
