fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ግጥም

ግጥም

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

نمایش بیشتر
5 633
مشترکین
+1024 ساعت
+187 روز
+12730 روز
آرشیو پست ها
#ውሻ_ነበር_ያልሽኝ? ቃል ኪዳን ጠብቄ ለእምነቴ መኖሬን፣ ከራሴ ሰስቼ ላንች መታመኔን፣ ስትመሰክሪልኝ......! አቻ በሌላቸው በሁለት ቃላቶች፣ ስሜን ከፍ  አ'ረግሽው ውሻ ብለሽ ጠርተሽ። ላንች ውሻ ማለት ስድብ ቢመስልሽም፣ ማክበር እንደሆነ ፈፅሞ አልገባሽም። አዎ እኔ ውሻ ነኝ........! ጊዜ አይቼ ምቀርብ ድመት አይደለሁም፣ ለመጣ ለሄደው ጅራቴን አልቆላም። ቀዘቀዘ ብዬ ቤቴን አልቀይርም፣ ሲሰጡኝ ወድጄ ሲነሱኝ አልጠላም። አዎ እኔ ውሻ ነኝ...........።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ሀዘኑ_መች_ጠፋ!!! ማልቀስ አምሮኝ ነበር እንባ ከየት መጥቶ ሐዘን በልቤ ውስጥ ተርፎ ተከማችቶ ከዚህ ሁሉ ሀዘን በዝቶ ከተረፈው አንዲት ጠብታ እንባ ይቸግረዋል ሰው እባክህ እንባዬ መንታ ሆነህ ፍሰስ የታመቀው ውስጤ በጥቂት ይተንፍስ ሀዘኑ መች ጠፋ ከልባችን ጓዳ የራቀን ዘንድሮ እንባችን ነው ባዳ         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ     ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ

በሔድክበት መንገድ አይኔን ጣል አድርጌ   በትዝታ መርከብ በሀሳብ ቀዝፌ አተን እያሰብኩኝ ጉጬን ተደግፌ እየጠበኩህ ነው         ትዛለህ ? ትተኸኝ ስትሔድ      እዳትከተይኝ ደግመሽ እዳትመጪ በሔድኩበት መንገድ       ብለኸኝ ስትሔድ ስላስጠነከከኝ እዳልከተልህ አሳስቶኝ እኳን ዞሬም እዳላይህ    ቃልህን አክብሬ አልተከተልኩህም    ባለህበት ቦታ ፍፁም አልመጣሁም     ነገር ግን  እጠብቅሀለሁ አለሁኝ እዛው  ነኝ  እጠብቅሀለሁ ሳልሆን እራስ ወዳድ ምናልባት ከመጣህ በሔድክበት መንገድ አይኔን ጣል አድርጌ   በትዝታ መርከብ በሀሳብ ቀዝፌ አተን እያሰብኩኝ ጉጬን ተደግፌ እጠብቅሀለሁ   በትዝታ መርከብ በሀሳብ ቀዝፌ እየጠበኩህ ነው ጉጬን ተደግፌ         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#አንድ_እንባ_ለሁለት_ስሜት ለሀዘን ለደስታ የእንባ ቋጠሮ ሲፈታ ከሁለት አይኖች ለሁለት ስሜት ለማዘን ወይ ለመደሰት በሳቅ ታጅቦ ወይም በለቅሶ በመንታ ጉንጮች ቁልቁል ፈስሶ ለመለያየት ለመገናኘት ብሶት ለመግለጽ ወይ ደስታ በሁለት ስሜት የሚምታታ እንባ አንድ ነው ግን ሁለት ስሜት በሀዘንም በደስታም " ና " ብለው የሚጠሩት።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ    ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ

#እንዴት_ይሆን_ፍርድሽ? ጥቂት ታገሽ ሆዴ መንገዱን አሳብረሽ ማዶ ማዶ እያየሽ ብቻ ተስፋ አትቁረጭ ቁጭብለሽ ጠብቂኝ እንዳትሄጅ ተናደሽ እርሜን አረፈድኩኝ አንድ መሪ መ'ቶ መንገድ ተዘጋግቶ ወደዚ ሂድ ሲሉት ወደዛ ተመለስ ህዝቤ ተሰላችቶ ተስፋ ቆርጦ ሳለ እኔ ግን የኔ ማር ካንቺ ተቃጥሬ እንዴት እቀራለው ልሂድ ብዬ በግሬ እየመጣሁኝ ነው ፍቅርሽ ጉልበት ሆኖኝ ለመድረስ አንቺጋ አይንሽን ካላየሁ ነብሴም እረፍት የላት መንፈንፈሴም አትረጋ አይዞሽ የኔ ቆንጆ አልቀርም አልቀርም ጥቂት እንደሮጥኩኝ ቁሙ ባላቹበት ተብለን ብንቆምም ልቤ እየሮጠች ነው በፍፁም አታርፍም አቤት ክፉ ጊዜ አይ የቀን ጎዶሎ ባልጠበቅነው መንገድ ባላሰብነው ውሎ ደውዬ እንዳልነግርሽ ተዘግቷል ኔትዎርኩ አልበር እንዳሞራ ለዚህ አልታደልኩ አወይ የኔ ፍቅር ለጠባቂ ሴኮንድ ከሰአት በላይ ነው ይህንን አውቃለው ደቂቃ ዘግይተሽ በቀናት አስልቼም ተቆጥቼሻለው ብቻ የኔ አበባ ምን አሰበ ይሆን ምን ወሰነ ልብሽ ? ለጠዋት ቀጠሮ ማታም ሳልደርስልሽ በቃሽ የኔ ነገር ? ጠላሺኝ ወዳጄ እንዴት ይሆን ፍርድሽ ለቀረሁ ታግጄ ???         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#መልክአ_ሕይወት ቧልትን ከፈገግታ ሳቅን ከፌዝ ጋራ ባንድ ላይ ቀይጠን፥ አቅልመን በጥብጠን በሐዘን ባሕር ላይ ፥ ብናንቆረቁርም ባሕሩ ሰፊ ነው፤ መልኩን አይቀይርም::         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍ በእውቀቱ ስዩም

FRESH mek money በጥሩ ገንዘብ ማድረግ መንገድ ይፈልጋሉ? እዚህ በአጭር ጊዜ የሚሰጡ ምክሮች, ማስተላለፊያዎች እና ፍላጎቶች ናቸው። ቅድሚያ፡ ዕቅድ, ትኩረት, ስራ እና ተመን ከፍ ማድረግ!
FRESH mek money በጥሩ ገንዘብ ማድረግ መንገድ ይፈልጋሉ? እዚህ በአጭር ጊዜ የሚሰጡ ምክሮች, ማስተላለፊያዎች እና ፍላጎቶች ናቸው። ቅድሚያ፡ ዕቅድ, ትኩረት, ስራ እና ተመን ከፍ ማድረግ! 🔥 እንዴት ገንዘብ መፍጠር ትችላለህ? 💰 መነሻ 🚀 #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

የአደይ ድራማን ማግኘት ተስፋ ይቆምበታል? ሙሉ ክፍልና በጥራት የተሞሉ አዲስ እና ተወዳጅ አደይ ድራማዎች በዚህ ቻናል ብቻ! አዲስ ክፍሎችን ፈጣን በፈጣን በቴሌግራም በመመልከት ይችላሉ። አትሳኑ፣ አ
የአደይ ድራማን ማግኘት ተስፋ ይቆምበታል? ሙሉ ክፍልና በጥራት የተሞሉ አዲስ እና ተወዳጅ አደይ ድራማዎች በዚህ ቻናል ብቻ! አዲስ ክፍሎችን ፈጣን በፈጣን በቴሌግራም በመመልከት ይችላሉ። አትሳኑ፣ አሁኑኑ ይቀላቀሉ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

“1 ቀን ያህል ፈቃድ ያለው ነገር አለ? እኔ የገና አውቅልኝ፣ 00 ብር እንዴት ነው? መረዳት የምትፈልጉት አሁን አልቅሱ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.
“1 ቀን ያህል ፈቃድ ያለው ነገር አለ? እኔ የገና አውቅልኝ፣ 00 ብር እንዴት ነው? መረዳት የምትፈልጉት አሁን አልቅሱ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.

2018 የመግቢያ ፈተና ተሰፍተው? አንዴ የሚሰጥ የእሳት ፈተና ነው! ሰዓት ማጣት አትፈልጉ፡ መደበኛ የትምህርት ፕሮግራሞች፣ አስተማማኝ የፈተና ቅጅዎች፣ እና ድሆነታችሁን የሚቀድሙ መቻል በዚህ ላይ
2018 የመግቢያ ፈተና ተሰፍተው? አንዴ የሚሰጥ የእሳት ፈተና ነው! ሰዓት ማጣት አትፈልጉ፡ መደበኛ የትምህርት ፕሮግራሞች፣ አስተማማኝ የፈተና ቅጅዎች፣ እና ድሆነታችሁን የሚቀድሙ መቻል በዚህ ላይ ጠቃሚ ነዋ! አሁኑኑ ተመዝገቡ፣ ፈተናዎን ከጀመሩበት ይቅረቡ። #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

⚡️ Oroshop_seller_buyer በቀጥታ ያግኙ ⚡️ በዚህ ጣቢያ የዲጂታል አገልግሎቶች ሁሉ በቀላሉ እና በፍጥነት ይገኛሉ። ፍላጎት, መረጃ, እና ሙሉ እርዳታ - ከአንድ ቦታ በላይ ይሁን። 📲
⚡️ Oroshop_seller_buyer በቀጥታ ያግኙ ⚡️ በዚህ ጣቢያ የዲጂታል አገልግሎቶች ሁሉ በቀላሉ እና በፍጥነት ይገኛሉ። ፍላጎት, መረጃ, እና ሙሉ እርዳታ - ከአንድ ቦታ በላይ ይሁን። 📲 ምን ማድረግ እንደሚያስፈልግ ፣ የሚያስፈልግ እቃ፣ የተለያዩ አገልግሎቶች። ✔️ ፈጣን እና ቀላል መግኘት። ⏳ የህይወትዎን ቀን ለቀጥታ አድርጉ። 💡 ለሙሉ እይታ እና አግኝተው ለመሆን እዚህ ጫነው። 🚀 #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.

The Word Lab ቋንቋን እና አለምን በአስደናቂ የትምህርት ዕውቀት ያዩ። ቀላል ትምህርቶች, ምንጭ እና ጥንቃቄ ምክሮች፣ ትንሽ ማዕከላዊ ሐሳብ ያሉት ነገሮች ለመማር በግልፅ ሁኔታ ሁሉንም ይዘዋል
The Word Lab ቋንቋን እና አለምን በአስደናቂ የትምህርት ዕውቀት ያዩ። ቀላል ትምህርቶች, ምንጭ እና ጥንቃቄ ምክሮች፣ ትንሽ ማዕከላዊ ሐሳብ ያሉት ነገሮች ለመማር በግልፅ ሁኔታ ሁሉንም ይዘዋል። 🤓 ትንሽ ቀውስ፣ ማጠቃለያ፣ አስፈላጊ ቃላት፣ እና ማሰተኛ አሰሳ — ለቋንቋው ፍላጎት እርስዎን በማቀናበር ይጠቅመዋል። በእርግጥ ለመጀመር ዛሬ የትምህርት አሰሳ እንደት ነው? 📚 ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይጎብኙ ✨ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

#ፍቅር_አለቀሰ ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች አለፉ ፈለኩት ፈለኩት ድካም ሆነ ትርፉ አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ አየሁት አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት! ፍቅር አንተ ነህ ወይ? ብየ ብጠይቀው ምንም መልስ ሳይመልስ እንባ ተናነቀው ግራ ገባኝና ባግራሞት አየሁት ቆይ! ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ ታድያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው? ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን ያስለቀሰኝ ነገር ሆድ ሆዴን ያባሰው በኔ ስም መነገድ መች አቆመ ሰው አፈቀርኩሺ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስቴድ እሷም በኔ ሲጫወቱ የሀሰት ጨዋታ በኔ ሲባልጉ በኔ ስም ሲምታታ በውሼት አለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ እንደት አላነባ? ካልረባ ነገሩ! ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ አንገቱን ቢያስደፋው የሀሰት ጨዋታ! በፍቅር አስኪ አሁን መቀለድ ይብቃ!         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

🅴🆃🄼🄴🄶🄰 𝐆𝐮𝐢𝐝𝐞𝐬 እንዴት በክሪፕቶ እና ቴክኖሎጂ ዓለም ከሁሉ ቀድሞ ትሆናለህ? ስለትምህርትና አስተዋጽኦ፣ ምርጥ መረጃ፣ ፈጣን ዜና። ተከታተል፣ ተማር፣ ተሻሽል! 🚀 ምርጥ ጉ
🅴🆃🄼🄴🄶🄰 𝐆𝐮𝐢𝐝𝐞𝐬 እንዴት በክሪፕቶ እና ቴክኖሎጂ ዓለም ከሁሉ ቀድሞ ትሆናለህ? ስለትምህርትና አስተዋጽኦ፣ ምርጥ መረጃ፣ ፈጣን ዜና። ተከታተል፣ ተማር፣ ተሻሽል! 🚀 ምርጥ ጉዞ በፍጥነት እንደምታደርጉ እንደተለመደ ነገር ነው? 👀 ተቀላቀልና ተማር ✨ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳ
ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳሚ ቴክ ማህደሮች እዚህ ብቻ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ አዲስ ነጻ ተሞክሮችን በመጀመሪያ ለማግኘት! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ስታቲስቲክስ ዓለም ውስጥ የሚካሄዱ ቅርስ መረጃዎችን ፈጣን ልዩ አዲስ መረጃዎች ማንፀባረቅ ትፈልጋለህ? የ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች፣ አገልግሎት ራሳችሁን ይሻሉ! የተሟሟ መረጃ፣ ተለዋዋጭ መመሪያዎችና አ
ስታቲስቲክስ ዓለም ውስጥ የሚካሄዱ ቅርስ መረጃዎችን ፈጣን ልዩ አዲስ መረጃዎች ማንፀባረቅ ትፈልጋለህ? የ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች፣ አገልግሎት ራሳችሁን ይሻሉ! የተሟሟ መረጃ፣ ተለዋዋጭ መመሪያዎችና አስተዋይ ክህደትን አሁኑኑ ይያዙ – ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይጫኑ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

NGO jobs in Ethiopia ማንኛውንም ስራ በኢትዮጵያ በክልሉ ያሉ የማዕከላዊ እና በግል ድርጅቶች መካከል ለማግኘት ይፈልጋሉ? 🌍 ስራ አማካይነት, የአዳዲስ ቦታዎች ግንዛቤ, ቀላል ማውጣት —
NGO jobs in Ethiopia ማንኛውንም ስራ በኢትዮጵያ በክልሉ ያሉ የማዕከላዊ እና በግል ድርጅቶች መካከል ለማግኘት ይፈልጋሉ? 🌍 ስራ አማካይነት, የአዳዲስ ቦታዎች ግንዛቤ, ቀላል ማውጣት — ሁሉንም አንድ ቦታ ላይ ያገኙ! ✨ ወደ ቀጣይ ፍለጋ ይግቡ 📩 #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

Ես մեկ տարի անվճար ինտերնետ օգտագործեցի, ու ոչ ոք չհասկացավ ոնց եմ անում 👀 Բոլորը հարցնում են՝ իրո՞ք հնարավոր է սա Հայաստանո
Ես մեկ տարի անվճար ինտերնետ օգտագործեցի, ու ոչ ոք չհասկացավ ոնց եմ անում 👀 Բոլորը հարցնում են՝ իրո՞ք հնարավոր է սա Հայաստանում։ Բայց իրական գաղտնիքը իմ բլոգում է, որտեղ բացահայտում եմ ինչպես յուրաքանչյուրը կարող է փորձել: #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

#የሰው_የእውነት_ሀቁ ግዜ ባይጣደፍ ዘመን ባይገሰግስ ምን ነበር ለጥቂት ልጅነት ቢታገስ እድሜ በቀን ቀመር በዓመታት ሲሰላ የሰው የእውነት ሀቁ ልጅነት ነው ጥላ ክፋት ያልበረዘው ጭንቀት ያልከሰሰው ማስመሰል የራቀው እምነት ያልጎደለው ከሁላችን እድሜ አምላክ ቢመዝነው ልጅነት ብቻ ነው የእውነት የተኖረው። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ    ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ