fa
Feedback
Ethio-Kickoff

Ethio-Kickoff

رفتن به کانال در Telegram
3 523
مشترکین
+124 ساعت
-37 روز
-3630 روز
آرشیو پست ها
⭕️የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ባህር ዳር ከተማ 6' ሲሞን ፒተር | 79' 90+10' አደም አባስ 90+8' ናትናኤል ዳንኤል
+2
⭕️የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ባህር ዳር ከተማ 6' ሲሞን ፒተር | 79' 90+10' አደም አባስ 90+8' ናትናኤል ዳንኤል

photo content
+1

⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ተጠናቋል ➖️ምድረገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወደረው አራተኛ ክለብ ሆኗል!! ➖️አዳማ ከተማ በቀጣይ አመት በፕሪም
⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ተጠናቋል ➖️ምድረገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወደረው አራተኛ ክለብ ሆኗል!! ➖️አዳማ ከተማ በቀጣይ አመት በፕሪምየር ሊጕ ይቀጥላል ⭕️ሀዋሳ ከተማ 2-3 አዳማ ከተማ 20' ጌታነህ ከበደ | 9' 18' አህመድ ሁሴን 60' እስራኤል ስማያት | 24' ቢንያም አይተን --------- ⭕️ወልዋሎ አዲግራት ዩ.1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 12' ኮንኮኒ ሀፊዝ(ፍ) 34' ፍፁም ጥላሁን(ፍ) ⭕️ምድረ ገነት ሽረ 0-2 ሸገር ከተማ 64' ቢንያም ፍቅሩ 90+3' ይሳቅ ገብረእየሱስ

የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ወልዋሎ አዲግራት ዩ.1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 12' ኮንኮኒ ሀፊዝ(ፍ) 34' ፍፁም ጥላሁን(ፍ)
+4
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው ፍልሚያ ወልዋሎ አዲግራት ዩ.1  - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 12' ኮንኮኒ ሀፊዝ(ፍ)      34' ፍፁም ጥላሁን(ፍ)

ጉዞ ወደ ዛምቢያ ! የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመጨረሻው ማጣሪያ ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ በዛሬው እለት ወደ ዛምቢያ ለመጓዝ በአዲሰ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ይገኛል
+3
ጉዞ ወደ ዛምቢያ ! የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመጨረሻው ማጣሪያ  ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ በዛሬው እለት ወደ ዛምቢያ ለመጓዝ በአዲሰ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ይገኛል። ልዑክ ቡድናችን 2:55 ላይ በረራውን በመጀመር ከአራት ሰዓት በረራ በኋላ ንዶላ ከተማ እንደሚደርስ ይጠበቃል።

⭕️ተጠባቂው የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው የዛሬው ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት በተለያየ ስታድየም ይካሄዳሉ 1-ሽረ ምድረገነት ከ ሸገር ከተማ ( ወንጂ ሁለገብ
⭕️ተጠባቂው የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ የሚደረገው የዛሬው ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት በተለያየ ስታድየም ይካሄዳሉ 1-ሽረ ምድረገነት ከ ሸገር ከተማ ( ወንጂ ሁለገብ ስታዲየም) 2-ወልዋሎ አዲግራት ከ ቅ/ጊዮርጊስ (አዳማ ሳ/ቴ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ) 3- ሐዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ (አበበ ቢቂላ ስታዲየም) 🔲➖️🔲የጨዋታዎቹን ግምታዊ ውጤቶች ያስቀምጡ ?

⭕️ዓፄዎቹ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብርን በድል ፈፅመዋል ፋሲል ከነማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን 64' ታምራት ኢያሱ
⭕️ዓፄዎቹ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብርን በድል ፈፅመዋል ፋሲል ከነማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን 64' ታምራት ኢያሱ

⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
+3
⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን

#Kickoff# የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ - ኢትዮጵያ መድን
#Kickoff# የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ - ኢትዮጵያ መድን

የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ የቦታ እና የቀን ለውጥ ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ/ማ ቅዳሜ ሰኔ 27 አዲስ አበባ ላይ ሊያከናውን የነበረውን የ2018 የውድድር ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር እና የሊጉ የመ
የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ የቦታ እና የቀን  ለውጥ ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ/ማ ቅዳሜ ሰኔ 27 አዲስ አበባ ላይ ሊያከናውን የነበረውን የ2018 የውድድር ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር እና የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ በዝናብ ስጋት ምክንያት ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ለእሁድ ሰኔ 28/2018 ማዘዋወሩን ያሳውቃል

⭕️አንጋፋው አማካዮን መስዑድ መሐመድ ጫማ መስቀሉን ይፋ ካደረገ በኃላ ከክብር ከሜዳ የሸኘው እና ከሊጉ የወረደው ድሬደዋ የመጨረሻ ጨዋታውን አሸንፏል! ውጤት ድሬዳዋ ከተማ 2 - 1 አርባ ምንጭ ከተ
+4
⭕️አንጋፋው አማካዮን መስዑድ መሐመድ ጫማ መስቀሉን ይፋ ካደረገ በኃላ ከክብር ከሜዳ የሸኘው እና ከሊጉ የወረደው ድሬደዋ የመጨረሻ ጨዋታውን አሸንፏል! ውጤት ድሬዳዋ ከተማ 2 - 1 አርባ ምንጭ ከተማ 57' አስራት ቱንጆ 36' መሪሁን መስቀለ 82' አብዲሳ ጀማል

⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የጨዋታ የሙሉ ሰአት ውጤት መቐለ 70 እንደርታ 3-0 ነገሌ አርሲ 18' መሀሪ አምሀ 27' ብርሀኑ አዳሙ (ፍ) 59' ፍ
+3
⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የጨዋታ የሙሉ ሰአት ውጤት መቐለ 70 እንደርታ 3-0 ነገሌ አርሲ 18' መሀሪ አምሀ 27' ብርሀኑ አዳሙ (ፍ) 59' ፍሬዘር ካሳ

🏆🎤 ሲዳማ ቡናዎች ቻምፒዮን መሆናቸው ቀድሞ የታወቀበት ሳምንት - የዚህ ሳምንት ፕሪሚየር ሊጉን በተመለከተ ምላሾን Comments ላይ ያስቀምጡልን ? 👇 1.🔛 የ37ኛው ሳምንት የእርሶ ምርጥ
🏆🎤 ሲዳማ ቡናዎች ቻምፒዮን መሆናቸው ቀድሞ የታወቀበት ሳምንት - የዚህ ሳምንት ፕሪሚየር ሊጉን በተመለከተ ምላሾን Comments ላይ ያስቀምጡልን ? 👇 1.🔛 የ37ኛው ሳምንት የእርሶ ምርጥ ተጨዋች/ምርጥ ጎል ? 2.🔛 የ37ኛው ሳምንት ምርጥ ቡድን የሚሉት? 3🔛 የ37ኛው ሳምንት ምርጥ ጨዋታ በእርሶ እይታ ? 4.🔛 የ37ኛው ሳምንት የጨዋታ ሂደቱን የተቆጣጠረና ውጤታማ የነበረ አሰልጣኝ ? 5 🔛 የ37ኛው ሳምንት አወዛጋቢ ዳኝነትን እና በብቃት የተወጣች/የተወጣ አርቢትር (በየትኛው ጨዋታ) ? 6🔛የ37ኛው ሳምንት አስገራሚ ትዕይንት የሚሉት ? 👇 መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_kick 🔛ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

⭕️የ37ኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አጠቃላይ ውጤቶች
⭕️የ37ኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አጠቃላይ ውጤቶች

⭕️ሸገር ከተማ አሸንፏል የሙሉ ሰአት ውጤት ሸገር ከተማ 2 - 0 መቻል 21' ፍቅሩ አለማየሁ 31' ያሬድ መኮንን
⭕️ሸገር ከተማ አሸንፏል የሙሉ ሰአት ውጤት ሸገር ከተማ 2 - 0 መቻል 21' ፍቅሩ አለማየሁ 31' ያሬድ መኮንን

photo content

⭕️የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 ሀዋሳ ከተማ 34' ሀሰን ሁሴን | 61' ጌታነህ ከበደ
⭕️የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 ሀዋሳ ከተማ 34' ሀሰን ሁሴን | 61' ጌታነህ ከበደ

⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ሀዋሳ ከተማ 34' ሀሰን ሁሴን
+3
⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ሀዋሳ ከተማ 34' ሀሰን ሁሴን

⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማ 2 - 0 መቻል 21' ፍቅሩ አለማየሁ 31' ያሬድ መኮንን
+3
⭕️የመጀመሪያ አጋማሽ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማ 2 - 0 መቻል 21' ፍቅሩ አለማየሁ 31' ያሬድ መኮንን

🏆 የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን መሆናቸውን ያረጋጠጡት ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ይዘው ወጥተዋል! ባህርዳር ከተማ 0 - 1 ሲዳማ ቡና 29' ሀብታሙ ታደሰ
+3
🏆 የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን መሆናቸውን ያረጋጠጡት ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ይዘው ወጥተዋል! ባህርዳር ከተማ 0 - 1 ሲዳማ ቡና 29' ሀብታሙ ታደሰ