Mark Tech Info | Mark Technology Information
رفتن به کانال در Telegram
Buy ads: https://telega.io/c/MarkTechInfo ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @MarkTechInfoBot
نمایش بیشتر6 244
مشترکین
-724 ساعت
-577 روز
-36630 روز
آرشیو پست ها
በዚህ ስራ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር የሚያፍሱ ሰዎች አሉ፤ ይህም ስራው አዋጭመሆኑን ያሳያል። ነገር ግን ይህ ውጤት በነፃ የመጣ ሳይሆን ከፍተኛ ትዕግስት፣ ብዙ ድካም፣ መስዋዕትነት እና ረጅም ጊዜ ተከፍሎበት የተገኘ ነው። ብዙዎች ስራውን እንደ ቀልድ ወይም በቀላሉ እንደሚገኝ ገንዘብ አቅልለው ሊያዩት ይችላሉ፤ እውነታው ግን ስራው አድካሚ እና ብርታትን የሚጠይቅ ነው እናም በጣም የሚከፍል ነው
+1
https://t.me/Ethiopia_Online_Work_Bot?start=r09203235816
🗯ይህ ኤጀንሲ በቅን ኢትዮጲያውን ባለሀብቶች የተደራጀ የበጎ አድርጎት ድርጅት ነው !
🗯የዚህ ድርጅት አላማ በPromotion Express ማስታወቂያ ኢትዮጲያውንን ለመርዳት ነው ።
በተጨማሪም በምንዛሬ ኢትዮጲያ እንዳትቸገር ይረዳል።🔋
https://t.me/Ethiopia_Online_Work_Bot?start=r09203235816
🗯ድርጅታችን ገንዘቡን የሚያከፍፍለው በtelegram Platform ሲሆን ሰው ወደ ቦቱ በመጋበዝ ብቻ በትንሹ ከ 500$[50ሺ ETB] እስከ 1000$ [100ሺ ETB]💵💵💵💵
ማንኛውም ሰው መስራት ይችላል ።
🗯ገንዘቡን መቀበያ መንገድ በባንክ ሲሆን
አብረውንም - 🟪የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
- 🟨አቢሲኒያ ባንክ
- 🟦አዋሽ ባንክ
- 🏧 ቴሌ ብር
- 🟧ወጋገን ባንክ
- 🟫 ዳሽን ባንክ
🗯ከላይ ከተጠቀሱት በአንዱ ባንክ የሰበሰቡትን ገንዘብ ወጪ ማድረግ ይችላሉ ፡
https://t.me/Ethiopia_Online_Work_Bot?start=r09203235816
🎈መልካም እድል 🎊
Long live for ethiopia📯🇪🇹
https://t.me/MarkTechInfo
https://t.me/MarkTechInfo
https://t.me/MarkTechInfo
Profile ይሄንን photo አድርጉ ከዛም Daily task ከ ምሽቱ 3:30 በፊት ጨርሱ ለ 3 ሰዓት live ላይ መቀመጥ ከዛም 6000 point claim ማድረግ
በሰራችሁት ልክ ታገኛላችሁ እግዚአብሔርን እዉነት ነዉ በኋላ ታመሰግኑኛላችሁ ማየት ማመን ነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_hostPage?uid=3120469
ቃል በገባነው መሰረት ሙሉ አሰራሩን ለ እናንተ ብለን በከፈትነዉ በ YouTube channel ለቀናል
🤑🤑 ስራውን መስራት የምትፈልጉ🤑🤑
🛑 የሰራችሁትን በቴሌብር እንዲሁም በተለያዩ የሀገራችን ባንኮች ይከፍላል።
🛑 ምንም invest የምታደርጉት ገንዘብ አይኖርም ከናንተ የሚጠበቀው ታግሶ ወጥሮ መስራት ብቻ ነው ።
🛑 Application ማውረጃ ሊንክ 👇👇👇👇
Win big prizes in the game generous rewards await your participation!https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_hostPage?uid=3120469
🛑 invitation code 👉3120469
🌚 አሰራሩን ለመረዳት ከታች ያሉትን ቪድዮ ይመልከቱ 👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6_vzhijLsNo?si=ieCqiE2UlXNYSXg2
ቃል በገባነው መሰረት ሙሉ አሰራሩን ለ እናንተ ብለን በከፈትነዉ በ YouTube channel ለቀናል
🤑🤑 ስራውን መስራት የምትፈልጉ🤑🤑
🛑 የሰራችሁትን በቴሌብር እንዲሁም በተለያዩ የሀገራችን ባንኮች ይከፍላል።
🛑 ምንም invest የምታደርጉት ገንዘብ አይኖርም ከናንተ የሚጠበቀው ታግሶ ወጥሮ መስራት ብቻ ነው ።
🛑 Application ማውረጃ ሊንክ 👇👇👇👇
Win big prizes in the game generous rewards await your participation!https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_gamePage?uid=3120469&source=Wheel
🛑 invitation code 👉3120469
🌚 አሰራሩን ለመረዳት ከታች ያሉትን ቪድዮ ይመልከቱ 👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6_vzhijLsNo?si=ieCqiE2UlXNYSXg2
Hala New Update Available 🔥
Lucky Island (Game Center) is here — more fun, more rewards 💰🎮
✨ Claim up to 8,000 coins daily by activating G-VIP
💎 G-VIP Exclusive Benefits:
🎯 G-VIP Credit System
Earn credits from games — redeem exclusive items!
🏷 G-VIP Tag
Unlock your exclusive VIP identity after activation.
🎁 Activation Rewards
Activate any G-VIP level to instantly receive special decoration rewards.
🍀 Lucky Coins Bonus
Reach the required spending amount daily to claim extra coin rewards.
🛍 G-VIP Store
Redeem credits for decorations, gifts, and even physical rewards.
🎂 Birthday Gift
Contact support on your birthday to receive a special surprise gift.
💬 Exclusive Support
Enjoy priority customer support only for G-VIP users.
📲 Update now on the Play Store!!!
https://t.me/MarkTechInfo
ልምድ ያለዉ አስጠኚ ለልጆት ይፈልጋሉ ?
🧿 Part Time
💼 ለማስጠናት የምፈልገው የት/ት ደረጃ ከ KG-12 class
👩🎓 የእኔ የት/ት ደረጃ ፡ degree in pharmacy
🕵️♂️ ሰው ዋስትና/ተያዥ ማስያዝ የምችል
💳 መታወቂያ ማስያዝ የምችል
📍ማስጠናት የምትፈልጉበትን ቦታ አድራሻ ሀረር
Menschen and Aratenga, and other place
📞 ስልክ 0933294607
የማስጠኛ ሰዓት
⏳ ከ10:00 እስከ 11:00 ወይም ከ12:00 -1:00 ሰዓት
ሊያስተዋውቁ የፈለጉትን ማንኛውንም የሥራ እና ጨረታ ማስታወቂያ ፣ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ያሰቡትን እቃዎች ወይም ማንኛውም የቢዝነስ ማስታወቂያ በ @makadvertscontactcenter ላይ ይላኩ
ከ200 ብር ጀምሮ በቻናላችን ላይ Advert ያድርጉ
@makadverts | @AllMartDHS
Your trusted hub
Fast | Reliable |Accessible
Telegram
TikTok
Youtube
ቃል በገባነው መሰረት ሙሉ አሰራሩን ለ እናንተ ብለን በከፈትነዉ በ YouTube channel ለቀናል
🤑🤑 ስራውን መስራት የምትፈልጉ🤑🤑
🛑 የሰራችሁትን በቴሌብር እንዲሁም በተለያዩ የሀገራችን ባንኮች ይከፍላል።
🛑 ምንም invest የምታደርጉት ገንዘብ አይኖርም ከናንተ የሚጠበቀው ታግሶ ወጥሮ መስራት ብቻ ነው ።
🛑 Application ማውረጃ ሊንክ 👇👇👇👇
Win big prizes in the game generous rewards await your participation!https://h5.toptdcloud.com/h5/index.html#/share_gamePage?uid=3120469&source=Wheel
🛑 invitation code 👉3120469
🌚 አሰራሩን ለመረዳት ከታች ያሉትን ቪድዮ ይመልከቱ 👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6_vzhijLsNo?si=ieCqiE2UlXNYSXg2
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም''
''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን።
https://t.me/MarkTechInfo
" ስቅለት "
በክርስትና አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው።
ዕለቱ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን #በስግደት እና #በጾም የሚታሰብ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡
በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዓትና በስግደት ታከብረዋለች ፦
✝ ዓርብ ጠዋት
ዓርብ ጠዋት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በፍርድ አደባባይ መቆሙ ይታሰባል። የካህናት አለቆችና ሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት ፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት።
✝ በ3 ሰዓት
ጲላጦስ በወቅቱ በነበረው ሕዝብ ግፊት መሠረት ወንጀለኛውን በርባንን ከእስር አስፈትቶ በምትኩ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠበት፤ አካሉ እስኪያልቅም 6,666 የገረፉት ከሊቶስጥራ - ቀራኒዮ እርጥብ መስቀል አሸክመው የወሰዱበት ነው።
✝ በ6 ሰዓት
ኢየሱስ ክርስቶስን እጆቹን እና እግሮቹን ቸንክረው በቀራንዮ ጎልጎታ ተራራ በ2 ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው።
✝ በ9 ሰዓት
በእምነቱ አስተምሮ ይህ ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው በባሕርይ ሥልጣኑ የለየበት ወደ ሲዖል ወርዶም የታሠሩትን ሁሉ ያስፈታበት ነው።
✝ 11 ሰዓት
ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብር እና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር የቀበሩበት ነው።
https://t.me/MarkTechInfo
የህይወት እውነታወች
#አንድ- ደሞዝ ማለት ህልምህን እንዳትኖረው ቀጣሪዎችህ የሚሰጡህ አደንዛዥ እጽ ማለት ነው።
#ሁለት- ነገሮችን ለመጀመር ጥሩ ጊዜ የምትጠብቅ ከሆነ፣ ሙሉ ህይወትህን ታባክናለህ እንጂ ምንም የሚፈጠር አዲስ ነገር አይኖርም። ምክንያቱም ትክክለኛው ጊዜ አሁን ስለሆነ።
#ሶስት- ምንም ያህል ቅርብ የምትላቸው ጓደኞችህን እና ቤተሰቦችህን ብታምናቸው እንኳ፣ ስላንተ ሁሉን ነገር እንዲያውቁ አታድርግ።
#አራት- ሙሉ ለሙሉ የቅርብ ጓደኞችህን የምታጣው ያኔ ነው... ራስህን መለወጥ ስትጀምር!
#አምስት- አስር እጥፍ ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ይቅር ባይ ሁን እና ለችግርህ ማንንም ተወቃሽ ማድረግ አቁም።
#ስድስት- በሳል ሰው የምትሆነው ራስህን መምራት ስትጀምር ነው።
#ሰባት- ራስህን እንዴት እንደምትቀይር የሚያስተምሩ መቶ መጽሐፎች አያስፈልጉህም። የሚያስፈልግህ ተግባራዊ መሆን እና በራስህ የምትከተለው ስነ-ስርአት ነው።
#ስምንት- በአለም ላይ ያለህ ከባዱ ተልእኮ ቢኖር ትኩረትህን አላማህ ላይ ማድረግ ነው። ቀላሉ ደግሞ እያማረሩ መኖር ነው። የቱን ትመርጣለህ?
#ዘጠኝ- ሰዎች አስፈላጊ ያልሆነ ጓደኝነት ላይ የሚቆዩት ብቸኝነትን ስለሚፈሩ ብቻ ነው። አንተስ?

ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። https://t.me/MarkTechInfo
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። https://t.me/MarkTechInfo
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 