cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

kewser tube / ከውሰር ቲ-ዩብ ቻናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 756
مشترکین
-224 ساعت
-187 روز
-12030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በገጠር የመሬት ሽያጭ እና ግዢ የሚያከናውኑ ሰዎችን እስከ አምስት አመት በእስር የሚያስቀጣ አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ የገጠር መሬትን በሸጠ ወይም በገዛ ማንኛውም ሰው ላይ እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ ፅኑ እስራት ቅጣት የሚጥል አዋጅ በተወካዮች ምክር ቤት ጸደቀ። አዲሱ አዋጅ የግል፣ የወል ወይም የመንግስት ይዞታን በህገ ወጥ መንገድ ወርሮ ለተገኘ ሰውም ተመሳሳይ የእስራት ቅጣት ደንግጓል። የተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 6፤ 2016 በነበረው መደበኛ ስብሰባው በሙሉ ድምጽ ያጸደቀው ይህ አዋጅ፤ ከ18 ዓመት በፊት የወጣውን የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅን ያሻሻለ ነው። አዲሱ አዋጅ አርሶ አደሮች፣ አርብቶ አደሮች እና ከፊል አርብቶ አደሮች በመሬት ላይ ያላቸውን መብቶች ያሻሻለ ሲሆን፤ የሴቶች እና ድጋፍ የሚሹ ሰዎችን የመሬት ተጠቃሚነት መብት ያረጋገጡ ድንጋጌዎችንም አካትቷል። አዋጁ በረቂቅ ደረጃ ለፓርላማ ከቀረበ በኋላ ከተደረጉ ማሻሻያዎች መካከል፤ “የወንጀል ተጠያቂነት” በሚመለከተው የተጨመረው አንቀጽ ይገኝበታል። “ከመሬት ጋር ተያይዘው የሚፈጸሙ ወንጀሎች ላይ አስተማሪ እና ተመጣጣኝ ቅጣት ማስቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ” ምክንያት እንደተካተተ የተነገረለት ይህ ድንጋጌ፤ ከመሬት ወረራ እስከ መሬት ሽያጭ ድረስ ያሉ የህግ ጥሰቶች የሚያስከትሏቸውን ቅጣቶች ዘርዝሯል። ማንኛውም ሰው መሬት የሸጠ ወይም የገዛ እንደሆነ፤ ከ100 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር ወይም ከ1 ዓመት እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ወይም በሁለቱም ሊቀጣ እንደሚችል በአዲሱ ድንጋጌ ላይ ሰፍሯል። በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት “መሬት የማይሸጥ፣ የማይለወጥ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የጋራ ንብረት ነው”። ሕገ መንግስቱ የገጠርም ሆነ የከተማ መሬት የባለቤትነት መብትን የሰጠው “ለመንግስት እና ለህዝብ” ነው። ዛሬ በጸደቀው አዋጅ የግል፣ የወል ወይም የመንግስት ይዞታን በህገ ወጥ መንገድ የወረረ ማንኛውም ሰው፤ ከ1 ዓመት እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት አሊያም ከ30 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር ቅጣት ሊጣልበት እንደሚችል ተደንግጓል። በእነዚህ ይዞታዎች ላይ ጉዳት አድርሶ የተገኘ ማንኛውም ሰው፤ ከ3 ዓመት እስከ 7 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ወይም ከ50 ሺህ እስከ 150 ሺህ ብር እንደሚቀጣም በአዋጁ ላይ ተቀምጧል። ባልተፈቀደ ቦታ ላይ ማንኛውንም ግንባታ የሰራ ወይም እንዲሰራ የፈቀደ ሰው ደግሞ በአዲሱ አዋጅ መሰረት ከ1 ዓመት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት አሊያም ከ25 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር ይቀጣል። እነዚህ ቅጣቶች፤ ከመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ውጪ ይዞታውን ጥቅም ላይ አውሎ የተገኘ ሰው ላይ በተመሳሳይ መልኩ ተግባራዊ የሚደረጉ ይሆናል። ሀሰተኛ የመሬት ይዞታ ማስረጃ ያቀረበ ባለይዞታ እንዲሁም ማስረጃ የሰወረ ወይም የተሳሳተ ማስረጃ የሰጠ ባለሙያ ላይ የሚጣለው እስራት ከላይ እንዳሉት የህግ ጥሰቶች ተመሳሳይ ቢሆንም የገንዘብ ቅጣቱ መነሻ ግን ወደ 20 ሺህ ብር ዝቅ ብሏል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
نمایش همه...
👍 6
ሙሉ ዝግጅቱን ይከታተሉ 👇 "ለሰዎች ደራሹን አብደላህንእንድረስለት"HarunMedia https://youtu.be/tIGgB6vQSWI
نمایش همه...
"ለሰዎች ደራሹን አብደላህንእንድረስለት"||HarunMedia||

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCp39OPJjq5ipnFbtXYDCpKQ/join

👍 11
አስቂኙ የበዓል ገጠመኝ😅😅 ጸሃፊ ፍቅሬ ፍቅርሻ ተራኪ ሙሃጅሩ አቡ መሃመድ
نمایش همه...
🥰 14
02:58
Video unavailableShow in Telegram
👍 7🥰 1🤔 1
نمایش همه...
ጋሽ ብሩና በሬው/አስቂኝ የበአል ገጠመኝ 😅#eshetu_melese#abelbirhanu#ebc#ebs#entertainment#seyfushow#tateq

👍 3
00:09
Video unavailableShow in Telegram
🤔 12😱 8
😱 5🤔 2
ኧረ …በህግ አምላክ !! #አስቸኳይ_ነው_ሼር_አድርጉት የፖሊስ ያለህ !! Addis Ababa Police Ethiopian Federal Police ይህች ትልቅ ሴትዮ ( ቅሌታም) ይሄንን ታዳጊ ሁለት ግዜ አብሬህ ግንኙነት አድርጌያለሁ በሚል ከሰማይም ከምድርም የከበደ ነውርን …በድራማ መልክ ሰርታ ለቃለች ይች ቅሌታም ሴትዮ በህግ ልትጠየቅ ይገባል …ዛሬ ድራማ ብለው እያለማመዱ ነገ ትውልድ ሊጨርሱ ነውና የህግ አካላት እባካችሁ አስተማሪ እርምጃ ውሰዱ !!
نمایش همه...
👍 11
እድላችሁን ሞክሩበት🙏
نمایش همه...
3😱 2