cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የአላህ ባሪያዎች📿🕋

cross @izzyqueen_zxz

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 493
مشترکین
-424 ساعت
-127 روز
-6730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

♡ በሰው ቀልብ ላይ ደስታን ከዘራህ ↪ አንድ ቀን አንተም ቀልብ ላይ ደስታን የሚዘራ ሰው ይመጣል ። ⇨ ዱንያ እንደሰጠሃት  እሷም ትሰጥሃለች ...  ⇨ ዛሬ የምትዘራውን  ነገ ታጭደዋለህ ።      መልካም ምሽት
نمایش همه...
👍 2
"ዱዓዬ እጣፈንታዬን ለመቀየር በቂ አልነበረም ማለት ነው?" የሚሉ ከርታታ ልቦች አሉ። በህይወት ልዩ መልኮች እንቅፋት የተመቱ ልቦች። በህመም፣ በእዳ፣ በትዳር አለመሳካት፣ በሁኔታዎች መዘበራረቅና ግራመጋባት የሚዋኙ ስሜቶችም እንዲሁ። ምን ያህል ጌትዬን ተለማምጠናል? … ከአለሙ ሁሉ እስኪያስቀድመን፣ ከጠያቂዎች ሁሉ እስኪመርጠን። እርሱ የሚለማመጡትን ይወዳል። የሚወደውን ደግሞ ይመርጣል።
نمایش همه...
ዘላቂ ባልሆነች ዱኒያ ውስጥ እራሳችሁን አትጡ።
نمایش همه...
አፈርኩ 😢 ከሚገባኝ በላይ ሲሰጠኝ . . . . ጥፋቴን ሁሉ እያየ ሲያልፈኝ አፈርኩ፣ ውርደቴን ሲደብቅልኝ አፈርኩ🥺 #በራሴ እያፈርኩ ከነ እንባዬ ነገርኩት😭 ጌታዬ ... ሐጢአተኛ ነኝ!💔 «እኔ ደግሞ አል-ገፉር (እጅግ መሐሪ) ነኝ» «የለማኝን ፀሎት በለመነኝ ግዜ እቀበለዋለሁ» በማለት አበሸረኝ!❤️
نمایش همه...
🥰 5
😪ስትፈልገው ለማይተውህ ስትቀርበው ለማይሸሽህ ሁሌም አለሁኝ የሚልህ አላህ እያለህ እንዴት ወደ ሰው ትሸሻለህ 🥺 ያ ረብ🥰
نمایش همه...
🥰 4
ውብ ቀናት አልፈዋል! ውዱ የአረፋ ቀንም ተቋጭቷል። ሰዓቱ ዒድ ላይ ያመለክታል። የተኳለ የዒድ እና የአያመ ተሽሪቅ ጊዜ ይሁንላችሁ። ዒድ ሙባረክ! كل عام وانتم بخير .
نمایش همه...
🥰 2
#ምርጡ_ቀን ♥️ የአመቱ ምርጥ ቀን መጣልን አልሃምዱሊላህ! የውሙ አረፋ! ሐቢቢ ﷺ ሶስት ጊዜ በተደጋጋሚ "አል-ሐጁ አረፋ: ሐጅ ማለት አረፋ ነው።" በማለት የቀኑን ታላቅነት ያፀኑበት ነፃ መውጫ እለት። #ዓረፋ ✨️♥️ ቀኑን መፆሙ ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል ያስምራል! ምርጡ ዱዓ የአረፋ ቀን ዱዓ ነው ብለዋል ሸፊዒ እና ዱዓችን ተቀባይነት ያገኛል! መላዒካዎች የውሙ በድር ላይ እንደወረዱት የዓረፋ ቀን ላይ ይወርዳሉ። በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ሁሉን ነገራቸውን ወደኃላ ትተው አላማቸውን እና ግባቸውን አላህ ብቻ በማድረግ የጌታቸውን ምህረት እዚህ ቦታ ላይ አጥብቀው ይለምናሉ! 🥰 የአላህ መልዕክተኛ ﷺ: "እኔ እና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያቶች ካደረጉት በላጩ ዱዓ" ያሉለትን ዱዓ በተደጋጋሚ እንላለን! لا إلهَ إلاَّ اللَّه وحْدهُ لاَ شَرِيكَ لهُ، لَهُ المُلْكُ، ولَهُ الحمْدُ، وَهُو عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ "ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ የርሱ ነው፡፡" ♥️ ተውሒድ በደንብ የሚረጋገጥበት ቀን! ብቸኛ ሊመለክ የሚገባው አምላክ እዚህ ቦታ (ዓረፋ) ላይ የተሰበሰብንለት ጌታ እንደሆነ አፅዕኖት የምንሰጥበት ምርጡ ቀን! #ዓረፋ ♥️ አባታችን አደምን እና እናታችን ሐዋን ምድር ላይ ዳግም ያገናኘ ታሪካዊ ቦታ! የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የሐጀተል ወዳዕ (የስንብት ሐጅ) አንኳር ኹጥባቸውን ያደረጉበት ቦታ! አባታችን ኢብራሂም የሚወዱትን ልጃቸውን ለአላህ ሲሉ መስዋዕት ያደረጉበት ምርጥ ቦታ! #ዓረፋ ♥️ • አረፋ #እምነታችን_የሞላበትም ቀን ነው! በአንድ ወቅት አንድ የሁዲ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ጋር በመምጣት ቁርአናቹ ውስጥ ያለው ይህ አያህ የኛ መፅሐፍ ላይ ቢኖር አያውን እንደ በዓል እናከብረው ነበር።" አላቸው! ምንድነው አያው ሲሉት: الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ۚ "ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡" የሚለው ነው አላቸው! ኡመር ይህ አያህ የወረደበት ቀን እና ጊዜ ትዝ አለኝና ለቀኑ ትልቅ ቦታ እንደምንሰጠው አስታወስኩኝ! ይህ አያህ የወረደው ሐጀተል ወዳዕ የአረፋ ቀን ነበር። • የአረፋ ቀን #የምስክርነት ቀን ነው! ይህ ቀን ሰሀቦችም የመልዕክተኛውን ﷺ መልዕክት በተገቢው ማድረሳቸውን የመሰከሩበት ቀን ነው። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በቀጣይ ከሰሀቦች ጋር እንደማይሆኑ ስለተሰማቸው።" ህዝቦች ሆይ! የውመል ቂያማ ላይ መልዕክቱን ወደናንተ በተገቢው ማድረሴን ትጠየቃላቹ።" ብለው አሉ ነቢዩና ﷺ ♥️ ሰሀቦችም ለውዱ ነብያቸው ﷺ እንዲህ በማለት የምስክርነት ቃላቸውን ሰጡ : " نشهد أنك قد بلغت وأديت ونصحت يا رسول الله" "መልዕክቱን ማድረሰህን፤ መልዕክቱን መሙላትህን እና ምክርህን በትክክል መስጠትህን እንመሰክራለን ያ ረሱለላህ ﷺ!" አሉ። ይህ ምስክርነት የተሰጠው በዚሁ ዓረፋ ተራራ ላይ ነበር። ♥️ አረፋ አለመል አርዋህ ላይ ጌታችን:«ጌታችሁ አይደለሁምን» ሲለን: قلوا بلى شهدنا : «ጌታችን ነህ መሰከርን» ብለን ምስክርነታችንን የሰጠንበት ቀን ነው። ምድር ላይ በእናታችን ሆድ አማካኝነት ከመምጣታችን በፊት ጌታችን ሩሓችንን የነፋበት ቀን አረፋ ነው ሱብሃነላህ! ♥️ ስለ ነገው ቀን ምርጥነት ዘርዝረን አንጨርሰውም። ቀኑን መፆም፤ በዱዓ እና ኢስቲግፋር ማሳለፍ ፤ በሱና ሰላቶች እና ዚክሮች ማስዋብ ይኖርብናል! ታላቅ ቀን ነውና! ሰይጣን እጅጉኑ የሚዋረድበት ቀን ነውና! ጌታችን ለመላዒካዎች አንድ ቦታ ላይ የሱን ምህረት ፍለጋ የተሰባሰቡትን ባሮቹን በአድናቆት እና በኩራት የሚገልፅበት ቀን ነውና! ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት፤ ፆማችን ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል የሚያስምርልን ምርጥ ቀን ነውና። ሐቢበላህ ﷺ ከአስር ሰላት አንስተው እስከ መግሪብ ሰአት ድረስ እጃቸውን ወደ አላህ ከፍ አድርገው ያለምንም እረፍት የለመኑብት ቀን ነውና! ♥️ ሱፊያን አስሰውሪ "እድለቢስ ሰው ማለት የዚህን ቀን ወንጀሌ አይማርልኝ ብሎ የሚያስበው ሰው ነው።" ያሉለት ነውና! አነስ ኢብን ማሊክ ሐጅ ባይሄዱ እንኳን ቀኑን ሙሉ መስጂድ በመግባት የአላህን ምህረት በጥብቅ በመለመን (ዱዓ በማድረግ) የሚያሳልፉበት ወሳኝ ቀን ነውና! ♥️ ስለዚህ በዚህ ምርጥ ቀን አላህ ሀይማኖታችንን እንደሟላው ሁሉ እኛም ኢማናችንን ለመሙላት፤ ኢባዳዎቻችንን ለመጨመር፤ ሐጃዎቻችንን በሙሉ ወደ ጌታችን ለመናዘዝ እያንዳንዱን ደቂቃ ለመጠቀም መሞከር ይኖርብናል። አላህ በመላዒካዎች ዘንድ በደስታ ከሚመሰክርልን እና ከሚያሞግሰን ለመሆን መጣር ይኖርብናል። ከሱሑር ሰአት ጀምሮ ያለውን ሰአት አንጠፍጥፈን እንጠቀመው ኢንሻአላህ 😊 አላህ ይወፍቀን! ቀኑን በአግባቡ የምንጠቀምበት ያድርገን! የነገው ቀን በዋዛ የሚያልፍ አይደለም ኢንሻአላህ! በዱዓ አንረሳሳ🤲🏽♥️
نمایش همه...
💜 የምታወርደው ሰለዋት ልብ ላይ ልክ እንደ ቀዝቃዛ ውሃ ሆና ትመጣና ነፍስን አክማ ፣ ሩህን አጥርታ ፣ ሀዘንንና ጭንቀትን አስወግዳ ፣ ፍቅሮን አድሳ ፣ ከእርሳቸው ሸፈዓን ትጠይቃለች ።     ሰሉ ዓለይህ ወሰሊሙ ተስሊማ!❤️  
نمایش همه...
👍 2
“በሁሉም ሁኔታ በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት  እወዳለሁ።  በጁሙዓ ሌሊትና እለቷ ላይ ደግሞ ይበልጥ ተወዳጅ ይሆናል።” 🩵 ኢማም ሻፊዒ ( ረ.ዓ )
نمایش همه...
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

💜 የምንጊዜም ጭንቀትህ አላህ እንዴት ሊወደኝ ይችላል? የሚል ይሁን ።
نمایش همه...
👍 8
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.