cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🦋ℝ_Ⓤ︎_ℍ_𝕀_ℕ_𝔸🦋

🅦︎🅔︎🅛︎🅒︎🅞︎🅜︎🅔︎ ~🇹 🇴~ 🅡︎🅤︎🅗︎🅘︎🅝︎🅐︎✨️ 🅲︎🅷︎🅰︎🅽︎🅴︎🅴︎🅻︎ 💫 # 𝕟𝕖𝕨 𝕞𝕦𝕤𝕚𝕔🎧 # 𝕛𝕠𝕜𝕖𝕤😇 # 𝕔𝕦𝕡𝕝𝕖 𝕡𝕚𝕔👭 # 𝕥𝕚𝕜𝕥𝕠𝕜📽️ # 𝕡øêm 🧾🖋️ # øthêr🤗 ℂ𝕣𝕠𝕤𝕤 ʙy 👇 🦋 @ru_hiti

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
290
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌷"በህይወት ጎዳና አንድ እርምጃ ወደፊት ስትራመድ🚶‍♂ ብዙ መንገድ ወደ ሁዋላ ሊመልሱህ የሚችሉ ፈተናዎች እንደሚገጥሙህ አምነህ ተቀበል፡፡ 🌷ለምታገኘው ነገር ብቻ ሳይሆን ላጣኸውም ነገር አመስግን፡፡ ምናልባት ስለማያስፈልግህ ይሆናል ከመንገድህ ዞር የተደረገው፡፡" @R_u_h_e_n_y 🦋
نمایش همه...
አንዱ #ጡዞ 🤯 #አስተማሪው Class ውስጥ #ጥያቄ ሲጠይቀው "ሲጠብቅና ሲላላ ትርጉም የሚሰጥ #ቃል ንገረኝ" ይለዋል… : : #አምፖል Because #አምፖል ሲጠብቅ #ይበራል ሲላላ #ይጠፋል 🤣🤣🤣.. 👏👏
نمایش همه...
ሁሉንም በሱላይ ትቻለሁ ማስመሰል አልችልም አውቃለሁ .. 🎵 [ Music ] @R_u_h_e_n_y✨️
نمایش همه...
4_6007930915139881014.ogg9.45 KB
Hey…ድብሮሻላ?…ከፍቶሻልም አደል?…ተስፋ መቁረጥ እየተሰማሽም ነው አደል?…አንገትሽን ቀና አድርጊ!…ይሄም የህይወት አንዱ አካል ነው…ሁሉም ሰውም ጋር ያለ ነው…አንቺ ብቻ አደለሽም እየተፈተንሽ ያለሺው…🖤 @R_u_h_e_n_y✨️
نمایش همه...
ታስፈልገኛለህ ብዬህ ነበር እሺ አሁን ምን ተፈጠረ😫🥺💔 @R_u_h_e_n_y ✨️
نمایش همه...
ቢገባህ አይኖችህ❤️...... ከዋክብት ናቸው አንፀባራቂ እንቁ፣ 😳ላያቸው ሁሉ አልማዝ እያስናቁ... የጋህዱን አለም ባንዴ የሚያስረሱ፣ ልብን የሚያረኩ አንጀት የሚያርሱ፣ . ቢገባህ ጥርሶችህ ከጨረቃ የጠሩ ከበረዶ የደመቁ😁፤ ሣቅ ባሉ ቁጥር... አይምሮዬ ጋን ላይ ደስታ እየጠመቁ፤ ያየህን ሰው ሁሉ_አድርቀው ያስቀራሉ፤ እንኳንስ ተራ ሰው ንጉስን🤴ያስቀናሉ፤ እል የነበርኩ ልጅ እያለን አንድላይ😊 ሄድኩ ሳትል ሂደህ በቅቶህ ስንለያይ ድንገት ዛሬ መተህ... ያንን ውበትህን ብመትር ብለካ🤔 የምርም አያይም ፍቅር እውር ነው ለካ ✨Join & Share✨ @R_u_h_e_n_y✨️
نمایش همه...
short story😁 እኔ በአካውንቲንግ ማኔጅመንት ተመርቄ 2 አመት መስራት ማዘር እኔን አሁን ማግባት አለብህ ማለት እኔ እንቢ ማለት Mother የአላሙዲንን ልጅ ነው ብላ ለኔ መንገር😄 እኔ ወድያው እሽ ማለት 🤑 Mother አላሙዲን ጋ መደወል አላሙዲን ስልኩን ማንሳት Mother ልጅህን ለልጄ ማለት አላሙዲን እንቢ ማለት Mother የኢትዮጵያ ብ/ባንክ ምክትል president ነው ማለት አላሙዲን ጋብቻውን መፍቀድ Mother ለብሄራዊ ባንከ president መደወል ፕሬዝዳንቱ ማንሳት Mother ልጄን ምክትል president አርገው ማለት ፕሬዝደንቱ አይሆንም ማለት Mother የአላሙዲን አማች ነው ማለት ፕሬዝዳንቱ ወዲያው እኔን ምክትል ፕሬዝዳንት አርጎ መሾም እኔ ፕሬዝዳንት ሆኜ የአላሙዲን ልጅ ጋ መጋባት Also እኔ ከእንቅልፍ መንቃት 😢😢 🤣🤣@R_u_h_e_n_y 🦋
نمایش همه...
ቢገባህ አይኖችህ❤️...... ከዋክብት ናቸው አንፀባራቂ እንቁ፣ 😳ላያቸው ሁሉ አልማዝ እያስናቁ... የጋህዱን አለም ባንዴ የሚያስረሱ፣ ልብን የሚያረኩ አንጀት የሚያርሱ፣ . ቢገባህ ጥርሶችህ ከጨረቃ የጠሩ ከበረዶ የደመቁ😁፤ ሣቅ ባሉ ቁጥር... አይምሮዬ ጋን ላይ ደስታ እየጠመቁ፤ ያየህን ሰው ሁሉ_አድርቀው ያስቀራሉ፤ እንኳንስ ተራ ሰው ንጉስን🤴ያስቀናሉ፤ እል የነበርኩ ልጅ እያለን አንድላይ😊 ሄድኩ ሳትል ሂደህ በቅቶህ ስንለያይ ድንገት ዛሬ መተህ... ያንን ውበትህን ብመትር ብለካ🤔 የምርም አያይም ፍቅር እውር ነው ለካ ✨Join & Share✨ @R_u_h_e_n_y✨️
نمایش همه...
00:44
Video unavailableShow in Telegram
እራሴን ሆኝኤ መኖር🙍‍♀️ ታውቃለ ልምዴ ነበር🤷‍♀️ ታዘብኩት ይሄን ምድር😣 ጣፋጩም ጊዜ ሲመር😥 ሸርተት አለ ጎኔ...🥺🥺 @R_u_h_e_n_y ✨️
نمایش همه...
3.07 MB
00:08
Video unavailableShow in Telegram
2.98 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.