cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Our Passion

Hello guys it's amazing channal ever #Pics #music #advice #....... Don't leave guys please tell our problem👇👇👇👇👇 @deathtolife5 & @edilwaaa

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
195
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

1. በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ። 2. በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገባለህ። 3. በጣም ብዙ የምታለቅስ ከሆነ ፤ የአይን እይታህን ታጣዋለህ። 4. በጣም ብዙ የምታፈቅር ከሆነ ፤ ማንነትህ ይጠፋል። 5. በጣም ብዙ ስለሰዎች የምታስብ ከሆነ ፤ ዋጋህን ሰዎች እያጡት ይመጣሉ። 6. በጣም ብዙ የምትጫወት ከሆነ ፤ አብዛኛውን ጊዜ ማንም ከቁምነገር አይቆጥርህም። 7. በጣም ብዙ የምታምን ከሆነ ፤ በሰዎች ትካዳለህ። 8. በጣም ብዙ የምትሰራ ከሆነ ፤ በውጥረት ትሞታለህ። 9. በጣም ብዙ የምትመገብ ከሆነ ፤ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ውስጥ ትገባለህ። 10. በጣም ብዙ እንቅልፍ የምትተኛ ከሆነ ፤ ስራ ፈት ትሆናለህ። 11. በጣም ብዙ ገንዘብ የምታባክን ከሆነ ፤ የወደፊት ነገር ምንም አይኖርህም። 12. በጣም ብዙ ሜክፕ የምትጠቀም ከሆነ ፤ የአንተን ውበት እያጣኋው ትመጣለህ። 13. በጣም ብዙ ነገር የምትመለከት ከሆነ ፤ ትኩረትህን እያጣኸው ትመጣለህ ። 14. በጣም ብዙ ስለ ህይወት የምታስብና የምታሳድድ ከሆነ ፣ ሁሉንም ነገርህን ታጣለህ። 15. በጣም ብዙ ነገር የምትጠብቅ ከሆነ ፤ በጣም ትከፋለህ። በጣም ብዙ አትሁን ምክንያቱም ያ በጣም ብዙ ነገር ብዙ ይጎዳሀልና። @ourpassion7
نمایش همه...
የምጽዓት ቀን አውሮፕላን (GRIM99)‼️🙃 ኑክሌር ያክልን ቦምብ እንኳን ጉዳየም አይለው ነው የሚሉት፡፡ የሰማይ ላይ ወታደራዊ መስሪያ ቤት በሉት፡፡ 112 ሰዎችን ሽክፍ አድርጎ ይይዛል፡፡ ገላው ላይ የተጣበቁ 67 ሳተላይት ዲሾቹን ተጠቅሞ በውጊያ ሰዓት ከእኔ ወዲያ የማዘዣ ጣቢያ ላሳር ነው ይላል፡፡ ዋና ስራው በእግሬ አውጭኝ የጭንቅ ጊዜ የአሜሪካን መከላከያ ምንስቴር አየር ላይ ይዞ በመሰወር ወጊያዎችን እንደሚመራ ማስቻል ነው፡፡ መተኪያ የሌለው 4 ለእናቱ ብቻ ነው፡፡ ይህ የኑክሌር ጦርነት የማይበግረው በመዝገብ ስሙ GRIM99 አልያም በቅጽል ስሙ የምጽአት ቀን አውሮፕላን እንዲሁም በራሪው ፔንታጎን የሚባለው የአሜሪካኖቹ ረቂቅ አውሮፕላን፡፡ GRIM99 የሚል መለያ ኮድ ያለውን አውሮፕላን አሜሪካኖቹ በቤት ስሙ በራሪው ፔንታጎን እያሉ የሚጠሩት ሲሆን በኑኩሌር ጦርነት ወቅት የዘመቻዎች መዘዣ ማዕከል በመሆን ያገለግላል። አምራቹ ቦይንግ ነው፡፡ ታዲያ እንዲሁ ለተመለከተው ሰው ቦይንግ 747 ነው፣ የፕሬዘዳንቱን አውሮፕላን ኤርፎርስ ዋንን ይመስላል ቢልም ይታመናል፤ ደግሞም ልክ ነው፡፡ ግና በስምና በቁመናው ከእነዚያ አውሮፕላኖች ጋር ይመሳሰል እንጂ በግብር ግን ሰፊ ልዩነት አላቸው፡፡ እሱን መሰል አውሮፕላኖችም በአለም ላይ ያሉት 4 ብቻ መሆናቸውንም ልብ ይሏል፡፡ አብዛኛው የአውሮፕላኑ ክፍል የያዘው መሳሪያ ሚስጥራዊ ነው የተባለ ሲሆን የኑኩሌር አረርን መቋቋም የሚችል እና በጦርነት ወቅት ከአሜሪካ ጦር አዛዥ ጋር በቀጥታ ግንኙንት ለማድረግ የሚስችል አስተማማኝ ብቃትን ተላብሷል፡፡ ታዲያ በጦርነት ወቅትም የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትርን ማጓጓዝ ደሞዝ የሚበላበት ተቀዳሚ ተግባሩ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ይህ አራት የጄነራል ኤሌክትሪክ ሞተሮች እና በጣም ከፍተኛ መጠን የመያዝ አቅም ያለው የነዳጅ ታንከር የተገጠመለት ረቂቁ አውሮፕላን እዚያው ሰማይ ላይ እያለ ለእንደዚህ አይነት ስራዎች ተብሎ ዘመናቸውን በሰለጠኑ አየር ወለዶች አማካኝነት ነዳጅ በጡጦ ማግ ማግ እያደረገ ያለማቋረጥ 150 ሰዓታትን መብረር ይችላል፡፡ 6 ቀን ከ6 ሌሊት ከ6 ሰዓታት መሆኑ ነው እንግዲህ፡፡ ላዩ ላይ የተገጠገጡት 67 ሳተላይት ዲሾች የመከላከያ ሚኒስትሩ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከሚገኙ የአሜሪካ የጦር መርከቦች፣ ሰርጓጅ መርከቦች፣ የአየር እና የምድር ጦር ኃይሎች ጋር እየተገናኘ በዚያ በኩል ውጉ በዚህ በኩል ሽሹ እንዲል አቅምን ይፈጥሩለታል፡፡ ከሰማይ ላይ ሳይወርድ በምድርና በባህርም እንዲዘምት ያስችሉታል፡፡ በራሪው ፔንታጎን በአንድ ጊዜ እስከ 112 ሰዎችን ሽክፍ ድግፍ አድርጎ የሚይዝ ሲሆን ደከመኝ ካሉ መኝታ ቤት ርሃብ ተጫወተብኝ ካሉት ደግሞ ማብሰያ ክፍል አሰናድቷል፡፡ ያው የኮንፍረንስ፣ የብሪፊንግ አዳራሾችን እና የዘመቻ ማዘዣ ማዕከልም እንዳለው ሳትዘነጉ፡፡ የሆነው ሆኖ ነጩ ቤተመንግስት እ.አ.አ እስከ 2039 ድረስ ጉልበቱንና ቴክኖሎጂውን አንጠፍጥፌ እጠቀምበታለሁ የሚለው ይህ አውሮፕላን 377 ሺህ ኪሎ ግራም ገደማ የሚደርስ ጭነት ተሸክሞ እስከ 14 ሺህ ሜትር ከፍታ ድረስ ጉኖ በሰዓት 969 ኪሎ ሜትሮችን ሲበር እግሬ ተብረከረከ፤ ወገቤ ተቀንጥሶ ሊወድቅ ነው መታሻ ለጋ ቅቤ አምጡልኝ፤ እዚያ ላይ ጥቂት እርፍ ልበል አይልም ነው የሚባለው፡፡ ይህ የኑክሌር ጦርነት የማይበግረው በመዝገብ ስሙ GRIM99 አልያም በቅጽል ስሙ በራሪው ፔንታጎን የሚባለው የአሜሪካኖቹ ረቂቅ አውሮፕላን፡፡ @ourpassion7
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
I'm on Instagram as @dagmawi7845. Install the app to follow my photos and videos. https://instagram.com/dagmawi7845?igshid=YmMyMTA2M2Y=
نمایش همه...

5) አደራ እየፃፋችሁ የምትሳሳቱት ነገር ካያችሁ በእጃችሁ አታጥፉ!ምምህሩ እና ተማሪዎቹ ለናንተ ያላቸው ቦታ ይቀንሳል!ለምን አንድ ፊደል አትሆንም ከተሳሳተች በዳስተር አጥፉ!   ✅ የእግር እንቅስቃሴ አጠቃቀም! 1).በተለይ ሴቶች 😡ጭነታችሁን  በአንድ እግራችሁ ላይ አታርጉ!ቆፈጠን በሉ! የተመጣጠነ አረማመድ ይኑራችሁ!ላንዴ እንኳን ዘንበል የሚል አቋቋም እንዳይኖራችሁ!     ✅ የጭንቅላት እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1) ይሄ እንኳን ብዙ አይጠፋችሁም ፤ ራስ በመነቅነቅ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው! 4⃣የአቀራረብ ዘዴ 1). ተማሪዉን የሚያሳትፍ ከባቢ ፍጠሩ! ለተማሪዎች ስታስረዱ ጥያቄ ጠይቋቸው ፣ መልሳቸውንም እየሰማችሁ የተነቃቃ audience ያዙ!መምህሩ አሪፌ እንቅስቃሴ ሲያይ ደስ ይለዋል! 2).ፕረዘንቴሽን ማቅረብ ከጀመራችሁበት second አንስቶ ለ አንዴ እንኳን ወደ መምህሩ እንዳታዩ! አንዳንድ ደግ  መምህር አለ ልክ ዞር ብላችሁ ስታዩት ራሱን እየነቀነቀ ልክ መሆናችሁን እየነገረ የሚያበረታታችሁ! ሌሎች ግን መስመር ሊያስቷችሁ ነው ሚፈልጉት!በዛላይ አስረዱ የተባላችሁት ተማሪዎችን እንጂ መምህሩን አይደለም! 3.) ፕረዘንት ስታረጉ ልክ እንደመምህሩ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች አርጉ! የሚረብሽ ካለ ከክፍል አሶጡ ፤ የሚንጫጫ ካለ ተቆጡ! 4.)የተለየ ፈፈግታ ወይም መሽኮርመም አታሳዩ!ሙዳችሁ ይጠፋባችኋልና 5.) ሁሉንም ተማሪ በዓይ ለመጎብኘት ሞክሩ!ይህ ካልተመቻችሁ !ደስ በሚል ሁኔታ ትምህርቱን በመከታተል ላይ ያሉ ቀና ተማሪዎችን መርጣችሁ ከነሱ ጋር የአይን ንግግር አርጉ! ...........Done ! ❓ለመሆኑ Presentation ላይ ልዩ ቄንጦች ምንድናቸው? የሚከተሉትን ቄንጦቾ ስትጠቀሙ በእርግጥ ክላሱ ሁሉ እናንተን ለማየት ይናፍቃል! ❗️Warning ፡ አንዳንድ ቄንጥ የማይወድ ወግ አጥባቂ መምህር አለ!ቦታ ለይታችሁ ተጠቀሙ ቄንጦቹ ፦ 🔰 እያስተማራችሁ እያለ በእጃችሁ የያዛችሁትን ረጅም chalk ከዳሯ ላይ በጣታችሁ ሽርፍ በማድረግ ሽራፊዋን ወደ ምድር በንቀት መወርወር ....😎 🔰 ኮት ነገር አጥልቃችሁ ከነበር አሁን በንግግር ላይ ሳላቹ ኮታችሁን አውልቃችሁ ....chair lay ጣል ማረግ😎😎 🔰የሆነ diagram አንስታችሁ እያወራችሁ ከቦርዱ ራቅ በሉና ...ድንገት ከፍ ባለ ድምፅ ....ተመልአቱ እዛ መሃል ያለውን ነገር ብላችሁ እጃችሁን መሰንዘር.... ህዝቤ ከዛን ሰፍ 😎 🔰የኮት ቁልፍ መፍታት (በተለይ ሳንቃ ደረት ላላችሁ ወንዶች) ገልፃ እያረጋችሁ ጀነን ባለ መልኩ የኮት ቁልፍ ቀስ ብላችሁ ፈታ ማረግ ❌አንዳንድ ተማሪ ቄንጥ ናቸው ብሎ የሚያስባቸው ነገር ግን ስግጥና የሆኑ ቄንጦች በ presentstion 🚫 አንገት ማሸሻት....... 🚫 ፀጉር በአንድ ጣት ማከክ.... ❤️ልብ በሉ : አንዳንድ ተማሪ አለ present እያረጋችሁ ጥያቄ ጠይቆ ግራ ሊያጋባችሁ ሚፈልግ !ስለዚህ ማንም ተማሪ ቢሆን ጥያቄ ለመጠየቅ እጁን ካወጣ ስጨርስ መልስልሃለው በሉት!በኋላ ላይ ወላ ሊረሳው ይችላል! ❤️ልብ በሉ: Present አርጋችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ከተማሪዎች እንዲሁም ከመምህሩ ጥያቄ ይነሳባችኋል!ይህን ጊዜ ተማሪዎች እንዲሳተፉ እድል መስጠት ብልጥነት ነው! @ourpassion7
نمایش همه...
FOR ተማሪ: [] ፕረዘንቴሽን የማቅረብ ጥበብ  ያልተዘራ ሊበቅል እንደማይችል ሁሉ እኛም ያልተረዳነው ነገር ለሰው ለማስረዳት ስለማንችል!በቅድሚያ Present ስለምናደርገው ነገር አሪፍ ዝግጅት ሊኖረን ይገባል! = ስለምታቀርቡት ርዕስ በደምብ ተዘጋጁ = ከዚህ በፊት በዛ ርዕስ ላይ የወጡ ሃሳቦችን እዩና በራሳችሁ አረዳዳ ለመተርጎም ሞክሩ! ለምሳሌ ፤When rate of background and forward reaction become equal ,equilibrium state is carried out.'' የሚል ነገር ካያችሁ ለመሸምደድ አትሞክሩ ።የሸመደዳችሁት ነገር ፕረዘንት እያረጋችሁ ቢጠፋ 🐵 ነጥብ ተበላችሁ So.... ሃሳቡን ተረዱና በራሳችሁ አባባል ተርጉሙት :- '' Equilibrium is a state of reaction in which rate of backward and forward reaction become equal.'' ምናልባት ቃል በቃል ላይገጥም ይችላል!ነገር ግን ዘዬ በሉት ከመግባባት አያግዳችሁም!ስለዚህ በራሳችሁ አገላለፅ ግለፁት። ምሳሌ 2 ፡ ግቢ ስገቡ self introduction ምናምን አትቀርም (....እኛም... Skeleton አዘጋጅተን እናቀርብላችኋለን ...)ያቺን Skelton እያያቹ ወደራሳችሁ ማንነት ስትቀይሩ።ሃሳቡን በራሳችሁ ተረጎማችሁት ማለት ነው ፤ ይሄ ደግሞ My name is ...ብለው ከሚጀምሩት አሪፍ score ያሰጣችኋል!😇 = ለምታቀርቡት ነገር አፅተዋፆ (Outline ) አዘጋጁ ! አዎን የምታቀርቡትን ሁሉንም ነገር ወረቀት ላይ መፃፍ የለባችሁም ከዛ ይልቅ Outline ተጠቅማችሁ ነገሩን በአሪፍ ፍሰት ጀምራችሁ መቋጨት። ለምሳሌ ፥ ስለ መንኮራኩሮች present አርጉ ብትባሉ።sequence ጠብቃችሁ የሚከተለውን Outline ልታወጡ ትችላላችሁ      ✔️  SPACESHIPS       1️⃣Introduction OF SPACESHIPS a) dictionary definition of SPACESHIPS b)History of Spaceships          2️⃣SPACESHIPS on today's world a) the level where they are been now( b) their pro's and Con's C)......         3️⃣ Conclusion a)the future destiny of SPACESHIPS b)Summary about SPACESHIPS = ክላስ present ከማረጋችሁ በፊት ተለማመዱ አሪፍ አርጋችሁ ከተዘጋጃችሁ በኋላ ለጓደኞች , ወይም ብቻችሁን ብቻችሁን ስትሆኑ ፕረዘንት በማረግ ተለማመዱ!ይህ ያለባችሁን ጉልበት ፉንትው አርጉ ያሳያችኋል! ❗Warning : መስታወት ፊት በጭራሽ አትለማመዱ ፣ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ መስታወት እያየ የሚለማመድ ሰው በርዕሱ ይዘት ላይ ሳይሆን በአኳሁኑ ፤ በቄንጥ አወጣጡ እና በቁንጅናው ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ስለሚገፋፋ ቀልብ ይሰርቃል! = ዝግጅታችሁን ቶሎ ጨርሱ! መምህሩ እንድታዘጋጁ ያዘዛችሁ ቀን ወዲያውኑ ተዘጋጅታችሁ ጨርሱ!ካልሆነ ቴንሽን + plus ቴንሽኝ equals to መንገድ ላይ ፕረዘንቴሽን😂 = በሁኔታዌች አደንግጡ ! ከናንተ ቀድመው ያሉ ተማሪዎች present ሲያረጉ ሙሉ ትኩረታችሁ እነሱ ላይ ይሁን። በረጅሙ እየተነፈሳችሁ ለመረጋጋት ሞክሩ።ልክ መምሩ እንደጠራችሁ ፈታ ብላችሁ ንግግራችሁን መጀመር! እንዴት ፕረዘንት እናርግ ? እንዴት መዘጋጀት እንዳለብን አየን።እስኪ አሁን ደግሞ እንዴት Present ማድረግ እንዳለብን እንይ 😊 1️⃣አደራችሁን ስትጀምሩ Dear our teacher, dear my classmates first of all I would like to say thank you for giving me this golden chance!😤አትበሉ!Highschool የመረረን ነገር 🤮🤮 ይህን ካላችሁ መምህሩ Yared Negu 16th derivative መሆናችሁን ያውቃል☹️!Golden chance 🤮በዚህ አሽቃብጣችሁ ማርክ ለማግኘት የፈለጋችሁ ስለሚመስለው ጉድፍ ይፈልግባችኋል! ተማሪዎች እራሱ በጣም ይንቋችኋል!አሪፍ ፊት አታገኙም!ሁሉም ሰው ሲሰግጥባችሁ ድንብርብራችሁ ይጠፋል! ❓ካዲያ ምን ብለን እንጀምር 👀 *⃣ፕረዘንት ለማድረግ ምን ብለን እንጀምር ❓ ዳስተር /Eraser ከተቀመጠበት ለማንሳት ረጋ ብላችሁ እየተረዳመዳችሁ Hello my classmates ፡ Hello dear our ......(Subject) teacher; ዳስተሩን አንስታችሁ ቦርድ እያጠፋችሁ ንግግራችሁን ሳታቋርጡ ቀጥሉ Here we are going to see about ..........(your lesson topic) e.g Here we are going to see about philosophy .....ቦርድ ላይ ቀን ካልተፃፈ ፃፉ ...about philosopy ስትሉ ቦርድ ላይ ከድምፃችሁ እኩል ፅፋችሁ ጨርሱ ወደ ተማሪዎቹ ዞር ብላችሁ So if you are ready ,let's began.Philosophy means .... So here we go.Philosophy means.... የሚል skeleton ተጠቅማችሁ ወደ ፕረዘንቴሽናችሁ መግባት 🔰ፕረዘንቴሽ ስናቀርብ ማድረግ ያለብን ነገሮች! 1⃣ ሰዓት አጠቃቀም ❓የተሰጣችሁን ሰዓት በዓግባብ ካልተጠቀማችሁበት ማለት የምትፈልጉትን ሃሳብ ሳትናገሩ ወደመቀመጫችሁ ትሸኛላችሁ!ስለዚህ ጊዜ ለመቆጠብ ፦ 1)አንድ ነገር እየደጋገማችሁ ለማስረዳት አትሞክሩ። 2) ለተማሪዎች ኖት ለመፃፍ አትሂዱ!ኖት ከመፃፍ ይልቅ ትናንት ባሳየኋችሁ ምሳሌ መሰረት draft ያደረጋችሁትን Outline በBullet & numbering ቦርዱን አሸብርቁት! 3) ጊዜ ለመቆጠብ ከፈለጋችሁ በምታወሯቸው ቃል ማህል እንደ ባለስልጣን ' እእእ...' እያላችሁ ንግግር አታቆርፍዱ! ሳዓት ያልቃል ፤ ንግግራችሁ ይደብራል ፤ ነጥባችሁንም ያስጎምዳል! 2⃣ ቦታ አጠቃቀም ሙሉ ቦታ ለመጠቀም ብላችሁ እንደ Dance chirography መድረኩን አትፈንጩበት! ከመድረኩ ቀኝ ረድፍ ላይ መቆም ካለባችሁ ቆሙ ፤ በግራ መልኩ መሆን ካለባችሁ እንደዛው አክት አርጉ!ዘና በሉና ❗️Warning : calculation ከሆነ ቦርድ ላይ የምትሰሩት ተማሪዎችን ሳትከልሉ ፤ ራሳችሁን ከቦርዱ ወደ ዳር ገለል አርጋችሁ ማቀጣጠል ይኖርባችኋል! ❗️THINK 'BOUT DIS : ቦታ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ ካልሆናችሁ የመድረኩ ማህከል ላይ ሁኑ!በግራም በቀኝም ፤ በማህልም ረድፍ ያሉ ተማሪዎች ትኩረታችሁን አይነፍጓችሁም! 3⃣የሰውነት እንቅስቃሴ አጠቃቀም! ጥናቶች እንደሚያሳዩት ''በቃል ለቃል ምልልስ'' ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴዎች ሃሳባችንን በ 30% ጭማሪ ቀላል እና ግልፅ ያረጉታል።ስለዚህ የሰውነት እንቅስቃሴያችሁ እንደሚከተለው ይሁን!   ✅ የእጅ እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1)እጃችሁን ከጭንቃላታችሁ በላይ አታወራጩ!...የሚመለከታችሁ ሰው ይደክመዋል) 2) ነገሮችን በተለመዱ የእጅ መልክቶችን ለመግለፅ ሞክሩ!...ለምሳሌ መሮጥ ከሆኑ ቃሉ እነ ሃይሌ ገ/ስላሴ ሲረጡ እጃቸውን እይደሚያረጉት ማሳየት ... 3) እጃችሁን ኪሳችሁ አታርጉ!...የጋጣወጥ ባህሪ አላችሁ ተብሎ ይታሰባልና 4) እያወራችሁ ሳለ እጃችሁን አትፈትጉ። የእጃችሁን ጣቶች ለማንቋቋት አትሞክሩ!እንደዛ ስታረጉ ሰው አይኑቹን እጃችሁ ላይ ያረጋል!ያኔ ድንብርብራችሁ ይወጣል!
نمایش همه...
እስኪ ያናንተ መልስ ምድነዉ ከዚህ በፊት ልባችሁን የሰበረው ሰው ይቅርታ ቢጠይቃቹ ሁለተኛ እድል ትሰጡታላችሁ? @ourpassion7
نمایش همه...
አንብቧትማ..! ሁለት የሚዋደዱ ጓደሞች ቁጭ ብለው ሳሉ አንደኛው ያማረ ቪላ ቤቶችን ያይና ለጓደኛዉ ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ለእነዚህ ሰዎች ሲያድል እኛ የት ነበርን አለው። ጓደኛውም አጠገቡ ነበረና ና ብሎ ወደ ሆስፒታል ይዞት ሔዶ እንዲህ አለው... ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሽታን ሲያድል እኛ የት ነበርን ? ከዚያም የታመመ ሰው በሆስፒታል ውስጥ የሞተውን ሰው ሬሳ ተመለከተ ... እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን አምላኬ እንኳ አልሞትኩኝ ምክንያቱም የሞተ ሰው ፈጣሪን አያመሰግንምና አለ"። ዛሬ ስለ ሁሉም የፈጣሪን በረከቶች እና ምሕረት ለምን አናመሰግንም? ሕይወት ምንድን ነው ? ህይወትን በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብህ: *1. ሆስፒታል *2. እስር ቤት *3. መቃበር በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እንደሌለ ትገነዘባለህ። በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እንደሆነ ትገነዘባለህ። በመቃብር ውስጥ ሕይወት ምንም ዋጋ እንደሌለው ትገነዘባለህ። የዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው። ስለዚህ ትሁት እና አመስጋኝ ሁን። ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን አልሀምዱ ሊላህ!! @ourpassion7
نمایش همه...
📲ስልክን በሚስጢራዊ ቁጥሮች፣ በፓተርን ወይም በፊት ቅርጽ የመቆለፊያ መንገዶች በመጠቀም የግል መረጃወችንና ልዩ ልዩ መተግበሪያወችን መቆለፍ ወይም ደብቆ ማስቀመጥ እንደሚቻል የታወቀ ነው፡፡ ነገር ግን በስልካችን ውስጥ የሚገኙ በአፋጣኝ የምንፈልጋቸውን መተግበሪያዎች ስልካችን እንደተቆለፈ መጠቀም የምንችልባቸው ዘዴወች አሉ፡፡ 💡 ለምሳሌ ያክል ስልካችን ተቆልፎ እያለ እንደ ጎግል እና ሲሪ (Google Assistant and Siri)ን በመጠቀም ፎቶ ማንሳትና የአደጋ ጊዜ ስልክ ጥሪ ማድረግ ያስችለናል። ለአንድሮይድ ስልኮች 📲የአንድሮይድ ስልክ ያለው ሰው መጀመሪያ የጎግል እርዳታ መተግበሪውን (Google Assistant app) ይከፍታል፡፡ ከዚያም በታች ቀኝ በኩል የሚገኘውን የኮምፓስ ምልክት መንካት፡፡ በላይኛው የግራ ክፍል በመሄድ (Settings, Assistant, and Phone) የሚሉትን መምረጥ፡፡ ከዚያም  የድምጽ ማመሳሰያ ምልክቱን ማብራት፡፡ ከዚህ በፊት ስልኩ የተጠቃሚውን ድምፅ የማያውቅ ከሆነ  መጀመሪያ ስልኩ ድምፅ መለየት (voice recognition) እንዲችል ማድረግ ያስፈልጋል፡፡  አንድ ጊዜ ይህ ከተስተካከለ በኋላ  የ Google Assistant ለማግኘት , "Hey Google" ወይም "Okay Google," ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብን፡፡ ከዚያም የምንፈልገውን አገልግሎት ማግኘት እንችላለን፡፡ ለ iOS ስልኮች 🔘 ስልካችን iOS ከሆነ መጀመሪያ የሴቲንግ መተግበሪውን (Settings app) እንከፍታለን ከዚያም Face ID & Passcode የሚለውን እንመርጣለን፡፡ የህን ካደረግን በኋላ ስልኩ በሚቆለፍበት ጊዜ እንዲሰራልን Siri toggle ክፍት ("on") መሆኑን እናረጋግጥ፡፡ ይህ ከሆነ  "Hey Siri" የሚል የድምፅ ትዕዛዝ ወይም የማብሪያ ማጥፊያ ቁልፉን (power button) ለተወሰነ ጊዜ በመጫን አገልግሎቱን ማግኘት እንችላለን፡፡ በሁለቱም ቨረቹዋል ድጋፎች በስልካችን ውስጥ ሚገኙ እንደ እለታዊ የአየር ጠባይ መግለጫ፣ የሰዓት ልዩነቶችን እና ድረ-ገጾችን መጠቀም እንችላለን፡፡   ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ      ❖ Contact      ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።    @ourpassion7
نمایش همه...
ስልኬ ላይ ወንዶች ቴክስት ይልኩልኛል ተራ ቴክስቶች👎👎 እውነት ሚመስሉ የውሸት ቃሎች..........🤮 ነገር ግን ምንም የሚፈጠር ለውጥ ስለሌለ😜😜 ለተላከልኝ መልእክት ምላሽ እየሰጠው ሳንቲሜንም ጊዜዪንም አላባክንም💪🥰 ምክንያቱም በጣም የሚያፈቅረኝ እኔም የማፈቅረው ሰው ስላለ♥🥰 እያንዷንዷን ጊዜዪን ስለሱ ማሰብ ስለሱ ማለም ነው ምፈልገው💖 ለነሱ ቴክስት እየመለስኩ ማይክሮ ሰከንድ ማትሞላ ጊዜ እንኳን ለነሱ ጊዜዬን አልሰጥም😏እሱ እንጂ የወደፊት ህይወት ሌላ ማንም ስላልሆነ እሱ እንጂ ነገም አብሮኝ የሚሆነው ሌላ ማንም ስላልሆነ እሱ እንጂ የወደፊት የልጆቼ አባት👨‍👩‍👦👨‍👨‍👧‍👦ሌላ ማንም ስላልሆነ ማንም ሰውጣልቃ ማስገባት አልፈልግም❣❣
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.